💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሓዲ አልመድኸሊ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላሉ:–

✅«ምላስህን አላህን በመፍራትና ያይኛል ብለህ በማሰብ እሰራት። ልታውቅ የሚገባው፣ በልብህ በሚወድቀው ውዳቂና ሸር ነገር ላይ ሁሉ አላህ ጥራት ይገባውና የሚያውቀው/የሚመለከተው ነገር ነው፣ ምላስህ በሸርና በባጢል አይንቀሳቀስም አላህ የሚያይህ ቢሆንና መላኢካዎች ይህን ከአንተ የሚፅፉት ቢሆን እንጂ!።

▪️﴿وَإِنَّ عَلَيكُم لَحافِظينَ★كِرامًا كاتِبينَ★يَعلَمونَ ما تَفعَلونَ★إِنَّ الأَبرارَ لَفي نَعيمٍ★وَإِنَّ الفُجّارَ لَفي جَحيمٍ﴾ الإنفطار ١٠-١٤

➧“በእናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ያሉባችሁ ስትሆኑ፣ የተከበሩ ፀሃፊዎችም ናቸው። የምትሰሩትን ሁሉ የሚያውቁ ናቸው። እውነተኞች ምእመናን በእርግጥ በጀነት ውስጥ ናቸው። ከሃዲዎች በእርግጥ በጀሃነም ውስጥ ናቸው።” አል ኢንፊጣር 10–14» አል መጅሙዕ 1/85

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➲ታላቁ ዓሊም አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ

➛የሠለፊያ ደዕዋ መሰረት በሶስት ምሶሶ የቆመ ነው:

❶ በተቀደሰው በአላህ ቃል ቁርኣን:
❷ ጥርት ባለው ሶሂህ በሆነው ሀዲስ
❸ (በሠለፎች) በሷሃቦች በቀደምት ምርጥ ትውልዶችና በተከታይ ተከታዮቻቸው ግንዛቤ በመገንዘብ የተገነባ ነው።

✅የቀድሞዎችም ሆኑ የቅርብ ጊዜዎች የጥመት አንጃዎች ጥመታቸው ዋና ምክንያት በነዚህ በሶስቱ ምሶሶዎች መጣበቅን ማጣታቸው ነው።

📚[‏مجلة الاصالة العدد٢٣]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች፦
①) መካ የተከፈተበት ሁኔታ
②) የፈትሁ መካ ዘመቻ ሰበብ
③) የሁደይብያ ስምምነትና መፍረሱ


《ክፍል 4⃣7⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
«ወጣትነት ሳይበግርሽ የጌታሽን ትዛዝ ለምትፈፅሚዋ እህት ሆይ! ክብር ላንቺ ይሁን አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ✍
➭ውዷ እህቴ ሆይ...
➱➱➱➱➱➱➻

➛ተከታዩን ጥበባዊ ምሳሌ አስተዉዪ!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

➧ዛፎች ቅጠላቸው ረግፎ ለሰዎች ተራቁተው ሲታዩ
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እጣ ፈንታቸው ለዱንያዊው እሳት ማጋጋሚያ ማገዶ መሆኑ ግልፅና ግልፅ ነው!
➴➴➴➴➴➴➴➴
♦️እንደዚሁ... ሴቶችም በባእዳን ፊት በይፋ ሲራቆቱ ጉዟቸው የጀሀነም ጉዞ ነው።

አሏህ ይጠብቀን!!!

➠የሂጃብን ውበት የምታውቀው ሂጃብ ለባሾ እህቴ ናት!

➭በአላህ ፍራቻ እና ከአውሬዎች መጠበቂያዬ ነው ብለሽ ሂጃብሽን የለበሽው እህቴ ሆይ! ፈጣሪ ይጠብቅሽ ክፉ አይካሽ ኦኽታየ!📩✍

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ አወል
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
↪️ አድስ~ ሙሓደራህ!
➫➫➫➫➫➫➫➫

♦️ የዒልም ~አሳሳቢነት!!

🎙በሸይኽ አወል አህመድ ከሚሴ حفظه الله

https://t.me/sheikawolahmed
https://t.me/sheikawolahmed
القارئ عبدالرحمن الرشود | لو أراد الله أن يتخذ ولدا لاصطفى مما يخلق…
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
اللهم إجعل القرآن ربيع قلبي ونور صدري وجلاء حزني وذهاب همي.

➧ህይወት ከቁርአን ጋር ጣፍጭ ነች!


اللهم يَا مُقَلِّبَ الْقُلُوبِ ثَبِّتْ قَلْبِي عَلَى دِينِكَ
➧https://t.me/+-AciwGlgV-JmOWQ8
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል 8⃣8⃣➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
➲የሰለፎችን መንሀጅ አጥብቀህ ያዝ !!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

▪️‏قال العلامة ŘŻ. صالح بن فوزان ‎الفوزان حفظه الله "كلما يتأخر الزمان ŘŞŘ´ŘŞŘŻ الغربة وتك؍ع الفتن ويحتاج المسلمون إلى عناية أك؍ع بمنهج السلف"

➲ዘመን በራቀና በረዘመ ቁጥር

➧እንግዳነት ይበዛል
➧ፊትናም ይጨምራል
➧የዚህን ጊዜ ሙስሊሞች

✅የሰለፎችን (የቀደምቶች) መንሀጅና አካሄድ ላይ ትኩረት ማድረግ ከምንም በላይ ይፈልጋሉ።

📚 حاجة الأمة إلى المنهج السلفي ١٣

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
خطورة التهاون في الصلاة | لفضيلة الشيخ العلامة صالح اللحيدان رحمه اللّٰه.

📌 رابط القناة للإشتراك 👇👇
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
①) ፈትሁ መካ ላይ የተከሰቱ ክስተቶች
②) ነብዩ መካ የከፈቱበት አስደናቂ ሁኔታ
③) የነብዩ አስደናቂ የጦር አመራር ሁኔታ


《ክፍል 4⃣8⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
https://t.me/+V9ZPw4j7SHAIsgeQ
✍️ጥሩ ጓደኛ ካለህ አጥብቀህ ያዘው!!

💧ኢማሙ ሻፍእይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ለአላህ ብሎ መዋደድና ጓደኛ የመሆን ምሳሌው ልክ እንደ እጅና አይን ምሳሌ ነው። አይን ስታለቅስ እጅ እምባዋን ታብሳለች። እጅ ስትታመም ደግሞ በሷ ህመም አይን ታለቅሳለች። ወደ መልካም የሚመራህና በአላህ ትእዛዝ ላይ የሚያግዝ ጓደኛ ካለህ እንዳይለይህ አጥብቀህ ያዘው። ምክንያቱም በአሁን ሰአት መልካም ጓደኛ ማግኘት በጣም ከባድ ነው። ከመልካም ጓደኛ መለየት ግን በጣም ቀላል ነው።


📖|{حِلْيَةُ الْأَوْلِيَاء ١٠١/٤}

https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1