💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
🔺ሴትነት ወደ ኢልም ይገፋፋል እንጂ ከኢልም አያግድም!!

🔺ኢልም መፈለግ በወንድም በሴትም ላይ ግዴታ ነው!


🔺ኢልም ለሴት ልጂ አስፈላጊነቱ የተዳሰሰበት!!

🔺በኢልም የመጠቁ ሰለፍያቶች የተወሱበት!!


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) መካ ከተከፈተ በኋላ…
②) ቁረይሾች ከተሸነፋ በኋላ…
③) የሰዎች ወደ እስልምና መጉረፍ


ክፍል 4⃣9⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
የመጨረሻ የውይይት ጥሪ
~ ~~~~
بسم الله الرحمن الرحيم
ከሆነ ጊዜ ወዲህ ያለው ንትርክ ውል ለማስያዝ ብለን የውይይት ጥሪ ያደረግንላቸው አካላት እስካሁን ድረስ ሰበብ እየደረደሩ ማሰናከሉን ተያይዘውታል። አሁን ደግሞ "ህዝብ ምን ያውቃልና ነው ዳኛ የሚሆነው?" በማለት ለህዝብ ክፍት መሆኑን እየነቀፉ ነው። በጉዳዩ ላይ ግር ያለው ሁሉ ከአሉባልታ ባለፈ በቀጥታ በመከታተል የጠራ አቋም ይይዝ ዘንድ ለህዝብ ክፍት ይሁን አልን እንጂ ህዝብ ዳኛ ሆኖ ነጥብ ይስጠን አላልንም። በዚያ ላይ ካልተግባባን የደረስንባቸውን ነጥቦች በጋራ ፅፈን በጋራ ለምናምንባቸው ዓሊሞች እናቅርባለን ብለናል። አንድ ጫፍ ላይ ሳንደርስ "ዓሊም እናስመጣለን" ወይም "ወደ ውጭ እንሄዳለን" ማለት መሸሻ ሰበብ እንጂ መፍትሄ መሻት አይደለም። ይህን ያክል ጉዳዩ ለታላላቅ ዓሊሞች እንዲቀርብ ብትፈልጉ ኖሮማ ተብዲዕ ውስጥ ከመዋኘታችሁ በፊት ተረጋግታችሁ ትጠብቁ ነበር።
ደግሞስ ከዚህ በፊት ለተለያዩ ወገኖች በግልፅ የውይይት ጥሪ ስናደርግ እንደነበር ይታወቃል። ለምን ያኔ አትነቅፉም ነበር? ጉዳዩ ወደናንተ ሲመጣ ነው ሰበብ የምትደረድሩት?
ለማንኛውም "ውይይቱ በአካል ቢሆን" ስትሉ ለነበራችሁ አካላት ሁሉ! ይሄው ጥያቄያችሁን በበጎ በማየት አንድ እርምጃ ለመቅረብ ወስነናል። ስለዚህ ሁለት ወይም ሶስት ሆነን ወደ ባህርዳር እንሄዳለን፣ ኢንሻአላህ። ይሁን እንጂ በር ዘግተን ከጥቂት ሰዎች ጋር ብቻ የምናወራበት ሁኔታ አይኖርም። በእንዲህ አይነት አካሄድ በተደጋጋሚ ተነድፈናል። ስለዚህ ባህዳር ውስጥ ካሉ መስጂዶች ውስጥ በአንዱ ይመቻች። የፈለገ ይታደምበት ዘንድ በሩ ክፍት ይሁን። ውይይቱን መቅዳትም፣ ቀጥታ ማስተላለፍም ለፈለገ አካል እንዲሁ ክፍት እንዲሆን እንፈልጋለን። ውይይቱን ለመምራትም የውጭ ሰው እንዲሆን አንጠይቅም። እዚያው ባህርዳር ያሉ መሻይኾች (ሸይኽ ዐብደላህ፣ ሸይኽ አሕመድ፣ ሸይኽ ሙሐመድ አወል፣ ኡስታዝ ዩሱፍን ጨምሮ) ይምሩት።
ለመረጃ ያክል ከውስጣችሁ ከኢኽዋን ጋር በግልፅ ውይይት ያደረገ ሰው አውቃለሁ። ይህንን የማነሳው ጥሪያችንን በሆነ ማመሀኛ እንዳትገፉት ነው።

NB፦
~~
በነገራችን ላይ ሰሞኑን በሕሩ የለቀቀውን ድምፅ አልሰማሁትም። የሰሙ ሰዎች ሲነግሩኝ ግን በዚህ መጠን መድረሱ ገርሞኛል። እንዲህ አይነቱን የዙልም አካሄድ ለህዝብ መበተኑ "ለአኺራዬ ያዋጣኛል" ካለ ምርጫው የራሱ ነው። ለጊዜው ግን ለራሴ እየተከላከልኩ ምላሽ በመስጠት ዋናውን የውይይት አጀንዳ ማደብዘዝ አልፈልግም። እቅጩን ስናገር ከውይይቱ ጥሪ ሰበብ እየደረደሩ የሚሸሹት የያዙት አቋም ሆድ የሚያስነፋ እንዳልሆነ ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው። ስለዚህ የሚፈልጉት ወይ በተዘጋ ክፍል ውስጥ ወይ ደግሞ ጭፍን ደጋፊ ብቻ ባለበት ቦታ ያለ ጠያቂ፣ ያለ ሞጋች እንደፈለጉ መወንጀል ነው። በዚሁ መልኩ ብቻ ነው የምንቀጥለው ካሉ፣ ለህሊናቸው ካልጎረበጣቸው መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው። "እናንተ ዘንድ የሌላ እውነት አለን" ካሉ ይሄው ለመታረም ዝግጁ ነን እያልን ነው። እኛ እጅ ለመስጠት ፈቃደኞች ካልሆንም "እውነታቸውን" ገልጠው እንደሚያስቡት በኛ የተሸወዱትን አካላት የሚያተርፉበትን እድል ይጠቀሙበት። የቀደመ አቋሙን የቀየረው ማን እንደሆነ ይለይ። እዚያም እዚህም የምንሰማው የተምይዕ ውንጀላም ተፍረጥርጦ ይውጣ። ይሄ ወደ ሱና በመጣራትና ቢድዐን በመዋጋት ጭንብል የተንሰራፋው ውሸትም ይጋለጥ። ባጭሩ እንገናኝና ወይ አጥፊው ይታረም፤ ወይ ውሸታሙ ይፈር።
~ ሰላም ~
Audio
♦️ሰዎች የሚዘናጉበት ትልቅ ወር


▪️በውስጡ የተነሱ ነጥቦች
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
🔹የሻእባን ወር ትሩፋት
🔹የፃም አንገብጋቢነት
🔹መልእክተኛውና ሻእባን ወር
🔹ሻእባን ወር ላይ መፃም ያለው ምንዳ


♦️በድጋሜ የተለቀቀ!

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
أرح سمعك..تلاوة هادئة تريح القلب والعقل _ آيات من سورة النور__ القارئ…
مجموعات تلاوات خاشعة
🔺 ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

https://t.me/https_Asselefya1
ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ
Abu Useymin
↪️አዲስ ወሳኝ ሙሓደራህ !
➬➬➬➬➬➬➬➬➬

🔺ወንድማዊ ምክሬ ለውዷ እህቴ!!

♦️የእዉቀት አስፈላጊነት!

🔺የሶሻል ሚድያ አጠቃቀም!

♦️ሴት ልትላበሳቸዉ የሚገባ አደብ(አህላቅ)!

🔺የትዳር አጋር አመራረጥ!


ሌሎችም በርካታ ነጥቦች ተጠቅሰዉበታ!!

🔺ለሌሎችም ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ እንሁን!!


🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman
007 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል ሰባት


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) የአላህ እርዳታ ማግኛ ሰበቦች
②) ሶሀባዎች ድል ያገኙበት ሚስጥር
③) አላህ ለሙእሚኖች የገባው ቃልኩዳን


ክፍል 5⃣0⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
"አላህ" ሱበሃነሁ ወተአላ ፤ ከአሏህም በቀር የማይጠቅምንና የማይጎዳን አትጣራ(አትገዛ)፡፡ ብትሠራም አንተ ያንጊዜ ከበደለኞቹ ትሆናለህ ያላቸው ለማን ነው⁉️
Anonymous Quiz
19%
ለነብዩሏህ ኢብራሂም አለይሂ ሰላም
42%
ለነብዩ ﷺ
5%
ለነብዩ አደም አለይሂ ሰላም
4%
ለሙሳ አለይሂ ሰላም
30%
ሁሉ
አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል


▪️الطَّلَاقُ مَرَّتَانِ ۖ فَإِمْسَاكٌ بِمَعْرُوفٍ أَوْ تَسْرِيحٌ بِإِحْسَانٍ ۗ وَلَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَأْخُذُوا مِمَّا آتَيْتُمُوهُنَّ شَيْئًا إِلَّا أَن يَخَافَا أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ

ፍች ሁለት ጊዜ ነው፤ (ከዚህ በኋላ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ (ለባሎች) አይፈቀድላችሁም፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) በታዘዘችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት፤ አትተላለፏትም፡፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው፡፡

➲ብዙዎቻችን በአሁኑ ጊዜ አላህ ያዘነልን ስንቀር ይሄን የቁረአን አንቀፅ ተግባራዊ የሚያደርገው የለም! ሀቂቃ ትዳር የአላህ መገጠም ነው የእኛ ምርጫ ሳይሆን ከተቻቻልን እንኗኗራለን የማንቻቻል ከሆነ ለምን በሰላም አንለያይም ለምን አንዱ አንዱን ይበድላል?

ወንድሜ ሆይ በስርህ የምታስተዳድራትን ሚስትህን ለምን ትበድላታለህ ትዳራችሁ የማይቀጥልና የማትቻቻሉ ከሆነ ለምን በሰላም አትሸኛትም ሚስትህ ባትሆን የሱና እህትህ አይደለች ግደታ ያንተ ሚስት ካልሆነች መበደል አለባትን ለምን? እህትህን ማንም ሰው እንድበድላት እንዳሰቃያት እንደማትፈልገው ሁሉ አንተም የሰውን እህት አትበድል።

➧አንቺም ውዳ እህቴ ትዳርሺ ሳይሳካልሺ ቀርቶ መለያየት ከመጣ ብዙ ወሬ አያስፈልግም አላህ ለአንች አልቀደረውም ስለዚህ ወንድምሺን አትበድይ አላህ ላንቺ ያለውን እስከሚሰጥሺ ድረስ በሶብር ጠብቂ ትዕግስት ይኑርሺ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ በደልን በራሱ ላይ እርም አድርጓል ! አላህ እኛንም እናንተንም እርስ በርሳችን ከመበዳደል ይጠብቀን!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 9️⃣0⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
‏قــال الشيخ مقـبل الـوادعـي - رحمه الله - :
.
[ أحسـن مـا يستـريح به الـعبـد في هـذا الزمـان بعـد الإيمـان بالله ، طلب العـلم والزوجـة الصـالحـة ] .
.
الإمـام الألمعي (٢٥٣
) .
https://t.me/https_Asselefya1
••
▫️‏قال أبوبكرٍ الآجرِي رحمه الله:

" جَعَلَنَا اللهُ وإيَّاكُم مِمَّن تَحيَا بهِمُ السُّنَنُ، وتَمُوتُ بهِمُ البِدَعُ، وتَقوَى بهِم قُلُوبُ أهلِ الحَقِّ، وتَنقَمِعُ بهِم نُفُوسُ أهلِ الأهوَاءِ، بمَنِّهِ وكَرَمِهِ. "

[الشّريعة (١ / ٢٧٠)

📌 رابط القناة للإشتراك 👇👇

https://t.me/https_Asselefya1
‏قال ﷺ عن شهرِ شَعْبانَ:

«ذاكَ شَهْرٌ يَغْفُلُ النّاسُ عَنْهُ…».

[أخرجه أحمد (٢١٧٥٣)، وصححه الألباني في «الإرواء» (١٠٤/٤)]

قال الحافظُ ابنُ رجبٍ رحمه الله:

«فيه دليلٌ على استحبابِ عمارةِ أوقات غفلةِ النَّاس بالطَّاعة، وأنَّ ذلك محبوبٌ لله عزَّ وجل».

[لطائف المعارف (ص:١٣١)]

https://t.me/https_Asselefya1
#نصائح_زوجية

• نصيحة للمتزوجين ••
قَــالَ العلّامــة بن عُثــيمين :
《 إذا أساءت إليك زوجتك؛ لا تنظر إلى الإساءة في الوقت الحاضر؛ ولكن أنظر إلى الماضي وانظر إلى المستقبل؛ واحكم بالعدل 》.
[شرح رياض الصالحين ٢/ ٧٣]

•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏حسن الخاتمة للإمام || الإمام عبدالعزيز بن باز « رحمه الله تعالى »
القارئ محمد طه | يا أيها الذين آمنوا لا يسخر قوم من قوم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
♻️ጣፍጭ የቲላዋ ግብዣ!

💎አሳ በህይወት ለመኖር ውሀ እንደ ሚያስፈልገው ሁሉ ቀልባችን ህያው ይሆን ዘንድ ቁርአን ያስፈልገዋል!!


https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 9️⃣1⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1