💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አስገራሚው የደረሳው ታሪክ !!
Abu Useymin
↪️ አስገራሚው የደረሳው ታሪክ

✒️ አላህ ያሻውን ይሰራል ።

♦️ለጧሊበል ዒልም ት/ት ስለሚሆን እናድምጠው!!


🎙 Abu Useymin حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ አስራ አራት
⬅️الليلة( 14) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📕 الدرس الأول:

شهــر رمضــان

🌙📚 #دروس_من_شهر_رمضان

🎙️ للعلامة صالح #الفوزان -حفظه الله-

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#تــلاوات

{أَسْمِعْ بِهِمْ وَأَبْصِرْ يَوْمَ يَأْتُونَنَا ۖ لَٰكِنِ ٱلظَّٰلِمُونَ ٱلْيَوْمَ فِى ضَلَٰلٍۢ مُّبِينٍۢ}

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#تــلاوات

{وُجُوهٌ يَوْمَئِذٍ نَاعِمَةٌ لِسَعْيِهَا رَاضِيَةٌ فِي جَنَّةٍ عَالِيَةٍ لَا تَسْمَعُ فِيهَا لَاغِيَةً فِيهَا عَيْنٌ جَارِيَةٌ فِيهَا سُرُرٌ مَرْفُوعَةٌ وَأَكْوَابٌ مَوْضُوعَةٌ وَنَمَارِقُ مَصْفُوفَةٌ وَزَرَابِيُّ مَبْثُوثَةٌ }


..اللـہم ارزقــن الفــࢪوس الأ؏ـــلى لنــا ولوالدينــا.. وللمسلمــين والمسلــمات .. والمؤمنيــن والمؤمنــات ..
الأحيــاء منهــم والأمــوات ..

https://t.me/https_Asselefya1
"كونوا ربانيين بما كنتم تعلمون الكتاب"

قال الضحاك حقَّ على كل من تعلم القرآن أن يكون فقيهاً.

📔موسوعه التفسير بالمأثور

https://t.me/https_Asselefya1
🔊ጥሪ ለሴቶች !!

👉 በተለይ በዚህ ዘመን የዲን ግንዛቤ ያላቸው አላህ የሚፈሩ በኢልም የታነፁ ሸሪአን ጠንቅቀው የሚያውቁ ሴቶች በእጅጉ ያስፈልጉናል

ታላቁ አሊም ሸህ ሙቅቢል (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ።

🔺 የተበላሹና ሴቶችን ከሚያበላሹ አጥማሚ ተጣሪዎች እንዳይቀራመቷቸው ለማዳን በሙስሊም እህቶቿ ጉዳይ የምትቆም ሷሊህ (ደጋግ) ሴቶች ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በእጅጉ ያስፈልጉታል።

ሙስሊሟ እህቴ ሆይ ያለንበትን ሁኔታ ተመልከቸው
!!

👉ብዙ እህቶችሽ ለወንድ ብለው ይከፍራሉ
👉ብዙ እህቶችሽ ለዲናቸው ምንም ግንዛቤ የላቸውም
👉ብዙ እህቶችሽ ከአላህ ውጪ ፍጡርን ያመልካሉ
👉ብዙ እህቶችሽ ዲናቸው ሚያሳውቃቸው አተው ይዋልላሉ
👉ብዙ እህቶችሽ በሀራም ፍቅር ዝሙት ውስጥ ይጨማለቃሉ
👉ብዙ እህቶችሽ በምእራባውያን ፋሽን ለነብያቸውን ሱና ጀርባ ሰጡ
👉ብዙ እህቶችሽ ስለ ሀይድ፣ ወሊድ እና የበሽታ ደም ሁክም አያውቁም
👉ብዙ እህቶችሽ ቁርአንን እንዴት እንደሚቀራ አያውቁም በህወታቸው ዘመን ያልቀሩም አሉ
👉ብዙ እህቶችሽ የሶላት አሰጋገድ አያውቁም ሌሎችም ብዙ አደጋዎች አሉ


🔺ለዚህ ሁሉ ችግር መፍትሄ ግምባር ቀደሙ አንቺ ነሽ። ዛሬ ጥርስሽን ነክሰሽ ወገብሽን አስረሽ ዲንሽን በመማር ለነዚህ እህቶችሽ የመዳን ሰበብ ልትሆኚ ይገባል። ያወቅሽውን አንድም ሀዲስ ቢሆን እንኳ ባገኘሽው አጋጣሚ ለእህቶችሽን አስተላልፊው
🔺አደጋ ላይ ወድቃ፣ በወንጀል ተዘፍቃ፣ አላህ በሚያስቆጣ ስራ የጀሀነም እሳት ጫፍ ላይ ሆና እያየሽ ምናገባኝ በሚል ስሜት አይተሽ እንዳላየ አትሁኚ


🔺 በቤትሽ፣ በግሩፕ፣ በስልክ በተለያየ አጋጣሚ እህቶችሽን ሰብስበሽ ከሶብር ጋር ዲናቸውን ልታስተምሪያቸው ይገባል
🔺ይህንን ማድረግ እየቻልሽ ዝም ምትይ ከሆነ ነገ አላህ ፊት እንደሚከሱሽ አትዘንጊ


✒️ ዛሬ በምታስተምሪያት በምታሳውቂያት በአንድ እህትሽ ሰበብ የብዙዎች መስተካከልና መቃናት ስላለበት በሙስሊም እህቶችሽ ላይ አደራ


አቡ አብዲላህኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🔊ጥሪ ለሴቶች !! 👉 በተለይ በዚህ ዘመን የዲን ግንዛቤ ያላቸው አላህ የሚፈሩ በኢልም የታነፁ ሸሪአን ጠንቅቀው የሚያውቁ ሴቶች በእጅጉ ያስፈልጉናል ታላቁ አሊም ሸህ ሙቅቢል (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ። 🔺 የተበላሹና ሴቶችን ከሚያበላሹ አጥማሚ ተጣሪዎች እንዳይቀራመቷቸው ለማዳን በሙስሊም እህቶቿ ጉዳይ የምትቆም ሷሊህ (ደጋግ) ሴቶች ለሙስሊሙ ማህበረሰብ በእጅጉ ያስፈልጉታል። ሙስሊሟ…
✒️ወላሒ በዚህ ጉዳይ የሱንና እህቶች
ጠንክራችሁ ልትማሩ እህቶች ልታስተምሩ
ግድ ይላል ሃቂቃ ቲክቶክ fb ዩቱብ እየተበላሹ

✒️አሁን ረመዷን ተስተካክለዉ ግን ከረመዷን ቡዃላ
ወደ እዛዉ ስራቸዉ እደሚመለሱ የሚዘምሩት ብዙ ናቸዉ አላሁመ ሙስተዓን!!

✒️እናም የሱና እህቶች አደራ እንንቃ እህቶችንም እናንቃ ሙስሊም እህት የማይመጥናት ቦታ ከማየት ልብ የሚያደማ ነገር የለም አላህ ያስተካክላቸዉ ያረብ!!

✒️እናም ትልቅ ትግል ያስፈልገናል አብሽሩ እንሞክር አላህ ይረዳናል ተነሱ አኽዋት ሰለፍያት!!


✍️Umu Useymin

https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ-የተዉሂድ መገለጫዎች በረመዷን
أبو ريس محمد بن إمام
🔊 የጁሙዐ ኹጥባ

➧ርዕስ👇
↙️مَظَاهِرُ التَّوحِيدِ فِي رمَضَانَ

➡️የተዉሂድ መገለጫዎች በረመዷን

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ

[شعبان/13/1443]


🎙ወንድማችን አቡ ረይስ حفظه الله

t.me/abu_reyyis_arreyyis/5661
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5661
◾️ዘካ በተመለከተ እጅግ ወሳኝ ነጥቦች


📝ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የእጅ ውጤቶች መካከል በጥቂቱ

♦️እጅግ አስፈላጊ ስለሆነ ሳንሰለች በተደጋጋሚ በትኩረት እናንብበው

➡️ የወር ደሞዝተኛ ዘካ በተመለከተ
t.me/IbnuMunewor/3016
t.me/IbnuMunewor/3016

➡️ ዘካ ለሚሰጡ ወገኖች አጭር ምክር
t.me/IbnuMunewor/3005
t.me/IbnuMunewor/3005

➡️ ዘካ የሌለባቸው ንብረቶች
t.me/IbnuMunewor/2984
t.me/IbnuMunewor/2984

➡️ የንግድ ሸቀጦች ዘካና ተያያዥ ነጥቦች
t.me/IbnuMunewor/2981
t.me/IbnuMunewor/2981

➡️ የወረቀት ብር ኖት ዘካ በተመለከተ
t.me/IbnuMunewor/2976
t.me/IbnuMunewor/2976

➡️ ዘካ የሚሰጠው ለምን አይነት ሰው ነው?
t.me/IbnuMunewor/2949
t.me/IbnuMunewor/2949

➡️ ዘካ የማይገባቸው ክፍሎች
t.me/IbnuMunewor/608
t.me/IbnuMunewor/608


➡️ ለአክስዮንና ለቤት ግዢ የሚጠራቀም ብር ዘካ
t.me/IbnuMunewor/3028
t.me/IbnuMunewor/3028

➡️ የብር ዘካ ሂሳብ አሰራር በአጭሩ
t.me/IbnuMunewor/3027
t.me/IbnuMunewor/3027

➡️ ለሽያጭ ወይም ለንግድ የተዘጋጀ ቤትና ቦታ ዘካ
t.me/IbnuMunewor/3027
t.me/IbnuMunewor/3027

➡️ የዘካ ፋይዳዎችና ዘካ አለመስጠት አደጋው
t.me/IbnuMunewor/2885
t.me/IbnuMunewor/2885

➡️ ብድርና ዘካ
t.me/IbnuMunewor/599
t.me/IbnuMunewor/599

➡️ ለማይሰግድ ሰው ዘካ መስጠት
t.me/IbnuMunewor/598
t.me/IbnuMunewor/598

➡️ የእንስሳት ዘካ
t.me/IbnuMunewor/592
t.me/IbnuMunewor/592

➡️ ዘካ ለወላጅ ለወንድም ለቤተሰብ መስጠት
t.me/IbnuMunewor/588
t.me/IbnuMunewor/588

➡️ ዘካ ከወጀበበት በኋላ ሳያወጣ የሞተ ሰው
t.me/IbnuMunewor/587
t.me/IbnuMunewor/587

➡️ የብዙ አመት ዘካ ያለበት ሰው
t.me/IbnuMunewor/586
t.me/IbnuMunewor/586

➡️ ብርህ ለዘካ መድረሱ በምን ታውቃለህ?
t.me/IbnuMunewor/568
t.me/IbnuMunewor/568

◽️ሼር በማድረግ ለሌሎች እናድርገው

🔸ሙያው ያላችሁ ወንድሞች በpdf መልክ ብታዘጋጁት ጥቅሙ የበለጠ ይሆናል
تلاوة هادئة عذبة بصوت القارئ هزاع البلوشي
القارئ هزاع البلوشي
➤ የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!!

➤ጆሮዋችን በነሺዳ፣ በመንዙማ፣ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት እንጥመደው!!


https://t.me/https_Asselefya1
10 ምክሮች ለፆመኞች
أبو ريس محمد بن إمام
▪️አድስ ወቅታዊ ሙሀደራ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️የሙሀደራው ርዕስ➴➴➴➴

❿ምክሮች ለፆመኞች عشر وصايا للصائمين

🎙በወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዘሁሏህ

http://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/https_Asselefya1