💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣7⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
የሙሓመድ አወል መንዙማ ( 1 )
Abu Useymin
➡️አድስ ተከታታይ ሙሐደራ
➛➛➛➛➛➛

▪የሙሐመድ አወል መንዙማ ( ⓵)

➲ሽርክ ምንድነው ? ?

➲የፍጡራን ድበር ( ድካ ) ምንድነው?


➲የሽርክ ስንኞቹ ከራሱ ድምፅ ጋር!

➡️ክፍል አንድ

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6879

https://t.me/https_Asselefya1
♦️"የፈለግከውን መልካም ስራ ብትሰራ በስራህ አትደነቅ። ባንተ ላይ ካለው የአላህ ሐቅ አንፃር ስራህ ትንሽ ነው።"

📚ሸይኽ ኢብኑል ዑሠይሚን

[ሸርሑ ሪያዲ አስሷሊሒን: 1/575]
➲ሸይኹል ኢሰላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብሏል ፦

♦️تُحرس السنّةُ بالحق والصدق
لا تحرس بكذبٍ ولا ظُلم ..!

➧« ሱናህ በሀቅ እና እውነተኝነት እንጂ በውሸትም በበደልም አይደለም የምትጠበቀው»

📝ደርኡ ተዓሩድ አልዐቅል ወንነቅል(7/182)
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◆ تلاوة من سورة الزخرف
◆ القارئ: سيد كمال
•••━══❁✿❁══━•••
➧በሁሉ ነገርህ ላይ ፍትሀዊ ሁን
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱


◾️قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :والكلام على الناس يجب أن يكون بعلم وعدل لابجهل وظلم كحال أهل البدع

➲ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አላህ ይማረውና እንዲህ ብሏል።

➭በሰዎች ላይ ስትናገር (ለስህተታቸው መልስ ስትሰጥ) ልክ የቢድአ ሰዎች እንደሚያደርጉት ያለ እውቀት እንዲሁም በበደል መሆን የለበትም። ይልቁንም እውቀትና ፍትህ ባዘለ መልኩ መሆን አለበት።
📚منهاج أهل السنة (٣٣٧/٤)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
{ وَنِعْمَ أَجْرُ الْعَامِلِينَ }

قال مقاتل : ( ونعم أجر ) العاملين بطاعة الله

[ تفسير ابن أبي حاتم 4198 ]

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ከተውሂድ አርማዎች ▰▱▰▱▰▱▰▱ ➧ክፍል አስራ አራት ➻➻➻➻➻➻➻ ➲ሁለተኛው የማጋራት አይነት ፡ ትንሹ ማጋራት ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➧እርሱም ሪያእ (ይዩልኝ) ነው፡፡ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፡ ♦️ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ…
♦️ከተውሂድ አርማዎች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

➧ክፍል አስራ አምስት
➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➲አራተኛው፡- የመዞር ወይም የመተው ክህደት ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፦

♦️ وَالَّذِينَ كَفَرُوا عَمَّا أُنذِرُوا مُعْرِضُونَ

“እነዚያም የካዱትም ከተስፈራሩት ነገር (ትተው) ዟሪዎች ናቸው፡፡” አል አህቃፍ፡3
➲አምስተኛው፡ የንፍቅና ክህደት
ለዚህ ማስረጃ የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፦

♦️ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ آمَنُوا ثُمَّ كَفَرُوا فَطُبِعَ عَلَىٰ قُلُوبِهِمْ فَهُمْ لَا يَفْقَهُونَ

“ይህ እነርሱ (በምላስ) ያመኑ ከዚያም (በልብ) የካዱ በመሆናቸው ነው፡፡በልቦቻቸውም ላይ ታተመባቸው ፤ስለዚህ እነርሱ አያውቁም” አል ሙናፊቁን፡3

➲ከኢስላም የማያስወጣ ትንሹ ክህደት፡ በጸጋ መካድ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➠ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው ቁርኣናዊ አንቀጽ ነው፦

♦️وَضَرَبَ اللَّهُ مَثَلًا قَرْيَةً كَانَتْ آمِنَةً مُّطْمَئِنَّةً يَأْتِيهَا رِزْقُهَا رَغَدًا مِّن كُلِّ مَكَانٍ فَكَفَرَتْ بِأَنْعُمِ اللَّهِ فَأَذَاقَهَا اللَّهُ لِبَاسَ الْجُوعِ وَالْخَوْفِ بِمَا كَانُوا يَصْنَعُونَ

➲አላህ ጸጥተኛ ፣ የረካች ፣ ሲሳይዋ ሰፊ ሆኖ ከየስፍራው ይመጣላት የነበረችውንና በአላህ ጸጋዎች የካደችውን አላህም ይሰሩት በነበሩት ሃጢኣት የረሃብንና የፍርሃትን ቅጣቶች ያቀመሳትን ከተማ (መካን) ምሳሌ አደረገ፡፡”አን ነሕል፡112

♦️إِنَّ الْإِنسَانَ لَظَلُومٌ كَفَّارٌ
“ሰው በጣም በደለኛ ከሃዲ ነው፡፡” ኢብራሂም፡34

➤ንፍቅና በሁለት የሚከፈል ሲሆን እርሱም ኒፋቁን ኢዕቲቃድይ (እምነታዊ ንፍቅና) እና ኒፋቁል ዓመልይ (ተግባራዊ ንፍቅና) ናቸው፡፡

♦️ኢዕቲቃድይ (እምነታዊ)፡ የሚባለው ስድስት ክፍሎች አሉት፡፡

➲ረሡልን صلى الله عليه وسلم ማስተባበል ወይም ረሡል صلى الله عليه وسلم ከመጡበት በከፊሉ ማስተባበል
ወይም ረሱልን መጥላት ወይም ረሱል ከመጡበት ነገር በአንዱ መጥላት ወይም
የረሡል صلى الله عليه وسلم ዲን ዝቅ ሲል ወይም ውርደት ሲገጥመው መደሰት ወይም የረሡል صلى الله عليه وسلم
ዲን ድል ሲጎናጸፍ መጥላት ናቸው
፡፡

➧ከእነዚህ ስድስት አይነቶች አንዱን የፈጸመ በጣም አዘቅጥ በሆነ እሳት ውስጥ ይገባል፡፡ ከንፍቅና ፣ ከጭቅጭቅና ከኩራት በአላህ እንጠበቃለን!

➠ኒፋቅ አል’ዓመልይ (ተግባራዊ የሆነው ንፍቅና) የሚባለው አምስት ክፍሎች አሉት፡፡

➛በውሸት መናገር ፣ በሐሰት መከራከር ፣ ቃል ገብቶ ማፍረስ ፣ ሰዎች ሲያምኑት
መሸወድ ፣ ቀጠሮን ማፍረስ ናቸው፡፡))
ዱረሩ አስሰንያ3/66

➧አምስተኛው አንኳር ነጥብ

➲የተውሒድ መሰረቱና ምንጩ
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

➭ተውሒድ ከሰማይ የወረደ ፣ ከቁርኣን እና ከሐዲስ የመነጨ ትክክለኛ ፣ ቀጥ ያለው ብቸኛ እምነት ነው፡፡ ከሰዎች ጋር ያለው እምነት ከምድር የተፈበረከ በመሆኑ የተውሒድ ተጻራሪ ወይም ተቃራኒ ነው፡፡ የተውሒድ እምነት አላህ ለባሮቹ የሚወደው እምነት ነው፡፡

➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

♦️ وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ۚ

“ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ” አል ማኢዳህ፡3

♦️وَمَن يَبْتَغِ غَيْرَ الْإِسْلَامِ دِينًا فَلَن يُقْبَلَ مِنْهُ

“ከኢስላም ሌላ ሃይማኖትን የሚፈልግ ሰው ፈጽሞ ከርሱ ተቀባይ የለውም፡፡”
አል ዒምራን፡85

♦️وَمَن يَرْغَبُ عَن مِّلَّةِ إِبْرَاهِيمَ إِلَّا مَن سَفِهَ نَفْسَهُ ۚ

“ከኢብራሒምም ህግጋት ነፍሱን ያቄለ ሰው ካልሆነ በስተቀር የሚያፈገፍግ
ማነው?
” አል በቀራህ130

♦️إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ۗ

“ከአላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው” አል ዒምራን፡19

➲ተውሒድ በባሮች ላይ ያወረደው የሆነ የአላህ ትዕዛዝ ነው፡፡ ተውሒድ ለእርሱ ሲባልና እርሱን ለማረጋገጥ ፍጥረታቶችን የፈጠረበት እና ያስገኘበት የአላህ ዲን ነው፡፡
◉
◉
◉✍️ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】

🖊ام فاروق

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ما نصيحتكم لرجل يريد يتزوج الثانية ومقصده تطبيق السنة فقط ؟
للشيخ العلامة / عبدالعزيز البرعي حفظه الله
♦️ሁለተኛ ማግባት ሱና እንደሆነ ብዙዎች ሲናገሩ ይሰማል !?


➲ነገር ግን ሼኩ ሱና መሆኑን የሚጠቁም ማስረጃ አላውቅም ይሉናል

🎙الشيخ عبد العزيز بن يحيى البرعي حفظه الله

በደንብ እናድምጠው ከመልሱም ባሻገር ምክራቸዉም በጣም ልብ አርስ ነዉና እንመከርበት

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣8⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ

(ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56)

ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡

📚ሸይክ ኢብኑ ባዝ ራህመቱሏህ ተዓላ

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
القارئ عبدالله الخلف | والذين يحاجون في الله من بعد ما استجيب له…
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
🌙🌟•تلاوة صباحية•💫⭐️

﴿وَٱلَّذِينَ يُحَآجُّونَ فِى ٱللَّهِ مِنۢ بَعْدِ مَا ٱسْتُجِيبَ لَهُۥ حُجَّتُهُمْ دَاحِضَةٌ عِندَ رَبِّهِمْ وَعَلَيْهِمْ غَضَبٌ وَلَهُمْ عَذَابٌ شَدِيدٌ ۝﴾

🎙قارئ : عبدالله الخلف

ÂŤ
አንድ ነገር ደጋግመን ስንሰማው እንሰለቻለን የአሏህን ቃል ግን ይበልጥ እናፈቅረዋለን።»

«አሏህ ቁርዓንን የልባችን መርጊያ የመንገዳችን ብርሃን ያድርግልን»

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 1⃣1⃣9⃣➰
〰〰〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የሽርክ አደገኝነት
ጃማ ደጎሎ የሰለፍዬች መርከዝ ግንባታ ገቢ ማሰባሰብያ ግሩፕ
♦️አድስ መሐደራ
▱▱▱▱▱▱▱

👉የሽርክ አደገኝነት!!!

📲 በጃማ ደጎሎ ሰለፍዮች መርከዝ ግንባታ ግሩፕ ቀጥታ ስርጭት የተደረገ!

🎙በወንድማችን አቡ አብዱራሒም

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/Jamadegolo
https://t.me/Jamadegolo
➧ትዳር ማለት ለዲን #ጠበቃ የሚሆኑ ሀገርን #የሚረከቡ ዝምድናን #የሚቀጥሉ ተተኪዎች #የሚፈጠሩበት ትልቅ ተቋም እንጂ #ፈታሁሽ መልስኩሽ እያሉ የሚቀልዱበት #እቃቃ ጨዋታ አይደለም!!!

ይሰመርበት___⤴️

✍ አቡ ዒምራን አሰለፊ

https://t.me/https_Asselefya1