💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የእለቱ መልዕክት ➤መልካም ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነው እንደሚባለው ሁሉ በህይወትህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጓደኛ ማፍራትህን አትርሳ፡፡ ➤ አንተም ጥሩ ጓደኛ ሁን፡፡ በተደሰትክ ሰአት ብቻ ሳይሆን በተጨነክ እና ባዘንክ ሰአት ጭምር ከጎንህ ሚሆንልህ እውነተኛ ጓደኛህ ነውና አጥብቀህ ያዘው፡፡ ➤በዛው ልክም ደግሞ፦ ጓደኛ እንደ ውኃ ነው..ንፁህ እና የጠራ ካልሆነ ..አያስፈልግህም!! https://t.me/https_Asselefya1…
💎ኒቃብ መልበስ ከነገር አለሙ የሚያሰናብት አድርገው ለሚመለከቱ እንዲሁም ለሚሰብኩ ለውጪም ይሁኑ ለውስጥ ጠላቶችሽ !
💎ኒቃብሽን ለብሰሽ ለራስሽም ይሁን ለሌሎች መልካም ነገርን በማበርከት ላይ ፍጹም እንደማያቅብሽ በተግባር አሳያቸው።
💎አዎ!በያቸው ኒቃቤ ውበቴን እንጂ አእምሮዬን አልሸፈነውም።
➤join በማለት ይቀላቀሉ👇
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎ኒቃብሽን ለብሰሽ ለራስሽም ይሁን ለሌሎች መልካም ነገርን በማበርከት ላይ ፍጹም እንደማያቅብሽ በተግባር አሳያቸው።
💎አዎ!በያቸው ኒቃቤ ውበቴን እንጂ አእምሮዬን አልሸፈነውም።
➤join በማለት ይቀላቀሉ👇
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ) – الدرس 03 كيف نستقبل رمضان؟ ثانيا- بالإخلاص لله في جميع الأعمال الأستاذ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الدرس 04 كيف نستقبل رمضان؟ ثالثا- باتباع سنة النبي الأستاذ أبو مسلم…
በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ዑመር ሀሰን አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁሏህ)
📢 አዲስ ተከታታይ ትምህርት
♦️ ክፍል / 04
📚 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?
➺ 3ኛ፦የነብዩን ሱና መከተል!
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ ክፍል / 04
📚 ረመዳንን እንዴት እንቀበል?
➺ 3ኛ፦የነብዩን ሱና መከተል!
🎙 الأُسْتَاذُ أَبُو مُسْلِمٍ عُمَرُ بنُ حَسَنٍ الْعَرُوسَيّ
https://t.me/AbumuslimAlarsi
https://t.me/https_Asselefya1
💎ኒቃቢስቷ እንስት አንቺ ነሽ አንደኛ !!!
➸ተውሂድን አጥብቃ ሱናን አሣምራ
ከዘፈን እርቃ ቁርአን የምትቀራ!!
➸ጥብቅ የሆነችው ሀያእ ተከናንባ
ለዲኗ ምተጋ እውቀትን ተላብሳ!!
➸ቁጣዋ አስደንጋጭ ልክ እንደ አንበሳ
ካሉባልታ ወሬ ከአጉል ጨዋታ!!
➸አትፈልግም እሷ ማይረባ ዛዛት
እንቁ ፅጌሬዳ .የኢስላም አበባ!!
➸በእንዳንቺ አይነቱ ዲናችን ያብባ
ትውልድን ፍጠሪ ምንም ሳትፈሪ!
➸ባለሽበት ፅኚ በዚሁ ጠንክሪ
የፈላስፋ ወሬ መቼም እንዳትፈሪ!!
➸ነፃነት የሰጠሽ ዲንሽን አክብሪ
ለአለም ስኬት አንቺ ነሽ ተጠሪ
እናት ነሽ እና ልጆችን መካሪ!!
➤ተነካክቶ የተወሰዴ!
➵ወደ ቻናላችን ጆይን በማለት ይቀላቀሉን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➸ተውሂድን አጥብቃ ሱናን አሣምራ
ከዘፈን እርቃ ቁርአን የምትቀራ!!
➸ጥብቅ የሆነችው ሀያእ ተከናንባ
ለዲኗ ምተጋ እውቀትን ተላብሳ!!
➸ቁጣዋ አስደንጋጭ ልክ እንደ አንበሳ
ካሉባልታ ወሬ ከአጉል ጨዋታ!!
➸አትፈልግም እሷ ማይረባ ዛዛት
እንቁ ፅጌሬዳ .የኢስላም አበባ!!
➸በእንዳንቺ አይነቱ ዲናችን ያብባ
ትውልድን ፍጠሪ ምንም ሳትፈሪ!
➸ባለሽበት ፅኚ በዚሁ ጠንክሪ
የፈላስፋ ወሬ መቼም እንዳትፈሪ!!
➸ነፃነት የሰጠሽ ዲንሽን አክብሪ
ለአለም ስኬት አንቺ ነሽ ተጠሪ
እናት ነሽ እና ልጆችን መካሪ!!
➤ተነካክቶ የተወሰዴ!
➵ወደ ቻናላችን ጆይን በማለት ይቀላቀሉን!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل… – ሪሳላቱ አል_ሒጃብ 1️⃣1️⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሪሳላቱ አል_ሒጃብ 1️⃣2️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ
▪️ክፍል አስራ ሁለት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ
▪️ክፍል አስራ ሁለት
〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062
🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
قال : شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :
« وكثيـــر مـن المنتسبيـن إلى العلـم يبتـلى بالكـبر،
▲ كما يبتـلى كثيــر مـن أهـل العـبادة بالشرك، ولـهذا آفـة العـلم الكبر، وآفـة العـبادة الرياء،
▲وهـؤلاء يـحرمون حـقيقـة العـلم ».
الرد علـى الشــاذلي ( 207 )
➡️ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-
➤አብዛኛው የእውቀት ባለቤት በኩራት ይፈተናል!
➤አብዛኛው ያለ እውቀት ዒባዳ የሚያደርግ በሽርክ እንደሚፈተነው ።
➤ስለዚህ የእውቀት አይቡ ኩራት ሲሆን
የዒባዳ አይቡ ደግም ሪያእ ( ለእዩልኝ መስራት ) ነው።
➤እነዚህ እውነተኛ እውቀት እርም ይደረግባቸዋል።
"
▪ረድ አለ ሻዘሊይ ( 207 )

Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የጀሀነም ሰዎች፦
♦️ስቃይ
♦️መከራና
♦️ቅጣት
➡️ አላህ ይጠብቀን ነገሩ ከባድ ነው
《ክፍል 6⃣8⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የጀሀነም ሰዎች፦
♦️ስቃይ
♦️መከራና
♦️ቅጣት
➡️ አላህ ይጠብቀን ነገሩ ከባድ ነው
《ክፍል 6⃣8⃣》
〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➱•ሴት ልጅ ክቡር ናት!
➤ህፃን ሳለች ለወላጆችዋ ጀነትን ታስከፍታልች ሚስት ስትሆን ለባሏ ግማሽ እምነትን ትሞላልች እናት ስትሆን ጀነት በእርሷ እግር ስር ትሆናለች፡፡
➤ለሴቶች የሚያስፈልገው “የሴቶች ቀን” ብሎ አንድን ቀን ማክበር ሳይሆን ከጌታ የተሰጣቸውን ዘልዓለማዊ ክብርን መጠበቅ ነው።
➤ ለሴት ልጅ የተሰጣት መለኮታዊውና ተፈጥሮአዊው ክብር ቀናትን፣ ወራትንና ዓመታትን አልፎ ዘልዓለማዊ ሆኗል። ስለዚህ "ቀን" ምናምን እያላቹህ ዘልዓለማዊ ክብሯን አታሳጧት።
➤https://t.me/https_Asselefya1

➧ የስኬትሽ ሚስጥር!
⇓ ⇓
➱የአንድ አማኝ ሴት መልካምነት
(ሳሊህነት) መገለጫ ፦
➱አምልኮን ባማረ መልኩ
በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና
➱በአምልኮ ላይ በመፅናት
ከጌታዋ ጋር ያላትን ግንኙነት
መልካም ማድረጓ ነው።
➱'ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆኗ ለፅናቷ
የስኬት ሚስጥሮች ናቸው።
【 ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር 】
➤https://t.me/https_Asselefya1
➤https://t.me/https_Asselefya1
⇓ ⇓
➱የአንድ አማኝ ሴት መልካምነት
(ሳሊህነት) መገለጫ ፦
➱አምልኮን ባማረ መልኩ
በመፈፀም ወደ አላህ መቃረብና
➱በአምልኮ ላይ በመፅናት
ከጌታዋ ጋር ያላትን ግንኙነት
መልካም ማድረጓ ነው።
➱'ይህ ሳሊህ ሴት ለመሆኗ ለፅናቷ
የስኬት ሚስጥሮች ናቸው።
【 ሸይኽ አብዱረዛቅ በድር 】
➤https://t.me/https_Asselefya1
➤https://t.me/https_Asselefya1
قال سفيان الثوري - رحمه الله:
" إن اتّقيتَ الله كفاك الناس ، وإن اتّقيتَ الناس لن يُغنوا عنك من الله شيئاً"
حلية الأولياء (٦٨/٧)
" إن اتّقيتَ الله كفاك الناس ، وإن اتّقيتَ الناس لن يُغنوا عنك من الله شيئاً"
حلية الأولياء (٦٨/٧)
♦️ሸህ ፈውዛን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።
✅ እውነተኛ ደስታ የምትፈልግ ከሆነ እውቀትን ፈልግ (ተማር) ባወቅከውም ላይ ስራ። የዛኔ የምትፈልገውን አይነት ደስታ ታገኛለህ።
📚[شرح منظومة الأحسائي صـ13]
✅ እውነተኛ ደስታ የምትፈልግ ከሆነ እውቀትን ፈልግ (ተማር) ባወቅከውም ላይ ስራ። የዛኔ የምትፈልገውን አይነት ደስታ ታገኛለህ።
📚[شرح منظومة الأحسائي صـ13]
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ) – 02 ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
03 ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዳን
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
↪️ተከታታይ ስለረመዷን ዳሰሳ!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
▪ክፍል ሶስት
➛➛➛➛➛➛
📃የኪታብ ፒድኤፍ)➴➴➴
➧https://t.me/https_Asselefya1/4146
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል―ከሚሴ "حفظه الله"
➧https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱
📚ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
▪ክፍል ሶስት
➛➛➛➛➛➛
📃የኪታብ ፒድኤፍ)➴➴➴
➧https://t.me/https_Asselefya1/4146
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል―ከሚሴ "حفظه الله"
➧https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
ፆም የሚያበላሹ ነገሮች
~
1- የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈፀም፣
2- የዘር ፈሳሽን ሆን ብሎ ማውጣት፣
3- መብላትና መጠጣት፣
4- በአፍ መድሃኒት መዋጥ፣
5- ሲጋራና መሰል ነገሮችን ማጨስ፣
6- የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መምጣት፣
7- ፆምን የማቋረጥ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ (ባይበላም ባይጠጣም)
እነዚህ ነገሮችን ፆምን የሚያበላሹት የሚያፈርሱ እንደሆነ እያወቀ፣ አስታውሶ እና በምርጫው በቀኑ ክፍለ ጊዜ ከፈፀማቸው ነው።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን ሳያውቅ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም። ልክ እንደዚሁ ያልነጋ መስሎት ወይም ፀሐይ የገባ መስሎት ቢፈፅምም ፆሙ አይበላሻም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እያወቀ ነገር ግን ረስቶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።
* የሚያፈርሱ መሆናቸውን እየወቀ ግን ተገዶ ቢፈፅም ፆሙ አይበላሽም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ
«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ
ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ
የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
https://t.me/https_Asselefya1
«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ
ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ
የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
https://t.me/https_Asselefya1
➧ምክር ለእህቴ➧
✍️እስኪ ብልጥ ሁኚ!!
➤እህቴ ሆይ! ኧረ ተይ ፎቶሽን ታፔላ አታድርጊው!! ተይ ግን በየሚድያው ላይ አትበትኝው!! ተይ ግን ሞት አለብሽ ተይ ግን እህትዬ ተይ ራስሽን አታርክሺ!!
➤ውዴ እስኪ ልጠይቅሽ ቁንጅናሽ ውበትሽ ከربنا ቅጣት ይከላከልልሻል!?እ መከላከል ይችላሉ!? ጅስምሽ እሳትን መቋቋም ይችላላ!!? لا وربي لا وربي በፍፁም ይቅር እህቴ ሁሉም ይቅርብሽ ልታይ ልታይ አትበይ!! ወንጀልን እንጂ አታተርፊም!!!
➤አንቺም ወንጀል ቀስመሽ ወንድሞችሽንም ፈትነሽ!! ተይ እህቴ ኸይር አይደለም ይቅርብሽ!

♦️ከወንጀሎች ሁሉ ትልቁ ወንጀል በአላህ ላይ ማጋራት ነዉ።
➧ሽርክ ማለት፦ አንድ ሠዉ አላህን እያመለከ ከአላህ ጋር ሌሎችን ማምለኩ ነዉ።
#ለምሣሌ፡ ለአላህ ይሰግዳል፣ ለአላህ ይፆማል ነገር ግን ከጎን ነቢዩን صلى الله عليه وسلم አግዙኝ፣ድረሱልኝ፣ወንጀሌን ማሩኝ ወ.ዘ.ተ ማለቱ
➱ወይም #ለአህመድ_በደዊ ወይ #ለአብድል_ቃድር_ጅላኔ ወይ #ለሠይድና_ኸድር ወይ #ለኑር_ሁሴን ወይ #ለአብሬት_ሼህ ወይ
#ለአልከሶ_ሼህ ለማንም ይሁን ከኢባዳ አይነቶች አንዲት ቅርንጫፍ ወደ ማንኛዉም ፍጡር አሳልፎ መስጠት ሽርክ ይባላል።