💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ
ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ
የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»

https://t.me/https_Asselefya1
➧ምክር ለእህቴ➧

✍️እስኪ ብልጥ ሁኚ!!

➤እህቴ ሆይ! ኧረ ተይ ፎቶሽን ታፔላ አታድርጊው!! ተይ ግን በየሚድያው ላይ አትበትኝው!! ተይ ግን ሞት አለብሽ ተይ ግን እህትዬ ተይ ራስሽን አታርክሺ!!

➤ውዴ እስኪ ልጠይቅሽ ቁንጅናሽ ውበትሽ ከربنا ቅጣት ይከላከልልሻል!?እ መከላከል ይችላሉ!? ጅስምሽ እሳትን መቋቋም ይችላላ!!? لا وربي لا وربي በፍፁም ይቅር እህቴ ሁሉም ይቅርብሽ ልታይ ልታይ አትበይ!! ወንጀልን እንጂ አታተርፊም!!!

➤አንቺም ወንጀል ቀስመሽ ወንድሞችሽንም ፈትነሽ!! ተይ እህቴ ኸይር አይደለም ይቅርብሽ!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
✍️ደሴላይ ያሉ የሱና ወጣቶች!!

➤ደሴ ላይ ያሉ የሱና ወጣቶች እንቅስቃሴቸዉ እጂግ ያስደስታል ሃቂቃ አሏህ ይጠብቃችሁ!

➤ዛሬ እኔን አጂጉን ያስደሳኝ ነገር የረመዷን አስቤዛ ጠልቤ ነበር እና የሱንና ኡስታዞች ሙሐደራ ተጭኖ ፍላሺ ሚሞሪ ከነ ቴፑ አብሬ ልኬ ነበር ከእቃዉ ይልቅ ቴፑና ፍላሹ ያስደሳኝ
አባዬ ተቀብሎ ከዛ እስቲ ክፈተቱ ልስማ ስል ከፈቱት የተለያዪ የሱና ዳኢዎች መሐደራ አሰሙኝ እጂጉን ተደሳሁ አባዬም ልጄ አሏህ ይጠብቅልኝ በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ደስ ብሎኛል አለኝ አልሃምዱሊላህ!! አሏህ ልባቸዉ ከፍቶ ሙሉ መሐደራዎች አድምጠዉ ከሚለወጡት ያድርጋቸዉ የሁላችንም ቤተሰብ ሺርክ ከሚባለዉ ቆሻሻ ያላቅልን!


➤ዋናዉ ነጥቤ ይሄን ነገር ያዘጋጀዉ ወንድማችን አቡ ሀፍሳ ነዉ ከደሴ ወጣቶች ዉስጥ ደከመኝ ስለቸኝ ሳይል ሙሉ እቃ አዉጥቶ አዉርዶ በስርዓት ለቤተሰብ ተደራሺነት እድኖረዉ ያደረገ ጀዛኩሙሏህ ኸይራ አኺ አቡ ሀፍሳ!

➤እናም ይሄን እድል ሁላችሁም ተጠቀሙበት በስልክ እየደወሉ አታሻርኩ ማለት ብቻ ከሺርኩ አያወጣቸዉም እድህ ሁጃዉ ቤታቸዉ ማድረሱ ይበልጣል። አሏህ እድሜ ከሰጠን እነዚህ ሙሐደራቸዉ የተጫኑ ኡስታዞች ወንድሞች በአካል ወስደን እድያስተምሯቸዉ እድናደርን አሏህ ይገዘን እድሜ ይስጠን!!

➤ሃቂቃ የደሴ ወጣቶች ኮራሁባችሁ እኛን በon line ጧት ማታ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ እያስተማራችሁን ቤተሰቦቻችንም እድማሩ ይሄን እድል መፍጠራችሁ እጂግ ተደስቻለሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ይሄን ስራችሁ ቀጥሉበት አይዟችሁ እኛም በቻልነዉ ከጎናችሁ ነን ኢንሻ አሏህ በአንድነት የቢድዓና የሺርክ ዛፍ ከስሮ ገንድሰን ጥለን የተዉሒድና የሱና ዛፍ እንተክላለን ኢንሻ አሏህ። አብሽሩልኝ ጀግኖቻችን!!

➤ለቤተሰብ አስቤዛና ሚሞሪ ከነ ቴፑ ሌሎችም ነገር ለመላክ የምትፈልጉ ከስር ባለዉ አድራሻ አናግሩት👇


@Hulemtewhid99
http://t.me/Abu_hafsua_imam_Bot

➤የሱንና ኡስታዞች መፀሃፍ የምትፈልጉ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሯቸዉ👇
@abureyyis
@abureyyis
@abuaisha1233
@abuaisha1233

➤ ንፁህ ማር ለምትፈልጉ ከታች ባለዉ አድራሻ አናግሩት👇


@Abu_Hibetillah_Al_aseriy
@Abu_Hibetillah_Al_aseriy

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

✍️أم عثيمين نشر السنه بغهم سلف الأمة

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሪሳላቱ አል_ሒጃብ1️⃣3️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል አስራ ሶስት


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062

🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
◾️ የጀሀነም ሰዎች፦
♦️ምግብ
♦️መጠጥና
♦️ልብስ


➡️ የጀሀነም ሰዎች ስቃይና መከራ

📱አዳምጡት ትመከሩበታላችሁ

ክፍል 6⃣9⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya
https://t.me/https_Asselefya1
💎ሴት ልጂ ማንኛውም ሰው ሊያነሳት የሚመኝ ቆንጆ አበባ ነች!!

💎ውዷ እህቴ ይህንን ስልሽ የሴት ልጂ ውበቷ!
➤ በገፅታዋ
➤ በቆዳ ቀለም
ወይም ባላት ማቴሪያሎች ሳይሆን


➱ትክክለኛና እውነተኛ ውበቷ

➤ በልቧ
➤ በሀያዕዋ
➤ በኢማኗ
➤ በተቅዋዋ ና ለዲነል ኢስላም ባላት ፍቅር መሆኑን እወቂ።


💎ውዷ እህቴ የአንች ገላ ለባልሽ እንጂ ለብዙዎቹ አይደለምና!!

➤እራስሽን በሂጃብ ጠብቂ!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️ከአርሹ በላይ ኪታብ

አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ኡስታዛችን የሱና ሰዎች በሞት ጣረሞት ላይ ሆነው እንኳን ምን እንደሚያሳስባቸው ተመልከቱ። አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ!!

https://t.me/https_Asselefya1
ዕ ህ ቴ
ኑረዲን አል አረቢ
አመፅ ለመፀነስ፤
ፊትና በመቆንጠር የሚዳክረውን፡
በጭራሽ ቦታ አትስጭ ለመንደር ውንውን፡
#ፍየል_ነህ_በይልኝ_ነብር_ነኝ_ያለውን


ስራ ሳይለካ ተግባር ሳይሰፈር፡
መምሰል ቢያስጥል ኑሮ ከኩነኔ ሰፈር፡
ከወንጀል ቀጠና ከጀሀነብ ምርኮ፡
#ከኛ_ይልቅ_ኢብሊስ_ይሻል_ነበርኮ!!

................

ለሱና እህቶቼ ትውስታ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
القارئ علي جابر | والذين هاجروا في الله من بعد ما ظلموا
💭🌸خدمة تلاوات🎧
➲ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/https_Asselefya1
♦️በጣም የገረመኝ የኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር ንግግር !!

قال مالك بن دينار -رحمه الله -:

{{ إذا رأيت :
قساوة في قلبك
ووهنًا في بدنك
وحرمانا في رزقك
فاعلم أنك تكلمت فيما لا يعنيك }} .

📕فيض القدير٣٦٩/١

➡️ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር እንዲህ ያወጉ ነበር

➤በልብህ ላይ ድርቀት ፣ በሰውነትህ ላይ ድካም ና በሪዝቅህ (ሲሳይህ) ላይ ጥበት ካየህ በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ ገብተህ አውርተህ መሆኑን እወቅ ፡፡ "

ፈይዱልቀዲር (1/369)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ሰው ላንተ ስላለው ውዴታ
አትጨነቅ ። የሰው ልጅ ልብ ይገለባበጣ
ል!!

➤ አላህ ላንተ ስላለው ውዴታ ተጨነቅ
ከወደደህ ሰውም ዘንድ ያስወድድሃልና ።

➴➷➴➘ ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
https://t.me/https_Asselefya1
➤ክብርሽን ጠብቂ!

➧እህቴ
!!

➾ያንጋጠጠ ያንጋጥ አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ ለዝሙቱ ሴራ

➾ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ ።

"✍️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጂ"

https://t.me/Muhammedsirage