Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ሃያ
⬅️الليلة(20) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሃያ
⬅️الليلة(20) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➲ኢእቲካፍ
➱➱➱➱➱
➧የኢቲካፍ ትርጉሙና ሸሪዓዊ ድንጋጌው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭
➧ኢእቲካፍ_ማለት አምልኮን አስቦ መስጂድ ውስጥ መቆየት ሲሆን ሸሪዓዊ ብይኑ ሱና ነው፡፡ አላህ እንዲህ ብሏል፦
▪️وَعَهِدْنَآ إِلَىٰٓ إِبْرَٰهِۦمَ وَإِسْمَـٰعِيلَ أَن طَهِّرَا بَيْتِىَ لِلطَّآئِفِينَ وَٱلْعَـٰكِفِينَ وَٱلرُّكَّعِ ٱلسُّجُودِ البقرة: (١٢٥)
“ወደ ኢብራሂምና ወደ ኢስማዒልም ቤቴን ለዘዋሪዎቹና ለተቀማጮቹም ለአጎንባሾች ሰጋጆቹም አጥሩ ስንል ቃል ኪዳን ያዝን” አል-በቀራህ 125
▪️وَلَا تُبَـٰشِرُوهُنَّ وَأَنتُمْ عَـٰكِفُونَ فِى ٱلْمَسَـٰجِدِ البقرة: ١٨٧
“እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ አትገናኙዋቸው”፡፡ አል-በቀራህ 187
➲አዒሻ ረዲየሏህ ዐንሀ እንዳለችው “ነብዩ(ﷺ) የረመዳንን የመጨረሻዎች አስር ቀናት እስኪሞቱ ድረስ ኢእቲካፍ ያደርጉ ነበር፡፡”
➲የኢእቲካፍ መስፈርቶች
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛
➧ኢእቲካፍ ፈፃሚው ሙስሊም መሆን፣ የመለየት እድሜ የደረሰና አእምሮው ጤናማ መሆን አለበት፡፡ በአንፃሩ ከሃዲ የአእምሮ ህመምተኛ ወይም የመለየት እድሜ ያልደረሰ ህፃን ኢእቲካፋቸው ትርጉም አይኖረውም፡፡ ለኢእቲካፍ አቅመ አዳም (ሄዋን) መድረስና ወንድ መሆን መስፈርቶቹ አይደሉም፡፡ የመለያ እድሜ (ሰባት አመት) የደረሰ እንዲሁም ሴት ልጅ ኢእቲካፍ ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡
➻ኒያ፦ ነቢዩ (ﷺ) “ስራዎች የሚለኩት በኒያ ነው” ብለዋል::
➲መስጂድ ውስጥ መሆን አለበት፦“እናንተም በመስጊዶች ተቀማጮች ስትኾኑ” አል-በቀራህ 187
➠ነቢዩም (ﷺ) ኢእቲካፍ የሚያደርጉት መስጂድ ውስጥ ብቻ እንጂ ቤት ውስጥ ወይም ሌላ ቦታ ኢእቲካፍ አድርገው አያውቁም፡፡
➤የኢእቲካፍ ወቅት ተወዳጅ ተግባሮቹና ኢእቲካፍ ላይ ላለ ሰው የሚፈቀዱ ነገሮች
➲የኢእቲካፍ ወቅት፦ኢእቲካፍ ሊባል የሚችለው አንድ ግለሰብ መስጂድ ውስጥ ለተወሰነ ወቅት ሲቆይ እንጂ ምንም ካልቆየ ኢእቲካፍ አይሰኝም፡፡ ትንሹ የኢእቲካፍ መጠንን በተመለከተ በዑለማዎች መካከል የተለያዩ ሃሳቦች ቢኖሩም ነገር ግን የተሻለው አቋም ገደብ የለውም የሚለው ነው፡፡
ይሁንና ከአንድ ቀን ባያንስ የተሻለ ነው ምክንያቱም ነቢዩም (ﷺ) ሆኑ ከሰሃቦች አንድም ግለሰብ ከአንድ ቀን ያነሰ ወቅት ኢእቲካፍ እንዳደረጉ አልተዘገበም፡፡
ኢእቲካፍ ከሚደረግባቸው ጊዜያት በላጩ የመጨረሻዎቹ የረመዳን አስር ቀናት ናቸው፡፡ ይህን በተመለከተ አዒሻ ረድየሏህ አንሀ እንዳለችው“ነብዩ(ﷺ) እስኪሞቱ ድረስ የረመዳን የመጨረሻ አስር ቀኖችን ኢእቲካፍ አድርገዋል፡፡”
➧የረመዳን አስር ቀኖችን ኢእቲካፍ ማድረግ የፈለገ የሃያ አንደኛውን ቀን ንጋት ሱብሂ ሰላት ኢእቲካፍ ያሰበበት መስጂድ ውስጥ በመስገድ ይጀምርና የመጨረሻው የረመዳን ቀን መግሪብ ከሰገደ በኋላ ያጠናቅቃል፡፡
♦️በድጋሜ የተለቀቀ. 🖊ام فاروق
ው ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኑረዲን አል አረቢ – የተውሂድ አሳሳቢነቱና ቱርፋቱ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተውሂድ አሳሳቢነቱ 2
በኑረዲን አል አረቢ
➡️የተዉሒድ አሳሳቢነቱ
♦️ክፍል ⓶
🔎በገጠር_የተደረገ_ነው።
🎙በኑረዲን_አል_አረቢ!!
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
♦️ክፍል ⓶
🔎በገጠር_የተደረገ_ነው።
🎙በኑረዲን_አል_አረቢ!!
https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 8⃣7⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 8⃣7⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
◾️ለይለቱል ቀድር በተመለከተ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🌙 لــــــــــيــــــــلـــــة الـــــــــقـــــــــدر 🌙
💢ወሳኝ የኡለማዎች ምክር
①) የለይለተል ቀድር ትሩፋቶች
②) ለይለተል ቀድር መቼ ነው?
③) የለይለተል ቀድር ሱናዎች
④) ለይለተል ቀድር ተስፋ ሚደረግበት ቀን መቼ ነው
◾️የኡለማዎች ስብስብ
♦️ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚን
♦️ሸይኽ ኢብኑ ባዝ
♦️ሸይኽ ፈውዛን
♦️አብዱልአዚዝ ኣሉ ሸይኽ

➲በነዚህ ተወዳጅ በሆኑት አስርት ቀናቶች ይህቺን ዱአ እናብዛ!
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ!!}

ለይለቱል ቀድር
Sadat
➲ለይለቱል ቀድርን እንደት እናሰልፈው በሚል ርዕስ አጭር ትምህርት
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
♦️በድጋሜ የተለቀቀ
🎙 በኡስታዝ ሳዳት ከማል [አቡ መርየም] ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
《اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ
♦️በድጋሜ የተለቀቀ
🎙 በኡስታዝ ሳዳት ከማል [አቡ መርየም] ሀፊዘሁሏህ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
الشيخ سعد الغامدي سورة الكهف كاملة
➲ጣፋጭ ቲላዋ
◆سورة الكهف
((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))
♦️የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)
↩️القارئ سعد الغامدي📚

➲ሼይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን -
አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ ፦
➴ዒባዳን ከማብዛት ኢባዳን ማሳመር
(አሳምሮ መስራት) በጣም አሳሳቢ ነው።
(ቡሉጉል መራም ፥ 3/534 )
አሏህ ይዘንላቸውና - እንዲህ ይላሉ ፦
➴ዒባዳን ከማብዛት ኢባዳን ማሳመር
(አሳምሮ መስራት) በጣም አሳሳቢ ነው።
(ቡሉጉል መራም ፥ 3/534 )
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
▪️قال النبي ﷺ :
" أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً ".
قال المحدث الألباني : حسن
📕السلسلة الصحيحة 1407
https://t.me/https_Asselefya1
" أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشراً ".
قال المحدث الألباني : حسن
📕السلسلة الصحيحة 1407
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
➡️ ጁዝ ሃያ አንድ
⬅️الليلة(21) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
➡️ ጁዝ ሃያ አንድ
⬅️الليلة(21) رمضان
🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله
🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........
➧https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from التوحيد سبل النجة
➢ከምላስ ያለፈ ላኢላ ሃኢለሏህ
➴➴➴➴➴➬➬➬➬➴➴➴➴➴
➲ላኢላ ሃኢለሏህ ዘርፈ ብዙ ትሩፍቶች ያቀፈች ቃለ_ተዉሒድ ናት።ላአላ ሃኢለሏህ ምንም እንኳን ተቆጥረዉ ለማያልቁ በርካታ ቱርፍት ወሳኝ ቁልፍ ብትሆንም ሊስተዋል የሚገባዉ ነገር ግን ከልብ እምነትና ከተግባራዊ ማረጋገጫ የተራቆተ ላኢላ ሃኢለሏህ ፍይዳ_ቢስ መሆኑ ነዉ።
➧መሰረታዊ መልዕክቶቿን ገሸሽ በማድረግ ከአሏህ ሌላ አካላትን እየተጣሩ ፣እየለመኑ፣ለፍጡር እያረዱ፣በፍጡር እየተመኩ፣ወደ ፍጡር እየሸሹ፣ በምላስ ላኢላ ሃኢለሏህ ቢያስተጋቡት ፋይዳ_ቢስ ነዉ።ይስተዋል ኢስላም ለደረቀ''እመን ትድናለህ''ቦታ የለዉም።
➠ተዉሒድ በምላስ ጫፍ ተቀባብሎ የሚተኮስ ባዶ ''ሰለምኩ'' አይደለም።
➢ተዉሒድ ማለት ከሽርክ ሳይርቁ ከጣኦት ሳይፍቱ እንዲሁ ላኢላ ሃኢለሏህ ማነብነብ አይደለም። ነገሩ በምላስ ቢያልቅማ እነ አቡ ጀህል ለሰይፍ አንገታቸዉ ባልሰጡ ነበር
➲ባዶ በምላስ መፈከር ቢሆንማ ቁረይሾች ነብዩን ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም በላያቸዉ ላይ ለማንገስ ወይንም ሴቶች ልጆቻቸዉን ለመስጠት ፣ አለያም ሀብት ንብረታቸዉን ሰብስበዉ ለማስረከብ ጥያቄ ባላቀረቡ ነበር።
➠ባዶ ላኢላ ሃኢለሏህ ቢጠቅምማ ምናፍቃን በርግጥ ከእሳት በታችኛዉ አዘቅት ዉስጥ ናቸዉ ባልተባለ ነበር። በጭራሺ!!
➧እርግጥ ነዉ ነብዩ ሰለሏህ አለይሒ ወሰለም እዳሉት ላኢላ_ሃኢለሏህ ያለ ሰዉ ህይወቱ ንብረቱ የተጠበቀ ነዉ።
➻የመጨረሻ ንግግሩ ላኢላ ሃኢለሏህ የሆነ ሰዉ የጀነት ነዉ።
➻ላኢላ ሃኢለሏህ ከሰማይ ከምድር የከበደች ቃል ነች።
➻ላኢላ ሃኢለሏህ ነብያት ከተናገሯቸዉ ንግግር ሁሉበላጭ ነች።
➻ላኢላ ሃኢለሏህ ወደ ኢስላም መግቢያ በር፣የጀነት መክፈቻ ቁልፍ ነች። ነገር ግን ላኢላ ሀኢለሏህ በምላስ ከመናገር በተግባር መልዕክቷን ማስገኘት የግድ ይላል።
➻ወሀብ ኢብኑ ሙነቢህ ረሒመሁሏህ'''ላኢላ ሀኢለሏህ የጀነት ቁልፍ አይደለችም?''ተብለዉ ሲጠየቁ''እሱማ ነች። ነገር ግን ጥርስ የሌለዉ ቁልፍ የለም። ስለዚህ ጥርሶች ያለዉ ቁልፍ ካመጣህ ይከፍትልሀል። አለበለዚያ አይከፍትልህም ብለዉ ነዉ የመለሱት።(ፈትሑል_ባሪ:3/149)እዉነት ብለዋል!
➠የላኢላ ሃኢለሏህ መስፈርቶች አሏህ ያዘዛቸዉ ህግጋቶች የቁልፉ ጥርሶች ናቸዉ።
➠በአሏህ ላይ ማጋራት፣ ከባባድ ወንጀሎች መፈፀምወይ ቁልፉን ከመሠረቱ የሚያጠፍ ወይ ደግሞ ጥርሶቹን የሚጎዱ ናቸዉ። ለዚህምነበር ሐሰኑል በስሪይ''የሆኑ ሰዎች'' ላኢላ ሃኢለሏህ ያለ ጀነት ገባ'ይላሉ ሲባሉ``ላኢላ ሃኢለሏህ ብሎ የሷን ሐቆችና ድንጋጌዎች ያደረሰ ጀነት ገባ ያሉት።(ከሊመቱል ኢኽላስ ሊብኒ ረጀብ:13_14)
➧እናም ላኢላ ሃኢለሏህ መመስከር፡ ከአሏህ በስተቀር የሐቅ አምላክ እንዴሌለ ከነ መስፈርቶቿ በተጨባጭ ማስገኛት የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ከእያንዳንዱ ሙስሊም የግድ ሊረጋገጥ የማገባ ሙስሊም የመሆንና ያለ መሆን ወሳኝ ነጥብ ነዉ።
➠ስለዚህ ~ይቺ የተዉሒድ ቃል ጀነት ለመግባት፣ ከእሳት ለመራቅ ወሳኝ ሰበብ ነች። ነገር ግን ይህ ይሆን ዘንድ መስፈርቶቿ መሟላት አለባቸዉ ማለት ነዉ።{ጃሚዑል ወልሒከም:1/522}
¶ተዉሒድ የሁለት ሀገር የስኬት ቁልፍ!ከሚለዉ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ መፀሀፍ ከገፀ 106 እስከ107የተወሰዴ!!
✍«𝐔𝐦𝐮~𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧»
➤ወደ ቻናላችንJoin ይበሉ ይ ጠ ቀ ማ ሉ

የለይለተል ቀድር ደረጃ
Abu Useymin
➡️ አድስ ወቅታዊ ሙሐደራ
➨➨➨➨➨➨➨➨➨
●ርዕስ፦የለይለቱል ቀድር ደረጃ
🎙𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/5949
➨➨➨➨➨➨➨➨➨
●ርዕስ፦የለይለቱል ቀድር ደረጃ
🎙𝐴𝑏𝑢 𝑈𝑠𝑒𝑦𝑚𝑖𝑛 حفظه الله
➧https://t.me/abuUseyminabdurehman/5949
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ዘካችሁን ለንግድ ባንክ እንዳትሰጡ!
~~~~~ ~~~~~~ ~~~~~~
ባያያዝኩት ማስታወቂያ ላይ እንደምታዩት ንግድ ባንክ ዘካ እሰበስባለሁ እያለ ነው። ንግድ ባንክ ፈፅሞ ለዚህ ኃላፊነት የሚሆን አይደለም። ማንንም የሸሪዐ ቦርድ አድርጎ ስላቀፈ እንዳትሸወዱ። ዘካ ቀልድ አይደለም። ቀላል ሃላፊነትም አይደለም። ወይ በራሳችሁ ወይም ደግሞ ታማኝነቱን በምታውቁት አካል በኩል ብቻ አውጡ።
~
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
~~~~~ ~~~~~~ ~~~~~~
ባያያዝኩት ማስታወቂያ ላይ እንደምታዩት ንግድ ባንክ ዘካ እሰበስባለሁ እያለ ነው። ንግድ ባንክ ፈፅሞ ለዚህ ኃላፊነት የሚሆን አይደለም። ማንንም የሸሪዐ ቦርድ አድርጎ ስላቀፈ እንዳትሸወዱ። ዘካ ቀልድ አይደለም። ቀላል ሃላፊነትም አይደለም። ወይ በራሳችሁ ወይም ደግሞ ታማኝነቱን በምታውቁት አካል በኩል ብቻ አውጡ።
~
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 8⃣8⃣》
〰〰〰〰〰
♦️የመጨረሻ ክፍል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
《ክፍል 8⃣8⃣》
〰〰〰〰〰
♦️የመጨረሻ ክፍል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
➡️የጁሙዓ_ኹጥባ
◾️ الْعَشْرُ الأَوَاخِرُ مِنْ رَمَضَانَ غَنِيمَةُ الْعَابِدِينَ
♦️ከረመዷን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናቶች አላህን ለሚገዙ ሰዎች ምርኮ ነች።
🕌ደሴ_አል_አዝሐር_መስጅድ
📅 رَمَضَانْ جُمُعَة21/1443
🎙 أبو عائـــشــة أول ابن كاســاو
https://t.me/Abuebrahim22322