💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
👑የሰለፍያ እንስት👑

🖋ጥብቅ ጥቁቅ ነች

👉🏻እሷን በሚያረክሳት ቦታ አትገኝም‼️

⭕️በየ ቦታው ስታወራ ስትስቅ አትውልም⭕️

💎የነዛ ጀግና እናቶቻ አርአያ ተከታይ እጅ የማንም አዲስ መጤ ተከታይ አይደለችም።

🌹የሰለፍያ ሴት እሷማ ውድ ናት🌹


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍ የታላቅ ሰው ታላቅ ምክር ለሴቶች
▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰

♦️ታላቁ የዒልም ሊቅ ሼይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ ይላሉ ፦

"🖋ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ቆይታ ያጥራል "

➲እህቶች ሆይ ምላስሽ ስንት ሜትር ይረዝማል ?? ይህ ማለት ቁመቱን አይደለም የተፈለገው ዝም ብለሽ መለፍለፍና ባልሽን አዛ ከማድረግ ምን ያክል ተቆጥበሻል ?? ልብ በይኝ ይህ ምላስ ከረዘመ ትልቅ ችግር ነው ይዞ የሚመጣውና እርዝመቱን መቀነሱ መልካም ነው , እንዲሁም ሰውን በምላስሽ መሳደብ እና መዝለፉን እንዴት ይዘሽዋል ??

➲ ስለዝህ ምላስሽን እንደፈለግሽ መዘርጋት የለብሽም የሰው ልጅ ምላስ ከመርዝ በላይ ሰውን ይጎዳልና አላህ ፍሪ እህቴ ።

➲ ምላስሽ እንደ እሾህ የሚዋጋ አይሁን ሰውን ተሳዳቢ እና አስቀያሚ አትሁኚ ሰውን እመክራለሁ ካልሽም በስነስርአት ሰውም ሲመክርሽ ለምን ተነካሁ ብለሽ ዘራፍ ብለሽ በምላስሽ ሰው አታስቀይሚ።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abuUseyminabdurehman
https://t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍃🌸
‏
(إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُواصَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا)

https://t.me/https_Asselefya1
♦️አላህን ማወቅ
➱➱➱➱➱➱➱

➲አላህ ማን ነው?
➻➻➻➻➻➻➻

➧አላህ ከምንም በፊት የነበረ የብቸኛው ፈጣሪያችን ስም ነው። ፈጣሪያችን አላህን በወዲያኛው አለም እንጂ በዚህ አለም በፍፁም ማየት አንችልም። አማኞች አማኝ ከተሰኙባቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል እርሱን በአካል ሳይመለከቱ በእርሱ ማመናቸው ነው።

➲የአላህን ማንነት ከምናውቅባቸው ብቸኛ ምንጮቻችን መካከል አላህ በነብያቶች ላይ ያወረዳቸው መፅሃፎች ናቸው። ከእነሱ መካከል በመጨረሻው መልዕክተኛ ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ያወረደው ቁረአን ነው። ቁረአን የአላህ ቃል ነው። ስለ አላህ ከአላህ በላይ ሊነግረን የሚችል አንድም አካል የለም።

እኛ ፍጡሮቹ ስለ እሱ ጠንቅቀን ማወቃችን ለእኛ በጣም ወሰኝ ነው። ምክንያቱም እሱን በሚገባ ሳናውቅ የተፈጠርንለትን አላማ (አምልኮ) ማሳካት አንችልምና። አላህ ስለ እሱ ማንነት በስሞቹና በመገለጫዎቹ በተከበረው ቁረአኑ በደንብ አብራርቶ ነግሮናል። ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ቁረአናዊ አንቀፆችን የአላህን ማንነት ይብለጥ ግልፅ ያደርጉልናል።


▪️قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ (1)اللَّهُ الصَّمَدُ (2) لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ (3) وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ(4)

▪️በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» አል ኢኽላስ (1___4)

➲ይህች ሱራ (ምዕራፍ) ስለ አላህ ባህሪ በደንብ ታብራራለች። አላህ አንድ የሆነ፣ ለእርሱ ቢጤም፣ አጋዥም፣ አጋርም፣ አምሳያም የሌለው የፍጡራት ሁሉ መጠጊያ፣ ብቸኛ መሆኑን ታስረዳለች። የሁዳዎች ኡዘይርን ነሷራዎች ደግሞ ነብዩላህ ኢሳን አለይሂ ሰላም የአላህ ልጆች ናቸው ብለዋል።

የመካ ሙሺሪኮች (አጋሪያን) ደግሞ መላዕክት የአላህ ሴት ልጆች ናቸው በማለት ቀጥፈዋል። እውነታው ግን በዚህ ተቃራኒ ነው። ፈጣሪያችን አላህ ወንድ ልጆችም ሴት ልጆችም ሚስትም የሌለው መሆኑ ነው። አላህ ይህን አባባል ትክክል እንዳልሆነ እና የማንም አባት፣ የማንም ልጅ አለመሆኑን እና ለእርሱም ልጅ እንደሌለው መልስ ሲሰጥ " አልወለደም ፣ አልተወለደም " ብሎ በግልፅ ነግሮናል። ይህ (ለአላህ ልጅ አለው የሚለው አባባል እና እምነት) ከአላህ ሙሉነት ባህሪ ጋር በፍፁም የሚሄድ አይደለም። ጌታችን አላህ ከጉድለት ሁሉ የጠራ ነው።
◉
◉
◉✍ኢንሻአላህ ይቀጥላል

🖊ሀያት

➧አላህን ማወቅ ከሚለው ከሳዳት ከማል ኪታብ የተወሰደ!

ወደ ቻናል ይቀላቀሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️አላህን ማወቅ ➱➱➱➱➱➱➱ ➲አላህ ማን ነው? ➻➻➻➻➻➻➻ ➧አላህ ከምንም በፊት የነበረ የብቸኛው ፈጣሪያችን ስም ነው። ፈጣሪያችን አላህን በወዲያኛው አለም እንጂ በዚህ አለም በፍፁም ማየት አንችልም። አማኞች አማኝ ከተሰኙባቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል እርሱን በአካል ሳይመለከቱ በእርሱ ማመናቸው ነው። ➲የአላህን ማንነት ከምናውቅባቸው ብቸኛ ምንጮቻችን መካከል አላህ በነብያቶች ላይ ያወረዳቸው…
ኢንሻአላህ አላህን ማወቅ የሚለውን ኪታብ ፅሁፍ በተከታታይ በዚህ የምንለቀው ይሆናል በጣም ቆንጆ ኪታብ ናት አንብቡት ባረከላህ ፊኩም
➧ውዷ እህቴ አንድን ነገር ስትሰሪ በኢኽላስ ስሪው አጅሩን ከአላህ ፈልገሺ! አንድን ስራ ስትሰሪ በኢኽላስ ካልሰራሺው ምንም ጥቅም አታገኝበትም እንትብሂ!

ምንንም ነገር ቢሆን ስትሰሪ ልወደድ ብለሺ ለሰው ብለሺ አትስሪ የሰውን ፍላጎት በምንም ተአምር ቢሆን ሙሉ ልታደርጊው አትችይምና!

እህትሺ..........✍
"ሰዎችን ማረም ስንፈልግ እኛን እንዲያርሙን በምንወድበት አደብ እና ስርዓት ይሁን። ኢኽላስ ወሳኝ ነዉና ሰዎችን በማበሳጨት ለሸይጣን አጋር አንሁንባቸው።" በተለይ እህቶቼ መፃፍ ስለቻልን ብቻ አንፃፍ መናገር ስለቻልን ብቻ አንናገር ሀቂቀተን የስንት እህቶቻችንን ቀልብ ነው የምንሰብረው ኢንተርኔቱ በነፃ ስለተገኘ ብቻ መልስ ለመስጠት አንቸኩል!
021 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሀያ አንድ
〰〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1