💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️እድሜ ልክህን የፈለከውን ያክል ለዱንያ ብትለፋ ተራራም ብትንድ እልፍ ኪሎሜትር ብትጓዝ እና ብደክም ካፈራህው ንብረት የፌስታል ያህል እንኳን ወደ አኬራ ይዘህ መጓዝ አችልም ።

➻መልካም ስራህ ሲቀር

➧አላህ ከመልካም ሰሪዎች ያድርገን!


=
➲ተውሂድ እኮ የጀነት ቁልፍ ነው።

➲ይሄንን ቁልፍ ያላገኘ (ያላመጣ) ጀነትን አይገባም።

➧ሽይኽ አብዱረዛቅ አልበድርحفظه الله
✍️ዑመር ብኑል ኸጧብ ረዲየላ፞ሁ ዐንሁ እንዲህ ብለዋል:–

(إنّ لهذه القلوب إقبالًا وإدبارًا، فإذا أقبلت فخذوها بالنوافل، وإن أدبرت فألزموها الفرائض).


ልቦች መነቃቃትና መቀዛቀዝ አላቸው። ሲነቃቁ በትርፍ ዒባዳዎች ያዟቸው። ሲቀዛቀዙ ደግሞ በግዴታዎቹ አስገድዷቸው።"

[መዳሪጁ ሳ፞ሊኪን: 2/318]

➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/https_Asselefya1
قال ابن عون:إذ غلب الهوى على القلب؛ استحسن الرجل ما كان يستقبحه.

✍️ኢብኑ አወን አላህ ይዘንለት እና እዲህ ይላል…
በቀልብ ላይ ስሜት ባሸነፈ ጊዜ ሰውየው መጥፎ ነው ሲለው የነበረውን ወይንም ሲጠላው የነበረውን እንደ መልካም መቁጠሩ ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
[[~ፅናትሽ_ማረከኝ ]] ➻የዱንያ ጌጣጌጥ ከቶ ሳያታልሽ የዘመኑ ክፋት ወላፈን ሳይነካሽ የአሏህን ትእዛዝ ከፊትሽ አድርገሽ በነፃነት ካባ በሂጃብ የተዋብሽ!! {{~አንቺ ውዷ እህቴ ፅናትሽ ማረከኝ}} ➻የውስጥ ጥንካሬሽ ተስፋ አጎናፀፈኝ ምን እንኳን ቢጠሩሽ ሁሉም በየደጁ ገበያ አውጥተው ሊሸጡሽ ቢያውጁ!! ➻ውድ ነኝ አልሻቸው አይደለሁ ዚቲቶ ማንም መንገደኛ በሾለ ምላሱ በውሸት አግባብቶ በወረደ…
«የታለች ልእልቷ »!!

➻ውብ ፅጌሬዳ የፈካሽ አበባ
በጥሩ መአዛ በውዴታሽ ልግባ
የጌታሽ ፍራቻ አሣምሮሽ የኖርሽ
እሡን ለማስደሠት ሲሆን ጥረትሽ
ሁሌ ትደምቂያለሽ እንዳበባ ፈክተሽ
!!

➻መልክና ቁንጅና በማይጠቅመው ቤትሽ
ስትሞሸሪ አንቺ በጀነት ውስጥ ገብተሽ
ጥንቁቅ እና ትሁት በድምር ላይ ሆነሽ
አሣልፊው በቃ ምንዳውን ከጅለሽ!!


➻የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፉ እኮ አንቺ ነሽ
ትዛዙንም ስሚ ክልከላውን እራቂ
የአሄራን ህይወት እንዲያምር ሠንቂ
እሳት እንዳገቢ በጣም ተጠንቀቂ!!


➻እውነት ነው ይመጣል ልብወለድ አይደለም
ተነግሮናል እና ልብ በይ እህት አለም
ለሚያልፍ ኑሮ ለዚች አጭር ጊዜ
ምነው ባንኳትን እንደው እንዳአባዜ
በዱኒያ ነገር ባይበዛ ትካዜ!!

➤Join sher👇
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
ረመዳንን አስመልክቶ አጭር ምክር

ኢኽስላስ ፣ ነብዩን መከተል

https://t.me/Muhammedsirage
➤እህቴ ሆይ!!

➫ የምሰሪዉን ስራ ለአላህ ብቻ ብለሽ ስሪ ! በንግግርም በተግባርም ኢክላስን አምጪ:
ለምን ሲባል ማንኛዉ ስራ አላህ ዘንድ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ ሰውየው ሚሰራዉ ስራ ዉስጥ ኢኽላስ ሲኖረው ብቻ ነው ።


➲/አላህ እንዳለዉ/

◾️قُلْ إِنَّمَا أَنَا بَشَرٌ مِّثْلُكُمْ يُوحَىٰ إِلَيَّ أَنَّمَا إِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ فَمَن كَانَ يَرْجُو لِقَاءَ رَبِّهِ فَلْيَعْمَلْ عَمَلًا صَالِحًا وَلَا يُشْرِكْ بِعِبَادَةِ رَبِّهِ أَحَدًا


➧እኔ አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው ማለት ወደኔ የሚወረድልኝ ቢጤያችሁ ሰው ብቻ ነኝ፡፡ የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡ በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ» በላቸው፡፡

➧ጡሩ ስራ ሚባለዉ ኢኽላስ ያለበት ነዉ:
"ለአላህ ሱበሀነው ወተአላ ሚገባዉን ኢባዳ ለሌላ አካል አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም::

➧የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ "" ሁሉም ስራ ተቀባይነትን ሚያገኝዉ በሚያስበዉ ነው ሰዉየዉ ጡሩ ነገር. ካሰበ ባሰበዉ ልክ ጡሩ ነገር. ያገኛል "የዛ ተቃራኒ ከሆነ ባሰበዉ ልክ መጥፎ ነገርን ያገኛል።

توجهيات للفتاة المسلمة /٣ /
➤ጆይን ሸር በማድረግ ይቀላቀሉን👇
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሙሓደራ_መልካም_ስነምግባር
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማም
📌 الخـــــــلق الحـــــسن

📌 መልካም ስነ ምግባር

🕌 ደሴ አል አዝሓር መስጂድ ሳምንታዊ የደዕዋ ፕሮግራም

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም


t.me/abu_reyyis_arreyyis/3964
https://t.me/https_Asselefya1