💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️ውዱ ባለቤቴ!
➬➬➬➬➬➬

ውበቴም ድምቀቴም ላንተነው በቤቴ፣
ደስታህን ሳየው ነው የኔ መደሰቴ፣

ወልደው ካሳደጉኝ ከእናት አባቴ፣
ካደኩበት ሰፈር ካሳደገኝ ቤቴ፣
ሁሉን ነገር ትቼ ካንተጋ መምጣቴ፣
ከሁሉም ተቀደምክ አንተ በሂወቴ፣

ለኔ ትልቅ ሰው ነህ ውዱ ባለቤቴ፣
የልጆቼ አባት የፍቅሬ መብራቴ፣
ባንተነው ምታምረው የዱኔያ ሂወቴ፣
ምስጋና ይገባው ለኔ ስላረገህ፣
ውዱ ባለቤቴ የደስታ ምንጬነህ፣
ፈገግታህ አጅቦኝ ስደሰት በሳቅህ፣

የትዳርን ትርጉሙ አወኩት በስምህ፣
ለልጅህ ጥሩ አባት ለኔ ጥሩ ባል ነህ፣
አላህን ምትፈራ በመልካም አዛዥ ነህ፣
ላልጨርስ አልጀምር አንተን የተሰጠህ፣
ቅን አሳቢነትህ ምግባረ ሷሊህ ነህ፣

አልሀምዱሊላህ ወሽኩር ለኔ ያደረገህ፣
አንተ ሳሊህ ሁነህ በመልካም መራሀኝ፣
ድሮማላውቀውን ድኔን አስተማርከኝ፣
ልጆቼን በተግባር በኢልም አነፅክልኝ፣
ውዱባለቤቴ እድሜህ ይርዘምልኝ፣
በዱኒያም ደስታውን ሁሌም አግኝልኝ፣
ባኼራም መኖሪያክ በጀነት ያርግልኝ፣

የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝብኝ፣
የልጆቼን አባት ክፉ አያግኝበኝ።

➧ሚስቶች ለባሎቻችሁ ጋብዙ

➲ላጤዎች እንግድህ አብሽሩ

🖋ተነካክቶ የተወሰደ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
أقر إليك من خوفي و حزني
ومن كربي أتيتك أستجير

و أنت الله تقدر كل خير
وتلطف بي وتكشف ما يضير

https://t.me/https_Asselefya1
قَالَ الحَسّنُ البْصَّريُ رَحِمَهُ اللَّهُ تَعالىٰ :

تَفَقَّدُوا الْحَلَاوَةَ فِي ثَلَاثَةِ أَشْيَاءَ:

فِي الصَّلَاةِ وَفِي الذِّكْرِ وَقِرَاءَةِ الْقُرْآنِ ،، فَإِنْ وَجَدْتُمْ وَإِلَّا فَاعْلَمُوا أَنَّ الْبَابَ مُغْلَقٌ.

[ مَدَارِجُ السَّالِكيّنْ 📜 ]


https://t.me/https_Asselefya1
➧ሺርክ ጀለብያ ስለለበሰ፣ መስጂድ ስለገባ፣ በኢስላም ስም ስለተፈፀመ ተዉሒድ አይሆንም።✍
➧ወንድሜ ሚስትህን ተንከባከባት!!
➧በምላሽ ካንተ በእጥፍ እና በበለጠ ታስደስትሀለችና!

▪የሚስት ትርጉሙስ እንደዛ አይደል።

↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓

ሚ➛ሚያስደስትህን፣

ስ➛ ስታረግልህ፣

ት➛ ትኖራለች፣


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/https_Asselefya1