💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
..........ኡኽታ...!
«ልብሽ በእውነተኛ ኢማን ከተስተካከለ ተግባርሽም ይስተካከላል»
﴿ ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتنا قرة أعين ﴾

قال ابن علّان رحمه الله:-

بدأ بالزوجة لأن في صلاحها صلاح الذرية.

📕دليل الفالحين : ( ٣٧٦/١ )

(➧ጌታችን ሆይ በሚስቶቻችንና በልጆቻችን የዓይን ማረፊያ ስጠን )

🖋በሚለው የቁርዓን አንቀፅ

➧ኢብኑ ዓላን የተባለ ሊቅ እንዲህ ይላል :-


➢"መጀመሪያ በሚስት ጀመረ ምክንያቱም የሷ መስተካከል የልጆች መስተካከል ስለሆነ "


📕ደሊሉል ፋሊሂን ( 1/376)

https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና ➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱ ➲ለባሏ ደስታን የምትፈጥር ➧ከመልካም ሚስት ስብዕና መካከል ባለቤቷ ወደ እርሷ በሚመለከታት ጊዜ በተክለ ሰውነቷ፣ በገፅታዋ፣ በሁኔታዋና በአለባበሷ በባሏ ልብ ውስጥ ደስታን የምትፈጥር ናት። ➲መልካም ሚስት ባሏን በመታዘዝ፣ ለትእዛዙ መልካም ምላሺ በመስጠት፣ እርሱን ከመቃወምና አሻፈረኝ ከማለት፣ በእርሱ ላይ ከመኩራትና እራሷን ከፍ ከፍ…
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ለባሏ ደስታን የምትፈጥር
➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻

በጣም የሚደንቀውና ትንግርት የሚፈጥረው ደግሞ ሁልጊዜም ከቤት መውጣትን ስትፈልግ ራሷን አስውባና ዘንጣ ነው መሄድ የምትፈልገው ለባሏ ግን እንኳን እንድህ ልትዋብ ይቅርና ስትወጣ የምትኳኳለውን አንድ አስረኛውን የሚያክል እንኳን አትዘገጃጅም። እስኪ ቆም እንበልና ጥያቄ እንጠይቅ ታዲያ በዚህ ሁኔታ እየቀረበችው የትኛው ፍላጎት ነው የዚህን ባል ቀልብ ሊሞላ (ሊገዛ) የሚችለው? በምን አይነት ስሌትስ ነው የፍቅር ክንፍን ሊዘረጋለት የሚችለው?

ይህ አይነት ተግባር እንግድህ የሴቷን የትዳር ህይወት ሙሉ ማድረጊያና ማረጋገጫ፣ የከፍታዋና የልዕልናዋ መጎናፀፊያ ዘዴ (መንገድ) ላይ ያላትን የግንዛቤ ድክመትና ጉድለት እንድሁም አጉል የዋህነቷን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው

በተጨማሪ አብዘሃኛዎቹ ሴቶች ላይ የሚታየው ክፍተት የባሎቻቸውን ትዕዛዝን አለመቀበል፣ ቀና ምላሺ አለመስጠት፣ ቅሬታ፣ ብስጭትና ቁጣ፣ ከባሏም ሆነ ከሌሎች ጋ ባላት ሁኔታ ላይ ስሞታ የማብዛት ችግር ነው። በዚህ በሺታ ሳቢያ ይህች ሚስት ቤቷ ላይ የተዘበራረቀ ህይወት ታመጣለች፣ መጥፎ የታመሰና ውጥቅጡ የወጣ ህይወት ትፈጥራለች ይባስ ብላ (በራሷ ላይ ጦስ ገትታ) የራሷ ጠላት ትሆናለች

ከጃቢር በተዘገበና "ሶሒሕ ሙስሊም" ላይ በሰፈረ ሐድስ ላይ የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል

▪️يقول صلى الله عليه وسلم كما في صحيح مسلم من حديث جابر رضي الله عنه "إذا قدم أحدكم ليلا فلا يأتين أهله طروقا " يعني لا يفاجئهم في الليل

እንዳችሁ በለሊት/ወደ መኖሪያ ስፍራው /ከጎዞ ከተመለሰ ወደ ቤተሰቦቹ በድንገት እንዳመጡ። ማለትም በሌሊት ድንገት እንዳይመጣባቸው ማለት ነው። ለምን?

قال "حتى تستحد المغيبة وتمتشط الشعثة
▪️የአላህ መልዕክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ:-የተደበቀውን /የብልቷል ፀጉር/ እስክታስወግደው እና ያልተስተካከለ ( ፀጉሯን) ደግሞ እንድታበጥረው ነው።

ይህ ሐድስ በውስጡ ለተከበረችው ሚስት ወሳኝ የሆነ ጥቆማን ይዟል እርሱም ባሏን በሙሉ ንፅህና፣ በተዋበ ተክለ ሰውነት፣ ባሸበረቀ ዝግጅት ልትቀበለው እንደሚገባ የሚያመላክት ነው። በተለይ ደግሞ ከሩቅ ቦታ የሚመጣ ወይም ከጉዞ የሚመለስ ከሆነ ራሷን በጥሩ ዝግጅት እንድሁም ቤቷን በማበጃጀትና በማስዋብ መቀበል ከእርሷ የሚጠበቅ ወሳኝ ተግባር መሆኑን ያስረዳል።


ኢንሻአላህ ይቀጥላል

የመልካም ሚስት ስብዕና ከሚለው ከአብዱረዛቅ ቢን ዐብዱልሙሕሲን አልበድር ኪታብ የተወሰደች!

🖊ام فاروق
ወደ ቻናላችን ይቀላቀሉ ይጠቀማሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ما تيسر من سورة آل عمران
القارئ رعد الكردي
وَسَارِعُوٓا إِلٰى مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمٰوٰتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ

🎙 القارئ #رعد_الكردي

https://t.me/https_Asselefya1
➧የአላህ መልእክተኛ(ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም)
እንድህ አሉ


አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!


➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።


https://t.me/https_Asselefya1
012 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አስራ ሁለት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➧ሓያትህ መርፌ ቢሆን እንኳን ሪዝቅህ ክር ሆኖ ይመጣል እንጂ አይስትህም!! ልብህን አረጋጋው በጌታህ ላይ የቂን ይኑርህ...!
➛ምርጫሽ ወደ ጀነት የሚወስድሽ!
➛ልጆችሽን ኮትኩቶ በዲን የሚያሳድግ!
➛ለነሱ ተምሳሌትና መመሪያ የሚሆን ይሁን!

➛ሩጫሽ ለሀብቱና ለዝናው ሳይሆን
ለጀነት ጓደኝነትና ወዳጅነት ይሁን!
➛ዱኒያ ዛሬ ትመጣና ነገ ትመለሳለች!

ዲን ያለው ወንድ እድሜ ልኩን ሲጠብቅሽና ሲሳሳልሽ ይኖራል
!!

https://t.me/https_Asselefya1
«ውዷ እህቴ ሆይ!
➬➬➬➬➬➬➬

➛የባእዳንን አለባበስ ፣ አረማመድ ፣ አመጋገብ እና
የኑሮ ዘይቤን ከመከተል ተቆጠቢ ነብያዊ ግልፅ ሀዲስም ሰፍሮበታልና!

የአላህ መልክተኛ (ሰለላሂ ዐለይሂ ወሰለም) ከህዝቦቻቸው ጋር በእምነት ጉዳይዎች የተመሳሰለ ከነሱ ነው ብለዋል።

👉መመሳሰልን ከጠላሽ እንግዲያውስ ሰለፎችን ሞዴልሽ አድርጊ!

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◼️قالت عائشة رضي الله عنها :

يا معشر النساء، لو تَعلَمن بحق أزواجكن عليكن، لجعلَت المرأةُ منكن تمسح الغبار عند قدمَي زوجها بحُرِّ وجهِها.

#ابن أبي شيبة ٤/٢٠٥

እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሀ እንዲህ ትላለች :-

«እናንተ ሴቶች ሆይ ከናንተ ውስጥ በሷ ላይ ያለባት የባልዋን ሀቅ ብታውቅ ኖሮ የጫማውን አቧራ በግንባርዋ በጠረገችለት ነበር »

ኢብኑ አቢ ሸይባ ( 4/205)
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧የድሮ ወንድ መልካም ነበር ከነ መሀይምነቱ!!


✍️አቡ መርየም حفظه الله