💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
309 አመት ክፍል 1
Sadat
309 አመት ዋሻ ውስጥ የተኙት ወጣቶች ታሪክ
ክፍል 1
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑተ ይሚያህ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ ፡-
•በመልካም የሚያዙ ከመጥፎ የሚከለክሉ ሰዎች የዲን ዶክተሮች ናቸው ። በእነርሱ ሰበብ የበሽተኞች ልቦች ይድናሉ ፣ ጠማማ ልቦች በእነርሱ ሰበብ ይመራሉ ፣ ከሐቁ የተዘነበሉ ልቦች በእነርሱ ሰበብ ቀጥ ይላሉ ፣ የቅን ጎዳና ምልክት የጨለማ ብርሃን ናቸው ።
ምንጭ፦📚【ጃሚዑል መሳኢል 5/250】
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴ጁምዓ

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

➧«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው»

➧ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ "ሰሂህ" ብለውታል።(1502)

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

➧«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰለዋት ያወርድበታል።»

➧ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሀሰን " ብለውታል።
📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ: ቁጥር 1407 ]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
🌸ዘመናዊነቴ🌹

ዘመናዊነቴን- ይቀማኛል ብለሽ
ዘመነኛ መሆን ـቁሳዊነት መስሎሽ
ብጫቂ ደርበሽ ـገላሽን አራቁተሽ
በውዳቂ ስክሪን ـአይኖችሽን ተክለሽ
ዝነኛ ላልሻቸውـ ለሀጭ አዝረክርከሽ
በህልም በእውንሽ ـእነሱን እያለምሽ
የሆኑትን ሁሉ ـለመሆንም ቃጣሽ
የሰይጣን አሽከሮች ـመሆናቸው ጠፍቶሽ፣
የእነሱ ባሪያـ ከሆንሽም ሰነበትሽ

ህይወትን በከንቱـ ብቻ እየገፋሽ
በሰቀቀን ኑሮ ከጌታሽ ተጣልተሽ
ለሰዎች ምስጋናـ ደፋ ቀና እያልሽ
ከነጎደ ወዲህـ ይህ አጭሩ እድሜሽ
ደምም ብታለቅሺ ـምንም አይፈይድሽ
ተመለሽ እህቴـ በግዜ ልምከርሽ

የነጮች ግርግር ـስሜትሽን ቀስቃሽ
የስልጣኔ ጥግـ ለስጋሽ መምነሽነሽ
ልብሽ ቀፎ ሆኖـ ለስሜት ርካሽ
ሆኖ ካገኘሽውـ በቃ አለቀልሽ
ፈጣሪን ረሳሽ ـከምንም ያስገኘሽ
ይሄን ማንነትሽ ـላንቺ የለገሰሽ

ከጌታዬ ቅጣትـ እኔ ብሰጋልሽ
በርህራሄ ልብ ـከቶ ባስብልሽ
በቃላት ድርደራ ـልብሽ እንዲፀና
ከጎንሽ ለመሆን ـፋናሽ እንዲቃና
ማለት ጀምረናልـላንቺ ደፋ ቀና

ሰላትን ጀምረሽـ ሂጃብሽን ለብሰሽ
ከኮተት ርቀሽـ ልብሽን አርጥበሽ
ሩቅን አልመሽـ የድሮው ትተሽ
ወኔሽን ሰብስበሽـ አይቀርም ሳናይሽ
በቅርብ ተለውጥሽـ በኢማን ታንፀሽ

✍ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
«ውዷ እህቴ ሆይ»!
🌸•ጥላ ከፀሀይና ከዝናብ እንደሚከላከልልሽ ሁሉ
🌸•ሂጃብሽም ከተንኮለኛና ልቡ ላይ በሽታ ካለበት ሰው በአላህ ፍቃድ መጠበቂያሽ ነው።
═══ ¤❁✿❁¤ ═══

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
صفات الزوج الصالح
ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህን)
✒️ወንዶች ጥሩ ሚስት እንደሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሴቶችም ጥሩ ባል ያሰፈልጋቸዋል!!


✒️በሁለቱም ወገን ትዳር ሲታሰብ ጥሩ ጓደኛ ወይም የሂይወት አጋር የሚሆን ሰው ማግኘት ዋናውና አሳሳቢው ጉዳይ ነው፡፡

✒️ታዲያ የጥሩ ባል መገለጫ ባህሪዎች ምንድናቸው ??

ሸይኽ ፈውዛን {ሀፍዘሁላህ}
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
⇢ውስጣዊ ባህሪህን ስታሳምር ውጫዊ ባህሪህን አላህ ያሳምርልሃል ኢብኑ ተይሚያህ..

‏قال شيخ الإسلام ابن تيميَّة رحمه الله :
❞ إذا أحسنت السرائر أحسن الله
الظواهر
• الفتاوى (٢٧٧/٢)
____ _
⇝አንድ ሰው ውስጣዊ ውበቱ በሚሰራቸው ስራዎችና በሚናገራቸው ንግግሮች አላህን ከፈራ፣ ለኢስላማዊ ህግጋቶች እጅ እግሩን ከሰጠ ተውሒዱን ከሽርክና ከቢድዓ ተግባራቶች ከጠበቀ ለሰው ልጆችም ይሁን ለእንስሳት መልካምን ከፈጸመ የአላህና የመልዕክተኛውን ፈለግና አስተምህሮ በህይወቱ ውስጥ ተፈፃሚ ካደረገ .... አላህ ይህን ሰው ውጫዊ ውበቱን ያሳምርለታል፣ንግግሩም ከሰዎች ዘንድ ተሰሚነትን እንዳገኝ ያደርገዋል።
↷ለውጫዊ ውበታችን የምንጨነቀውን ያህል ለኢማናችን፣ለአኼራችን ፣ለተቅዋችን ልንጨነቅ ይገባናል ። አላህ ውስጣዊም ውጫዊም ባህሪያችንን ያሳምርልን.
...🖋𝔦𝔟𝔫𝔲 𝔰𝔢𝔦𝔡
፞ ፞ ↷⇣🌹⇣↶ ፞ ፞

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሶላት የማትሰግድ ሴት በምጥ ወይንም በውልደት ምክንያት ብትሞት ሸሒድ ትሆናለችን ?

➧አንድ ሰውዬ ሼኽ ኢብኑ ባዝን እንዲህ ብሎ ጠየቃቸው፡

➧ጥያቄ፦ ሚስቴ ስትወልድ ሞተች። እኛ አካባቢ ያሉ ሰወች ሚስትህ ሸሒድ ናት። ሸሒድ ደግሞ የጀነት ነው ይሉኛል። ሚስቴ ሶላት አትሰግድም ነበር እናም ሸሒድ ትባላለችን ..??

➧መልስ፦ በምጥ ወይንም በውልደት ምክንያት የሞተች ሴት ሸሒድ ናት። በምጥ ወይንም በውልደት ምክኒያት የሞተች ሴት ሸሒድ መሆኗን የሚያመላክቱ ሀዲሶች ከነብያችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ተዘግበዋል።

➧ነገር ግን ሶላት የማትሰግድ ሴት ሙስሊም አይደለችም። ሸሒድነት ደግሞ ለሙስሊሞች ብቻ ነው። ሶላት የማትሰግድ ሴት ካፊር መሆኗን የሚያመላክቱ በርካታ ግልፅ ሀዲሶች ከነብያችን ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም መጥተዋል።

➧ሶላትን አውቆ የተው ሰው፣ መስገድ እንዳለበት እያወቀ አውቆ ችላ ብሎ የማይሰግድ ሰው ካፊር ነው። ይህ በፍፁም ሙስሊም አይደለም። ወንድም ሆነ ሴት ሆነች። ሶላት የማይሰግድ ሰው ቢሞት ሶላተል ጀናዛ አይሰገድበትም፣ ሙስሊሞች ከሚቀበሩበት መቃብር አጠገብ አይቀበርም። ጀናዛው አይታጠብም። ከፈን አይደረግለትምም። ምክንያቱም እርሱ የእስልምናን ዋና ምሶሶ ትቷልና።

📚ምንጭ፦ ፈትዋ ኑሩን አለ ደርብ

🖊𝒽𝓊𝓈ℯ𝓃 𝒶𝒽𝓂ℯ𝒹

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው የሚያለቃቅሱት? አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን…
በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ
⤴️⤴️⤴️
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው #የሚያለቃቅሱት?

ሀቢብ ለተባለው የአህባሽ አራጋቢ
#አጥጋቢ ምላሽ #ተሰጥቶበታል።

ክፍል ❶
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ኢንሻአላህ

🎤 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
⤴️⤴️⤴️
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው #የሚያለቃቅሱት?

ሀቢብ ለተባለው የአህባሽ አራጋቢ
#አጥጋቢ ምላሽ #ተሰጥቶበታል።

ክፍል ❷
ክፍል ሶስት ይቀጥላል ኢንሻአላህ

🎤 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
⤴️⤴️⤴️
አህባሽ እና ሱፊያዎች ለመውሊድ ለምንድን ነው #የሚያለቃቅሱት?

ሀቢብ ለተባለው የአህባሽ አራጋቢ
#አጥጋቢ ምላሽ #ተሰጥቶበታል።

ክፍል ❸
የመጨረሻው ክፍል ነው!

🎤 በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሴት መበደል
Sadat
ሴት መበደል

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
መውሊድን አስመልክቶ የተሰጠ ትምህርት

🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ መሬም
👇👇👇👇

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
✅ ትዳር የዲን ግማሽ ነው ይባላል ስለዚህ ሳያገባ የሞተ ሰው የዲኑን ግማሽ ያጣልን❓

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሙሓደራ 32 መውሊድ (1) መውሊድ ማን ጀመረው መቼ ተጀመረ በኡስታዝ አቡ ሙስሊም المحاضرة 32…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ ሀፊዘሁሏህ
⤴️⤴️⤴️
#መውሊድን በተመለከተ
ምርጥ #ሙሐደራ

ክፍል #አንድ

➺ መውሊድ #የሱና ተከታይ የሆነ እና #የቢድዓ ተከታይ የሚለይበት ነው።
➺በመውሊድ ጉዳይ #የኢኽዋኖች ተንኮል ተዳሶበታል።

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም አልአሩሲ ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ሰኞ እና መውሊድ?

መውሊድ አክባሪዎች “ነብዩ ﷺ ሰኞን የተወለዱበት ቀን ስለሆነ ፆመዋል፡፡ ይህም መውሊድን (ልደታቸውን) ለማክበር ማስረጃ ነው፡፡” ይላሉ፡፡
በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ማስረጃ ብለው ያቀረቡት፣ ማስረጃ መሆን እንደማይችል በሰፊው እንየው፡፡
ነብዩ (ﷺ) ሰኞን ቀን እንደሚፆሙ በትክክለኛ ሀዲሶች ተረጋግጧል፡፡ የሚከተሉትን ሀዲሶች እንይ

የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን ለምን እንደሚፆሙ ተጠየቁ፣ እሳቸውም “በዛ ቀን ተወለድኩ፣ እናም መለኮታዊ ራእይም በዛው ቀን መጣልኝ” ሰሂህ ሙስሊም 1162
በሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ﷺ) እንዲህ አሉ “ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” ቲርሚዚ 747

ከነዚህ ሁለት ሀዲሶች የምንማራቸው ትምህርቶች እንደሚከተለው ይቀርባሉ
1.) የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሰኞን የፆሙት ለሶስት ምክንያቶች ነው
a. የተወለዱበት ቀን ስለሆነ፣
b. ቁርኣን ለእሳቸው የወረደበት ቀን ነው፣
c. ስራዎችም ወደ አላህ የሚወጡበት ቀን ስለሆነ እና እሳቸው ስራቸው ፆመኛ ሆነው እንዲወጣላቸው ስለፈለጉ፡፡
የአላህ መልክተኛ (ﷺ) የፆሙት ከላይ በተጠቀሱት ሶስት ምክንያቶች እንጂ ሰኞን ስለተወለዱበት ብቻ አልነበረም፡፡

2.) ከዚህ ሀዲስ ሰሃባዎች አመት ጠብቀው በረቢአል አወል የነብዩን (ﷺ) ልደት ማክበርን አልተረዱም፡፡ ሰሃባዎች ደግሞ ለኢስላም በጣም ቅርብ፣ ኢስላምን ጠንቅቀው አዋቂዎች እና ኢስላምን ከማንም በላይ የተረዱ ከመሆናቸውም ጋር “መውሊድ” የሚባል በአል አያከብሩም ነበር፡፡

3.) ታቢኢን በመባል የሚታወቁት የሰሃባ ተማሪዎች ከዚህ ሀዲስ መውሊድ የሚባል በአል አለ ብለው አልተረዱም፡፡

4.) አራቱ ታላላቅ የፊቂህ ኢማሞች አቡ ሀኒፋ፣ ኢማሙ ማሊክ፣ ኢማሙ ሻፊኢ እና ኢማሙ አህመድ ይህን ሀዲስ እያወቁ፣ ሀዲሱን መውሊድ (የነብዩን ልደት) ማክበር ይቻላል ለሚል ማስረጃ አልተጠቀሙትም ፡፡

5.) በዚህ ሀዲስ የተገደበው አምልኮ ፆም ነው፡፡ ስለዚህ ፁሙ፡፡ ከዚህም አትለፉ፡፡ ዲኑ ገር ነው፡፡ ነብዩ (ﷺ) የሰሩትን እንስራ ያልሰሩትን አንስራ፡፡

አንዳንድ ሰዎች ይገርማሉ ሀዲስን ትርጉሙን ያዛባሉ፣ ይጠመዝዙታል ለምን ሲባል ቢድኣን ለማንገስ፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ አላህን አዋቂ፣ ፈሪም፣ አላህ ዘንድ እውነተኞችም አይደለንም፡፡ እኛ ከሰሃባዎች በላይ ነብዩ (ﷺ) አንወድም፣ አናከብርም፣ መስዋትም አልሆንም፡፡ ስለዚህ አደብ አድርገን እንቀመጥ፡፡
እንዲህ አይነት ጥፋቶችን ስናጋልጥ እናንተ በእድሜ ከጠገቡት ታላላቅ ኡለማዎች፣ ሙፍቲዎች፣ ዶክተሮች፣ ኡስታዞች ትበልጣላችሁን? ሲሉ ይጠይቃሉ
መልሱም ቀላል ነው
እነዚህ እናንተ ኡለማ ብላችሁ የምትከተሏቸው ሶዎች ከሰሃባዎች አላህን በመፍራት፣ አላህ እና መልክተኛውን በመውደድ፣ በእውቀት ይበልጣሉን?
አይበልጡም
ስለዚህ ሙፍቲም፣ ዶክተርም፣ ኡስታዝም፣ ሙነሺድም፣ ድቤ መቼም አርፈው ይቀመጡ፣ ዲን አይበጥብጡ፡፡
ኡማውን አይከፋፍሉ፡፡ ሺርክ እና ቢድኣን አያንግሱ፡፡
አላህ ከሺርክ፣ ከቢድኣ፣ ከዘረኝነት የፀዳ እውነተኛ አንድነት ይስጠን፡፡

✍ ኡስታዝ ሳዳት ከማል

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
"መውሊድ የኔ አይደለም"‼️

ግጥም በአቡ ሳራህ
⤵️🎙🎙🎙🔄

በቃላት ሸላልሞ በውሸት ቢያስውባት፤
ቢድአቱል ሀሰና ብሎ ቢሰይማት፤
ጅማቱ እስኪገተር ቢዘፍን ቢጮህላት፤
ራሱን ቢወዘውዝ ጥርሱን ቢመጥላት፤
በጫት በከበሮ ቢሞክር ሊያደምቃት፤
መቶ ሙክት አርዶ ቢደግስ ቢያበላ፤
ቲ-ሸርት ቢያሳትም ቢሰቅለው ከኋላ፤
ፊ-ዳከ እያለ ቢጮህ በሽለላ፤
ሀሰና አትሆንም ናትና ዶላላ።
~~~~~~
~~~~~~
ኩሉ ቢድአቲ ዶላላ ተብለህ፤
መጥፎን መልካም አለው እያልክ ማታለልህ፤
ጀሊሉም እያለህ ዲኑን ሞላሁልህ፤
ያለውን ሳትሰራ ሌላ መፈብረክህ፤
ላያዋጣህ ነገር ወንዝ ላያሻግርህ፤
ከቆሙበት ብትቆም ቀደምት ደጋጎችህ፤
ካላቅምህ ባትንጠራራ ብታስብ በልክህ፤
መርዝህን ባትረጭ በጭካኔ በትርህ፤
በሁለት ሀገር ስኬት ትጎናፀፍለህ፤
በአዱኒያም በአኼራ ሰላም ትሆናለህ።
~~~~~~~~~
~~~~~~~~~
በውሸት ሙሀባ ወገን ማታለልህ፤
በቢድአ ጅራፍ አለንጋ መግረፍህ፤
አረንጓዴን ጥምጣም ከጫት አዋህደህ፤
ጉንጭህን ለጥጠህ በምርቃና ጦዘህ፤
መሬት እያፀዳህ በሱሪ ቀሚስህ፤
እወዳለሁ ማለት ፊዳ ልሁንልህ፤
መፎከር ማንቋረር ላይወርድ ከጉሮሮህ፤
በቃላት አውዝተህ መርዙን እየተፍህ፤
ለሰው አዛኝ መስለህ የአዞ እንባ እያነባህ፤
ስንቱን አጠመድከው በተንኮል ወጥመድህ።
~~~~~~~~
~~~~~~~~
ሱፍያ አህባሹ በአደባባይ ወጥቶ፤
መውሊድን ሊያከብር ቢውል ተጎልቶ፤
ኢኽዋን ቢያደምቅለት አይኑን በጨው አሽቶ፤
ጀማንጉስ ገታ ዳና ቢርመሰመስ፤
በጃሂሎች መንጋ ቢቆላ ቢታመስ፤
ፈፅሞ ሀቅ አይሆንም የቢድአው ንጉስ።
~~~~~~~
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➪ጸባይን ማሳመር ኢስላማዊ ግዴታ ነው አኽላቅን ማስተካከልም ትልቅ ዒባዳና የአላህ ስጦታ ነው
ስለዚህ ጸባያችን በየጊዜው አይቀያየር ደስ ሲለን ጥሩ ሰው ሲደብረንና ሰዎች ስያስከፉን ደግሞ መጥፎ ሰው አንሁን!
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ይድረስ ለተዘናጋሽው እህቴ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

 âž§á‰°á‹˜áŠ“áŒá‰°áˆ˝ እና አግራርተሽ ኒቃብሽ ትርጉም አጥቶ፤ ወርዶ ጉንጭሽ ጋር ደርሶ፤ ጥንቃቄሽ ጠፍቶ ከወንዶች ጋር  የምትውይው የጥንቷ ቆራጥ እህቴ!

➧አስታውሺ! 

➧ያኔ የሒጃብ ግዴታሽን አውቀሽ መወጣት ስትጀምሪ ያሁኑ ቸልተኝነት   ነበርን? ይህ መዘናጋት ነበርን? 

➧በፍፁም አልነበረም!

➧አሁን ምን ተፈጠረ? አዲስ መመሪያ መጣ? áˆáŠ•áˆ የተቀየረ ነገር የለም!!


➧ትናንትና ሒጃብሽን ለአላህ ብለሽ ከነበረ የለበስሽው ዛሬም አላህን ፈርተሽው ተመለሽ።  አላህ ያዘዘሽ እስከ ሞት ድረስ በአላህ ትዕዛዝ ቀጥ እንድትዪ ነው። ዱንያ አጭር ናትና ፅናት ይኑርሽ! እስከ መጨረሻው ሒጃብሽን ጠብቀሽ በሲትር ኑሪ! 

وَٱعۡبُدۡ رَبَّكَ حَتَّىٰ یَأۡتِیَكَ ٱلۡیَقِینُ
《እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን አምልክ》አል ሒጅር 99

✍ ኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ (ሐፊዘሁላህ)

💎https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
♻️🔺የባለቤትህ ቁንጅና ዲኗ ላይ ነው 🔺♻️

🔘 قَالَ العلامة صَالِح الفوزان حَفِظَهُ اللهُ تعالى ورعاه :
✅ ሸህ ሷሊህ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ።

"الزوجة وَ إِنْ لَمْ تَكُنْ جَمِيلَةً، وَإِنْ لَمْ يَكُنْ لَهَا مَالٌ، فَدِينُهَا يُعَوِّضُ مَا فَقَدَتْهُ مِنَ الْمَالِ وَ الْحَسَبِ وَ الْجَمَالِ فَلَا يُنْظَرُ لِهَذِهِ الْأُمُورِ الَّتِيٰ‏ لَا تَكُونُ أَسَاسًا لِلْأُسْرَةِ فَإِذَا كَانَتْ دَيِّنَةً فَالدِّينُ كُلُّهُ خَيْرٌ وَ يَكْفِيٰ.

♻️🔺 የትዳር አጋርህ
👉ቆንጆ ባትሆንም
👉ገንዘብ ባይኖራትም
♻️🔺ነገር ግን የዲን ባለቤት ከሆነች 👉 ከገንዘብ፣ ከዘርና ከውበት ያጣኸውን ሁሉ ይተካልሀል።
♻️ ለነዚህ ነገራቶች ብዙም ትኩረት ሊያደረግባቸው አይገባም። ምክንያቱም የትዳር መሰረታዊ ነገሮች አይደሉምና።
♻️ ይቺ እንስት የዲን ባለቤት ከሆነች ሚፈለገው ይህ ነው። ምክንያቱም ዲን ሁሉ ነገሩ መልካም እንዲሁም በቂ ስለሆነ ነውና።
📚(🎙#مُحَاضَرَةُ #الحقوق #الزوجية./📖 )

✅ አትሸወድ ወንድሜ❗️አላህ የዲን ባለቤቷን ከሰጠህ አመስግነህ ተቀበል። በእጁ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራልና ከዚህ ተጠንቀቅ። አይንህና ልብህ ወደሌላ ሀብት ወዳላት፣ ቁንጅና ወደተቸረችዋ፣ የጥሩ ዘር ወደሆነቿ አይዙር። ዲን የሌላት ነገር ግን ሁሉም አሟልት ከምትመጣ ሴት እቤትህ ውስጥ ያለቿ የዲን ባለቤት የሆነችዋን ጠዋት ተነስታ ከሱብሂ ሶላት በፊት ያለውን ሁለት ረከአ ከምትሰግደዋ ጋር በፍፁም አይወዳደሩም።

http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru