💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
دعاء وتهنئه | العلامة رسلان حفظه اللّٰه.

📌 رابط القناة للإشتراك 👇
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
♦️ رمضان شهر عبادة لا شهر مسلسلات و مسابقات و خزعبلات

https://t.me/https_Asselefya1
قال الشيخ محمد بن رمزان الهاجري حفظه الله :

" حفظ العلم ليس هو حقيقة العلم، حقيقة العلم العمل بالعلم ".

📚شرح القواعد الأربع - المجلس الأول الاثنين 18

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሁለት
⬅️الليلة (2) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
🎙የኑረድን አል አረቢ የዩቱብ አድራሻ ተቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ይህ የዩቲዩብ አድራሻዬ ነው።

ጎራ በሉ

የሱና ቤት አይጠብም
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/sXVUbF2mJnw
https://youtu.be/sXVUbF2mJnw
Audio
◾️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


➡️ የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት

《ክፍል 7⃣3⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ما الأفضل في رمضان
كثرة الختمات أم القراءة بتدبر ؟
🎙فضيلة الشيخ
سليمان الرحيلي حفظه الله
https://t.me/https_Asselefya1
◾️አጭር ምክር ለሴቶች

➲ማንነቱን ሳታውቂ
➲ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
➲ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
➲ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
➲ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ
➲ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
➲ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
➲ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
➲ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
➲ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
➲አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
➲ቤተሰብንም አታሳቅቂ
➲እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

Copy


https://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from فوائد مدنية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدعاء عند الإفطار
هل صح فيه شيء؟

فضيلة الشيخ
سليمان الرحيلي حفظه الله
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📌يا باغي الخير أقبل فهذا زمانك!!

🎙الشيخ محمد بن غيث حفظه الله


https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️ለሴቶች ትልቅ ብስራት
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️ ጥያቄ
➛➛➛➛➛

♦️ሴት ልጅ ማድ ቤት ምግብ እየሰራች ወይም እቃ እያጠበች ቁርአን ብታዳምጥ አጅር (ምንዳ) ታገኛለችን⁉️

▪️ መልስ
➱➱➱➱➱

አዎ አጅር ታገኛለች። እንደውም በአንድ ነገር ብቻ ሳይሆን በሁለት ነገር ላይ ትመነዳለች
①) ቁርአን በማዳመጧ
②) ምግብ በመስራቷና በመኻደሟ


🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
📚ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!


➡️ ጁዝ ሶስት

⬅️
الليلة (3) رمضان

🎙الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

🎧ይቀጥላል ኢንሻ አላህ .........

https://t.me/https_Asselefya1
📜ማስታወሺያ ①

♦️ ጾመኛ ምላሱን ሊጠብቅ ይገባዋል

📌 ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡- የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡-

{ከናንተ አንዳችሁ በጾመበት ቀን ጸያፍ ንግግርን /ተግባርን /ወይም መጮህ አይገባውም ።ከናንተ አንድኛችሁ ቢሰድበው ወይም ቢጣላው፡- በእርግጥ ይበል "እኔ ፆመኛ ነኝ "። ]|

📚(ቡኻሪና ሙስሊም )


📌ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡- ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) እንዲህ ብለዋል፡-

🔺 በውሸት መናገርና በእርሱ መስራትን ያልተወ አላህ ከሱ ሃጃ የለዉም ምግቡንና መጠጡን በመተዉ ። ]|

📚(አል ቡኻሪ ዘግበውታል)


ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
📜ማስታወሺያ ① ♦️ ጾመኛ ምላሱን ሊጠብቅ ይገባዋል 📌 ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው፡- የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ​​ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- {ከናንተ አንዳችሁ በጾመበት ቀን ጸያፍ ንግግርን /ተግባርን /ወይም መጮህ አይገባውም ።ከናንተ አንድኛችሁ ቢሰድበው ወይም ቢጣላው፡- በእርግጥ ይበል "እኔ ፆመኛ ነኝ "። ]| 📚(ቡኻሪና ሙስሊም ) 📌ከአቡ…
📜| ማስታወሺያ ②
📌قيام رمضان

📌عن أَبي هريرة رضي الله عنه أنَّ رسول الله صلى الله عليه وسلم قَالَ:

|[ مَنْ قَامَ رَمَضَانَ إيمانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ . ]|

[ረመዳንን በእምነትና በመተሳሰብ የቆመ ሰው የቀደመው ኃጢአቱ ይማርለታል። ]

📚(متفقٌ عَلَيْه)

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
أختي المؤمنة، إيَّاكِ وَالنِّفاقَ في  الحجابِ

▪️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:

ومن النِّساءِ المُسلِماتِ مَنْ يَستعمِلْنَ النِّفاقَ في الحجابِ فإذا كُنَّ في مُجتمَعٍ يَلْتَزِمُ الحجابَ احْتَجَبْنَ، وإذا كُنَّ في مجتمعٍ لا يَلتزمُ بالحجابِ لم يَحتجِبْنَ.

ومِنهُنَّ مَنْ تَحتجِبُ إذا كانت في مكانٍ عامٍّ وإذا دخلت محلًّا تجاريًّا، أو مستشفًى، أو كانت تُكَلِّمُ أحَدَ صاغةِ الحُلِيِّ، أو أحَدَ خيَّاطِي الملابسِ النِّسائيَّةِ كَشَفَتْ وَجهَها وذراعَيْها كأنَّها عند زوجِها أو أحَدٍ من مَحارمِها. فَاتَّقِينَ اللهَ يا مَنْ تَفْعَلْنَ ذلك.

[ تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات (52) ]

https://t.me/https_Asselefya1