💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
▪️قال الإمام أحمد رحمه الله:

سامح أخاك
وما ينفعك أن يعذب الله أخاك المسلم بسببك.

📓سير أعلام النبلاء (٢٦٢/١١)
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲ኢእቲካፍ በምናደርግበት ጊዜ የተወደዱ ተግባሮች ➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛ ➲ኢእቲካፍ ከሌሎች ጉዳዮች ራሱን አግልሎ መስጂድ ውስጥ የሚቆይበት ተግባር በመሆኑ በኢእቲካፍ ጊዜ ሰላት፣ ዚክር፣ ዱዓ (ፀሎት)፣ ቁርአን ማንበብ፣ ምህረትን መማፀንና ሌሎችንም አምልኳዊ ተግባራት በብዛት መፈፀም ይወደዳል:: ➲ኢእቲካፍ ለሚፈፅም ሰው የተፈቀዱ ነገሮች ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➧ኢእቲካፍ ላይ ያለ ሰው ምግብ…
➲አልሃምዱሊላህ ዉዷዬ የፍሩቅ ማሚ ወደ ስራዎቿ ተመልሳለች ዳታም ተስተካክሏል!

✅ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ከረመዷን ቡኋላ በቻናላችን
ልዩ ልዩ ትምህርቶች እንለቃለን ኢንሻ አላህ!

➧በተለይ ለሴቶች የተለያዩ ኪታቦችን በአጭር እጥር ምጥን
ባለ ፁሁፍ የምናካፍላችሁ ይሆናል
ኢንሻ አላህ!

✍️أم عثيمين
➲ያኢላሂ!!
➱➱➱➱

በኢማን ሙላን፣
በኢስቲቃማ አሳምረን፣
የሚጠቅመንን አሳውቀን፣
መንገድህን አመላክተን
ፍለጋህን አስተምረን።

《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
➛አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ይችን ዱዐ አብዙ!!
➡️እስቲ ተጠየቅ

አስር ቁልፍ ተሰጥቶህ ከነዚህ ቁልፎች ውስጥ አንዱ በወርቅ፣ በብርና በዶላር የተሞላ የመጋዘን ቁልፍ ነው ከፍተህ የፈለከውን ውሰድ ብትባል ምን ታደርጋለህ?

ሀ】በግምት አንዱን ቁልፍ መርጬ ሌላውን እተዋለሁ
ለ】ሁሉንም አልፈልግም ብዬ እተዋቸዋለሁ
ሐ】ትክክለኛው ቁልፍ እስካገኝ አስሩንም እሞክራለሁ

♦️መልስህ ያለምንም ጥርጥር "ሐ" እንደሚሆን እገምታለሁ።

ለይለተል ቀድርም ልክ እንደዚሁ ምሳሌ ነው።

በአስሩ የረመዷን የመጨረሻ ቀናቶች ውስጥ ፈልገው ተብሎ አስር ቁልፍ ቀናቶች ተሰጥቶሀል።
አላህ ይህንን ታላቅ እድል ይወፍቅህ ዘንዳ በአስሩም ሌሊቶች ውስጥ ፈልጋት።

ወርቅና ብር እኮ ርካሽ የዱንያ ቁስ ናቸው። ለይለተል ቀድር ግን ከሰማንያ ሶስት አመት በላይ የሆነ ኢባዳ የምታገኝበት፣ ወንጀልህ የሚማርበት፣ የአላህ ውዴታ የምትሸምበትና ጀነት የመግቢያ ሰበብ ነው።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#تــلاوات

﴿قَدْ أَفْلَحَ مَن تَزَكَّى ۝ وَذَكَرَ اسْمَ رَبِّهِ فَصَلَّى﴾

- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሃያ ሶስት
⬅️الليلة(23) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

➧https://t.me/https_Asselefya1
▫️‏قال الشيخ صالح الفوزان - حفظه الله -:

اللّه جل وعلا يستمع إليك وأنت تقرأ القرآن، فعظّم تلاوة القرآن بتعظيم الله الذي يستمع إليك.

[ كلمات رمضانية : ١٤ رمضان ١٤٤٠ هـ ]
➲ወላጆቻችንን በዱአ አንርሳቸው
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

◾️قـال الشيخ ابن عثيمين - رحمه الله-:
【"دعـاؤك لوالدك في صلاة التراويح أو في صلاة التهجد أفضل بكثير من أن تذبح له عشـر نيـاق".

➧ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

(ለሞተው አባትህ) በተራዊህ ወይም በተሀጁድ ላይ ሆነህ ዱአ ማድረግህ አስር ግመል ከምታርድለት በብዙ እጥፍ የተሻለ ነው።

📔[ لقـاء البـاب المفتوح (١١٥) ]

♦️ለሞቱትም ሆነ በህይወት ላሉት ወላጆቻችን ስጁድ ላይ ሆነን፣ ከማሰላመታችን በፊት፣ የጅሙአ ቀን፣ ማፍጠሪያ አካባቢ፣ በአሽረል አዋኺር፣ በሌሊት ተነስተንና ሌሎችም ዱአ ተቀባይነት ባላቸው ወቅቶች በዱአ ልናስታውሳቸው ይገባል።

➤ወደ አሔራ ለሄዱት
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➲አላህ እንዲምራቸው
➲ወንጀላቸውን ይቅር እንዲላቸው
➲ቀብራቸው የጀነት ጨፌ እንዲያደርግላቸው
➲ቀብራቸው በብርሀንና በኑር እንዲሞላው
➲ከቀብር ቅጣት እንዲጠብቃቸው አላህን አጥብቀን ልንለምንላቸው ይገባል።

➧በህይወት ያሉ እንደሆነ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

➲አላህ ቅናቻውን መንገድ እንዲመራቸው
➲ከሽርክ ከቢድአና ከጥመቱ ሁሉ እንዲጠብቃቸው
➲ኻቲማቸው እንዲስተካከል
➲ከዱንያ ጭንቅና ጥበት አላህ እንዲጠብቃቸው
➲አላህ መልካሙን ሁሉ እንዲወፍቃቸው
➲እድሜያቸው ከመልካም ስራ ጋር እንዲያረዝመውና ሌሎችም መልካም ዱአዎች ልናደርግላቸው ይገባል።

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ሁላችንም አላህ ለይለተል ቀድር ይወፍቀን

《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
➭አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
ሁላችንም ይችን ዱዐ እናብዛ!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ትዳር ውስጥ ለሚያጋጥመን ችግሮች ሁልጊዜ የተረጋጋ መንፈስ መላበስ አለብን ምንም ነገር ቢፈጠር ጥንዶቹ በህይወታቸው ውስጥ ታጋሽ መሆን ይጠበቅባቸዋል!!!
( عشر النصحة النساء 214)