Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ሃያዘጠኝ
⬅️الليلة(29) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሃያዘጠኝ
⬅️الليلة(29) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
♦️ሰላማዊ ተቃዉሞ ሰልፍ በኢስላም እይታ
🎙በሸይኽ ፈዉዛን حفظه الله
🎙በሸይኽ ፈዉዛን حفظه الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
-
{وَأَنَّهُ هُوَ أَماتَ وَأَحيا}
-النجم.
-وأنه سبحانه أمات مَن أراد موته مِن خلقه، وأحيا مَن أراد حياته منهم، فهو المتفرِّد سبحانه بالإحياء والإماتة.
-التفسير المُيسّر

➧ሴቶች አላን ፍሩ ባሎቻችሁንታዘዙ!
ሴት ልጂ የመጨረሻ ቂል የምትሆነዉ ባሏ ላይ ሀይለኛ በመሆን እሱን የምትይዘዉ ይመስላታል!
➧ልቡን አታገኝዉም ከሱ ጭቅጭቅ የምታበዢ ከሆነ ታዘዥ ለባልሺ!
➧ባል ሴት ሲታዘዘዉ ይወዳል ከዛ እሱም ያከብርሻል ያዝንልሻል!
➴➴➴➴➴➴➴➴
▪ወንድም በልኩ አድርገዉ ትዛዝህን!
የአንድ ሀገር መሪ ጀኔራሎችን የሚያዘዉ ትዛዝ ሚስትህን አትዘዛት በአቅሟ ልክ እዘዛት!
➧ሚስቶችም ደግሞ የባሎቻችሁን ደረጃታላቅነት አዉቃችሁ ታዘዙ!!
🎙ከአቡ መርየም ረመዷን 29 ፀናት ከሚለዉ ሙሐደራ የተወሰዴ
✍️أم عثيمبن
https://t.me/https_Asselefya1

የዒድ ህግጋቶችና ሱናዎች
Abu Useymin
♦️አዲስ ወቅታዊ ሙሓደራህ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➴➴➴➴➴➴➴➴
➧የሙስሊሞች ዒድ ስንት ነው ?
➧የዒድ ሰላት ብይኑ ምንድነው ?
➧ለዒድ ሰላት መስፈቶች ምንድናቸው?
➧የዒድ ሰላት የት ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት መች ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት ገፅታው ምን ይመስላል ?
➧የዒድ ሰላትና ኹጥባ እንዴት ነው ?
➧በዒድ ቀን ውስጥ ያሉ ሱናዎች ምንድናቸው ?
🎙️𝐛𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6163
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
▪በዉስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች
➴➴➴➴➴➴➴➴
➧የሙስሊሞች ዒድ ስንት ነው ?
➧የዒድ ሰላት ብይኑ ምንድነው ?
➧ለዒድ ሰላት መስፈቶች ምንድናቸው?
➧የዒድ ሰላት የት ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት መች ነው የሚሰገደው ?
➧የዒድ ሰላት ገፅታው ምን ይመስላል ?
➧የዒድ ሰላትና ኹጥባ እንዴት ነው ?
➧በዒድ ቀን ውስጥ ያሉ ሱናዎች ምንድናቸው ?
🎙️𝐛𝐲 𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6163
عاجل:
غدًا المكمل لشهر رمضان في السعودية ، بعد تعذر رؤية هلال شوال ، وعيد الفطر يوم الاثنين .
غدًا المكمل لشهر رمضان في السعودية ، بعد تعذر رؤية هلال شوال ، وعيد الفطر يوم الاثنين .
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
عاجل: غدًا المكمل لشهر رمضان في السعودية ، بعد تعذر رؤية هلال شوال ، وعيد الفطر يوم الاثنين .
አስቸኳይ
በሳውዲ አረቢያ የሸዋልን ወር ጨረቃ ማየት ስላልተቻለ የረመዳን ወር ማሟያ ነገ ሲሆን የኢድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ነው።
በሳውዲ አረቢያ የሸዋልን ወር ጨረቃ ማየት ስላልተቻለ የረመዳን ወር ማሟያ ነገ ሲሆን የኢድ አልፈጥር በዓል ሰኞ ነው።
Forwarded from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
◾️የሰለፎቻችን የረመዷን አጨራረስ
💦ሸኽ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።
✅ የረመዷን መጨረሻ ላይ ሰለፎች (ቀደምቶች) እስቲግፋርና ወደ አላህ መመለስን ያበዙ ነበር። በስራቸው ላይ አላህን ይፈሩ ነበር። ረመዷንም ሆነ ከረመዷን ውጪ በኢባዳ ላይ በጣም ይጠነክሩ ነበር። እንዲ ከመታገላቸውም ጋር ረመዷን ላይ የሰሩትን ስራ አይቀበለንም ይሆን? በማለት አላህ ይፈሩ ነበር። ከዚህም ፍራቻ የተነሳ ወደ አላህ በመመለስ እስቲግፋርን ይጠይቁ ነበር።
📚መጃሊሱ ሸህር ረመዷን
👉እኛስ ከነሱ አንፃር የት ነን? ምንስ እየሰራን ነው? አጨራረሳችንን በመልካም ለማሳመር ምን ያክል እየጣርን ነው? መልሱ ለሁላችንም ግልፅ ነው።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➡️ ጁዝ ሰላሳ
⬅️الليلة(30) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
▪አልሐምዱሊላህ ተጠናቀቀ!
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሰላሳ
⬅️الليلة(30) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
▪አልሐምዱሊላህ ተጠናቀቀ!
➧https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም! ➡️ ጁዝ ሰላሳ ⬅️الليلة(30) رمضان 🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله ▪አልሐምዱሊላህ ተጠናቀቀ! ➧https://t.me/https_Asselefya1
📚الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
♦️ከረመዷን መግቢያ ጀምሮ በተከታታይ ስንለቅላችሁ የነበረው ቁርዐን ዛሬ ጨርሰናል አሏህ መልካም ስራችንን ይቀበለን.....!!
✍️اللهم إجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا و نور صدورنا و جلاء همومنا و أحزاننا!!
♦️ከረመዷን መግቢያ ጀምሮ በተከታታይ ስንለቅላችሁ የነበረው ቁርዐን ዛሬ ጨርሰናል አሏህ መልካም ስራችንን ይቀበለን.....!!
✍️اللهم إجعل القرآن العظيم ربيع قلوبنا و نور صدورنا و جلاء همومنا و أحزاننا!!
➧አንድ አማኝ ይህን ረመዳን በመለየቱ እንባ እንዴት አያፈስም?!
➲ዳግም በህይወት ኖሮ ያግኘው አያገኘው የሚያወቀው ነገር የለምና።
📚ኢብኑ ረጀብ
https://t.me/https_Asselefya1
➲ዳግም በህይወት ኖሮ ያግኘው አያገኘው የሚያወቀው ነገር የለምና።
📚ኢብኑ ረጀብ
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኹጥባ_የወረመዷን ወር ስንብትና
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
➡️የረመዷን ወር ስንብት እና የዘካተል ፊጥር ብይኖች
▪ያለፈዉ ዓመት ረመዳን መጨረሻ አካባቢ የተደረገ ኹጥባ !!
🕌ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
http://t.me/Azharmesgiddessie
http://t.me/Azharmesgiddessie
▪ያለፈዉ ዓመት ረመዳን መጨረሻ አካባቢ የተደረገ ኹጥባ !!
🕌ደሴ አል አዝሓር መስጂድ
🎙 አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
http://t.me/Azharmesgiddessie
http://t.me/Azharmesgiddessie
ሴቶች እና ዒድ !!
Abu Useymin
▪አድስ ወቅታዊ መሓደራህ
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
♦️ሴቶች እና ዒድ
⓵➮ሴት ልጅ ወደ ዒድ ሰላት ለመሄድ ልታሟላቸው የሚገቡ ነገራቶች !!
⓶➮ሴቶች በዒድ ቀን መራቅ ያለባት ወንጀላቶች!
➲ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል!
🎙𝐵𝐲 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6188
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
♦️ሴቶች እና ዒድ
⓵➮ሴት ልጅ ወደ ዒድ ሰላት ለመሄድ ልታሟላቸው የሚገቡ ነገራቶች !!
⓶➮ሴቶች በዒድ ቀን መራቅ ያለባት ወንጀላቶች!
➲ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተዳሰዋል!
🎙𝐵𝐲 𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/6188
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audio
♦️ረመዷን ስለተለየኸን አዝነናል‼️
✅አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!
🔹በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
✅አንድ ሙእሚን ከረመዷን በመለየቱ እንዴት አያነባም!?ከአሁን በኋላ በቀረው እድሜ ረመዷንን ተመልሶ ያግኛት ወይም አያግኛት የማያውቅ ሆኖ ሳለ!!
🔹በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና የተገባው ነው ።
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru