This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
شباب السلفيين – መልካም ሚስት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Voice changer with effects (https://play.google.com/store/apps/… – ትዳር በኢስላም እና የትዳር አጋር አመራረጥ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️አንዳንድ እህቶች ግርም የሚሉኝ!?
▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱▱
👉ለምን ግን!?
👉ከኛ ቻናል የበለጠ እዉቀት ያላቸዉ ወንድሞች
ቻናል ላይ ትኩረት ሰጥተን ብንሰራ ብናስተላልፍ
ምን ችግር አለዉ ምንስ እንሆናለን?!
👉የበለጥ ማህበረሰቡ እዛዉ ከእዉቀት ባለቤቶቹ ስር ሆኖ ቢከታተል አይሻልም ወይ
የበለጥ ይጠቀምበት እና ያን ሰዉም ስህተትም ካለ ለማረምም ለማበረታታትም ይመች ዘንድ!
👉ግን ከታዘብኩት አንዳንድ እህቶች አላህ ያስተካክለንና ከራሳችን ቻናል ዉጭ አናስተላልፍም
አ?! የኛ ቻናል ብናስተላልፍ ራሱ አልፎ አልፎ ቢሆን ተመራጭ ነዉ እላለሁ!
👉እናም እህቶች ከኛ የበለጥ የእዉቀት ባለቤቶች ቻናል ላይ ትኩረት እንስጥ የኛ አብዘሀኞቻችን አረብ ሃገር ነን ሃገር ስንገባ ልንተወዉም ይችላል ቻናሉ ስለዚህ በቋሚነት የሚያስተምሩ ኡስታዞች ወንድሞች ከጎን በመቆም አብረን ተዉሒድ እናስፍፍ ሽርክ እናጥፍ!
👉የባጢል ባለቤቶች ለባጢላቸዉ ስንት ይለፍሉ ደግሞ እኛ ሃቅ ላይ ሆነን የሀቅ ሰዎች በመደገፍ እንጠናከር!!!
✍️ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ
https://t.me/https_Asselefya1

Video message
ልባችንን በቁርአን እነረጋጋ!
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 018 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
019 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል አስራ ዘጠኝ
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة
➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
▪️ክፍል አስራ ዘጠኝ
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➲ለሰዎች ሁልጊዜ የደስታ ሰበብ እንጂ ለአንድም ሰው የሀዘን ምንጭ አትሁን ማስደሰት እንኳን ባትችል ማንንም ለመጉዳት አታስብ !!!
( رسايل من القلب24)
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
( رسايل من القلب24)
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➛ፍቅር እራሱ ርዝቅ መሆኑን ታውቃለህ ?
ነብያችን ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም ስለ እናታችን ኸዲጃ ረዲየላሁ ዓንሃ ሲናገሩ እኔ ፍቅሯን ተረዝቂያለው ነበር ያሉት።
➻አሏህ ሀላል የሆነው ፍቅር ይወፍቀን ከሀራሙ ያርቀን!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ነብያችን ዓለይሂ ሰላቱ ወሰላም ስለ እናታችን ኸዲጃ ረዲየላሁ ዓንሃ ሲናገሩ እኔ ፍቅሯን ተረዝቂያለው ነበር ያሉት።
➻አሏህ ሀላል የሆነው ፍቅር ይወፍቀን ከሀራሙ ያርቀን!!
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال تعالى :
{فَانطَلَقَا حَتَّىٰ إِذَا رَكِبَا فِي السَّفِينَةِ خَرَقَهَا ۖ قَالَ أَخَرَقْتَهَا لِتُغْرِقَ أَهْلَهَا لَقَدْ جِئْتَ ..................}
{فَانطَلَقَا حَتَّىٰ إِذَا رَكِبَا فِي السَّفِينَةِ خَرَقَهَا ۖ قَالَ أَخَرَقْتَهَا لِتُغْرِقَ أَهْلَهَا لَقَدْ جِئْتَ ..................}
Anonymous Quiz
21%
شَيْئًا فَرِيا
43%
شَيْئًا نُّكْرًا
25%
شَيْئًا إِمْرًا
11%
شَيْئًا إِدًّا
💎ጀግኒት ብያታለሁ💎
▰▰▰▰▰▰▰
➲እዉቀት ያለዉ የሚያስተምረኝ እያልሺ ቁጭ ብለሺ እጂሽ አጣጥፈሺ ወሬ ከመንዳት! አንገትሺ ደፍተሺ ተማሪ ጀግንና ቆራጥ ሁኚ በቃ አንቺም ማስተማር ትችያለሺ!
➲እንደዉም ይህ ላንቺ ጥሩ ነዉ ካስተማርሺዉ ፣ ጥሩ ሚስት ከሆንሺ፣ ከተንከባከብሽዉ ፣ ንግስት አድርጎ በልቡ ሁለየ አንግሶሽ ይኖራል። ክብርሺ ፣ስሜትሺ ፣ሁለየ ይጠብቃል!! በጥቅሉ ቦታ በደንብ የሚሰጥሺ እናማ ጠንክሪ እንጠንክር ለማለት ያክል ነዉ።
➲እኛ ሴቶች ከጠነከርን ብዙ ነገር መስራት እንችላለን የሚያቅተን የለም ከአሏህ ጋር!!
🖋ኡሙ ዑሰይሚን

الآية اللي غيرت حياتي -- _ أحمد الشافعي(1080P_HD)_1
<unknown>
🎙أحمد الشافعي
🔺የቁርዓን ግብዣ በማራኪ ድምፅ
🔺የቁርዓን ግብዣ በማራኪ ድምፅ
🌸እውነተኛ ፍቅር🌸
➸➸➸➸➸➸➸
➲እውነተኛ ፍቅር ከልብ የመነጨ
ትዳር ተፈላልጎ በክብር ከታጨ!
➲ከሚሁኑት ጋር ከተገጣጠመ
ሲያምኑት ለማይከዳ በቃሉ ለቆመ
ፍቅር ይጨምራል ደጋግሞ እየጣመ!
➲በግልፅነት መንገድ እውነትን አውርቶ
ስህተት እንኳን ቢኖር በይቅርታ ትቶ!
➲ስህተትን ተረድቶ አጠፋሁኝ ብሎ
ለጠብ ሳይቸኩሉ ነገርን አቅልሎ!
➲በክብር ከያዙት እውነተኛ ፍቅር
አብሮ ዘላቂ ነው ተጀምሮም አይቀር!
➲እውነተኛ ፍቅር አክባሪውን ያውቃል
እስከእድሜ ፍፃሜ በክብር ይዘልቃል!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➸➸➸➸➸➸➸
➲እውነተኛ ፍቅር ከልብ የመነጨ
ትዳር ተፈላልጎ በክብር ከታጨ!
➲ከሚሁኑት ጋር ከተገጣጠመ
ሲያምኑት ለማይከዳ በቃሉ ለቆመ
ፍቅር ይጨምራል ደጋግሞ እየጣመ!
➲በግልፅነት መንገድ እውነትን አውርቶ
ስህተት እንኳን ቢኖር በይቅርታ ትቶ!
➲ስህተትን ተረድቶ አጠፋሁኝ ብሎ
ለጠብ ሳይቸኩሉ ነገርን አቅልሎ!
➲በክብር ከያዙት እውነተኛ ፍቅር
አብሮ ዘላቂ ነው ተጀምሮም አይቀር!
➲እውነተኛ ፍቅር አክባሪውን ያውቃል
እስከእድሜ ፍፃሜ በክብር ይዘልቃል!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from نشر السنه بفهم سلف الأمة
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ተውሂድን ለቤተሰቦቻችን እነናድርስ ስንል በዚህ መልኩ ነው ።ይሄን ብቻ ገዝተን እናት አባቶቻችንን ዳእዋን እናድርስ!
ይህ ጉዳይ የሁላችንም ግዴታ ስለሆን ለዳእዋው የቻልነውን ያክል ዋጋ መክፈል አለብን!
👉ስለ ቴፑ አጠቃቀም
👉ስለ ዳእዋው ሁኔታ ጥቅል መረጃ ከቪዶው መረዳት ይችላሉ!!
⚡️በዚህ መልኩና በቀላል መንገድ ለቤተሰቦቻችን ተውሂድን ማድረስ እንችላለን!
የተውሂድ ጥሪ በገጠሩ ክፍል!
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii
ይህ ጉዳይ የሁላችንም ግዴታ ስለሆን ለዳእዋው የቻልነውን ያክል ዋጋ መክፈል አለብን!
👉ስለ ቴፑ አጠቃቀም
👉ስለ ዳእዋው ሁኔታ ጥቅል መረጃ ከቪዶው መረዳት ይችላሉ!!
⚡️በዚህ መልኩና በቀላል መንገድ ለቤተሰቦቻችን ተውሂድን ማድረስ እንችላለን!
የተውሂድ ጥሪ በገጠሩ ክፍል!
https://t.me/Yetwhidtrii
https://t.me/Yetwhidtrii
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ተውሂድን ለቤተሰቦቻችን እነናድርስ ስንል በዚህ መልኩ ነው ።ይሄን ብቻ ገዝተን እናት አባቶቻችንን ዳእዋን እናድርስ! ይህ ጉዳይ የሁላችንም ግዴታ ስለሆን ለዳእዋው የቻልነውን ያክል ዋጋ መክፈል አለብን! 👉ስለ ቴፑ አጠቃቀም 👉ስለ ዳእዋው ሁኔታ ጥቅል መረጃ ከቪዶው መረዳት ይችላሉ!! ⚡️በዚህ መልኩና በቀላል መንገድ ለቤተሰቦቻችን ተውሂድን ማድረስ እንችላለን! የተውሂድ ጥሪ በገጠሩ ክፍል! ht…
➲ሜጋባይቱ የተቀነሰ ያኛዉ አልወርድ ላላችሁ ይሄ ተጠቀሙ!!