💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ሙሓደራ_መልካም_ስነምግባር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📌 الخـــــــلق الحـــــسن

📌 መልካም ስነ ምግባር

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ ሳምንታዊ የደዕዋ ፕሮግራም

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/3964
https://t.me/https_Asselefya1
♦️ጀግናዬ_ሆይ!!

➤በሰለፎች መንገድ ታገል አትዘንጋ
የተውበቱ ደጃፍ በሩ ሳይዘጋ
!!

➤በወጣትነትህ አትደገፍ አልጋ
ተነስና ስገድ ለሊቱ ሳይነጋ!!

➤ደዕዋውንም አርገው በበረሃ ደጋ
ዘመኑ ተከቧል በቢድዓ መንጋ!!

✍️ተነካክቶ የተወሰደ!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሪሳላቱ አል_ሒጃብ 1️⃣1️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል አስራ አንድ


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062

🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
💎ውዷ እህቴ💎

➧ይህ ምድር ጊዜያዊ መሸጋገሪያ ነውና የሰው ልጅ የፈለገውን ሁሉ አያገኝበትም፤ ስለሆነም ከአሏህ መልካምን ነገር መጠበቅ ተገቢ ነው፤

➧እርግጠኛ ሁኚ! ያለፈሽ ኸይር ሁሉ የምታገኝው አልነበረም፤ ያገኘሽውም የምታጪው አልነበረም፡፡

➧አሏህ በጥበቡ ለሁሉም ጉዞ ምህዋር አድርጎለታል፡፡

➧የፈለግሽው ሁሉ ላንቺ የሚጠቅምሽ አይደለምና መቅረቱ መልካም ሊሆን ይችላል፡፡

➨አሏህ እንዲህ ይላል፤
ْ {{وَعَسَىٰ أَن تَكْرَهُوا شَيْئًا وَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ وَعَسَىٰ أَن تُحِبُّوا شَيْئًا وَهُوَ شَرٌّ لَّكُمْ وَاللَّهُ يَعْلَمُ وَأَنتُمْ لَا تَعْلَمُونَ}} البقرة /
216

➨"አንዳች ነገርን እርሱ ለናንተ የበለጠ ሲሆን የምትጠሉት
መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡

➨ አንዳችንም ነገር እርሱ ለናንተ መጥፎ ሲሆን የምትወዱት መኾናችሁ ተረጋገጠ፡፡

➨አሏህም (የሚሻላችሁን) ያውቃል ግን እናንተ አታውቁም፡፡"

➧አልበቀራህ /216

➤join sher!!
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦

①) ጀነት የሚያስገቡ ስራዎች፦
♦️ተውሂድ
♦️ሀጅና ኡምራ
♦️ፃም ማብዛት
♦️ለሴቶች መልካም መዋል


ክፍል 6⃣7⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#تشويقات_رمضانية 🌙

﴿ شَهرُ رَمَضانَ الَّذي أُنزِلَ فيهِ القُرآنُ ﴾

أي: شهر رمضان الذي بدأ فيه نزول القرآن على النبي صلى الله عليه وسلم في ليلة القدر، أنزله الله هدايةً للناس، فيه الدلائل الواضحات من الهدى، والفرقان بين الحق والباطل.
- المختصر في التفسير📚

https://t.me/https_Asselefya1
💎ዉዷ ኡኽቲ💎

☞የዱንያን ጭንቀት አትሸከሚ ዱንያ የአላህ ነች
☞ስለ ርዝቅሽም አትጨናነቂ ርዝቅም ከአላህ ነው
☞ወደፊት የሚያጋጥምሽን ችግር አታስቢ በአላህ እጅነው ያለው ሁሉም ነገር


☞ስለ አንድ ሀሳብ ብቻ ተጨነቂ አላህን እንዴት ማስደሰት እንደምትችይ አላህን ካስደሰትሽ ተደስቶብሽ ያስደስትሻል መብቃቂያሽ ሆኖልሽ የደስታን ሀብት ይሰጥሻል ።ከሃብት ሁሉ ትልቅ ሃብት የልብ ሃብት ነው።
አቂደን መገንዘብ ነው።ሀላሉን ከሀራም ለይቶ ማወቀና ጠቃሚና ጎጂን መለየትነው።


አብሽሪ ሁሉም ነገር ጊዜው ስደርስ በአሏሀ ምርጫ ይመጣልናል።ሪዝቃችን ማንም አይነጥቀንም።ዬትም አያመልጠንም አሏህ የፃፈልን ነገር እሺ
☞ልብሽ በደማበት የህይወት ችግር ተስፋ አትቁረጪ

☞ወደ አላህ ተጣሪ ወደ ኸይር ቀይርልኝ ብለሽ
☞ሀዘን በስግደት ይጠፋል
☞ደስታ በዱአ ይመጣል
ብቻ ምን ልበልሽ

➤ ለነገሮች በጣም ቦታ ሰጠሽ አትጨናነቂ ሰበቡን አድርሺ ከዚያም በጌታሽ አሏህ ተመኪ "በእርሱ የተመካ ሁሌም እረፍእንዳለ ነው።

✍️ ተነካክቶ የተወሰዴ!
➤𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑠ℎ𝑒𝑟➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የእለቱ መልዕክት

➤መልካም ጓደኛ የበረሀ ጥላ ነው እንደሚባለው ሁሉ በህይወትህ ውስጥ አንድ ጥሩ ጓደኛ ማፍራትህን አትርሳ፡፡

➤ አንተም ጥሩ ጓደኛ ሁን፡፡ በተደሰትክ ሰአት ብቻ ሳይሆን በተጨነክ እና ባዘንክ ሰአት ጭምር ከጎንህ ሚሆንልህ እውነተኛ ጓደኛህ ነውና አጥብቀህ ያዘው፡፡

➤በዛው ልክም ደግሞ፦ ጓደኛ እንደ ውኃ ነው..ንፁህ እና የጠራ ካልሆነ ..አያስፈልግህም!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎ኒቃብ መልበስ ከነገር አለሙ የሚያሰናብት አድርገው ለሚመለከቱ እንዲሁም ለሚሰብኩ ለውጪም ይሁኑ ለውስጥ ጠላቶችሽ !

💎ኒቃብሽን ለብሰሽ ለራስሽም ይሁን ለሌሎች መልካም ነገርን በማበርከት ላይ ፍጹም እንደማያቅብሽ በተግባር አሳያቸው።

💎አዎ!በያቸው ኒቃቤ ውበቴን እንጂ አእምሮዬን አልሸፈነውም።

➤join በማለት ይቀላቀሉ👇
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1