💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
📌ሸሪኣዉን የጠበቀ የሂጃብ መስፈረት
📌የሂጃብ ቀን ትሎ የሚከበረው ን ሸሪኣችን የሚያወግዘው መሰረተቢስ የሆነ ተግባር እንደሆነ

📌እህቴ ሸሪኣዉን የጠበቀ ጀልባብ በመልበስሽ ለሚያሾፉት እንዲህ በማለት ጩሀትሽን አስሚ እንጂ አትሸማቀቂ አትፈሪ አተክዢ አንቺኮ እንቁ ነሽ

أختاه صيحي للعالم وقولي:
فليقولوا عن حجابي *** أنه يُفني شبابي
وليغالوا في عتابي *** إن للدين انتسابي
 
لا وربي لن أبالي *** همتي مثل الجبال
أيُ معنى للجمال ***  إن غدا سهلَ المنال
 
حاولوا أن يخدعوني *** صحتُ فيهم أن دعوني
سوف أبقى في حصوني *** لستُ أرضى بالمجون
 
لن ينالوا من إبائي*** إنني رمزُ النقاء
سرتُ والتقوى ضيائي  ***  خلفَ خيرِ الأنبياء
 
إن لي نفساً أبية *** إنها تأبى الدنية
دربنا دربُ العفاف *** فاسلكيه لا تخافي
ديننا دينُ الفضيلة *** ليس يرضى بالرذيلة

🎙አቡ አዩብ

ወደ ቻናሉ ጆይን ለማለት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://telegram.me/abutoiba

ወንድማዊ መክራችሁን በዚህ ለግሱኝ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
@AbuAyub_bot
-

«عَليكُم بالسُنَّة، عَليكُم بِالأثَر، عَليكُم بِالحَديث».

📗[طبقات الحنابلة120/1]

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) ረስቶ ፃሙን የፈታ ሰው ሁክም
②) የተገደደ ሰው ፃም ሁክም
③) ፃምን የማያበላሹ ነገሮች

➲እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሶበታል።

ክፍል 3⃣7⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧ከተውሂድ አርማዎች ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➻ክፍል አራት ➫➫➫➫➫ ➲የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➧ተውሒድ፡ ለአካለ መጠን በደረሱ ሰዎች ላይ የመጀመሪያው ግዴታ ነው፡፡ ሰዎች ወደዚህ ዲን መጀመሪያ የሚገቡት በእርሱ ነው፡፡ የዲኑ መሰረት ተውሒድ ነው ፤ ዲኑ በእርሱ ላይ ይቆማል ፤ በእርሱም ላይ ይጀመራል። ➲አራተኛው፡- ሰላም ለማግኘትም ይሁን…
➲ከተውሂድ አርማዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫

ክፍል አምስት
➛➛➛➛➛➛

የተውሒድ መለያዎችና ትሩፋቶች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ስድሥተኛ፡- ተውሒድ ከሰላማዊ ተፈጥሮ ፣ ከተስተካከለ አቅል ጋር ተስማሚ ነው፡፡ተውሒድ የተፈጥሮ እምነት ነው፡፡ የሰው ልጅ በተፈጥሮ እምነቱ ላይ ቢተው ከተውሒድ ውጭ ሌላን አይቀበልም፡፡ ምክንያቱም አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ እንደተናገረው ፣ ተውሒድ ከተፈጥሮ ጋር የሚስማማ የሰው ልጅ የተፈጠረበት እምነት ነው፡፡

➲አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

فَأَقِمْ وَجْهَكَ لِلدِّينِ حَنِيفًا ۚ فِطْرَتَ اللَّهِ الَّتِي فَطَرَ النَّاسَ عَلَيْهَا ۚ لَا تَبْدِيلَ لِخَلْقِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ وَلَٰكِنَّ أَكْثَرَ النَّاسِ لَا يَعْلَمُونَ

➧“ወደእውነት ተዘንባይ ሆነህም ፊትህን ለሃይማኖት ቀጥ አድርግ፡፡የአላህንፍጥረት ያችን አላህ ሰዎችን በእርሷ ላይ የፈጠረባትን (ሃይማኖት ያዟት) ፡፡ የአላህን ፍጥረት መለወጥ የለም፡፡ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፡፡ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡” አር ሩም፡30

ሽርክ (ማጋራት) ደግሞ ከተፈጥሮው መውጣትና ማዘንበል ነው፡፡ሙስሊም በዘገቡት ሐዲሰል-ቁድስ አላህ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️"وإني خلقت عبادي حنفاء كلهم ، وإنهم أتتهم الشياطين فاجتالتهم عن دينهم"

“እኔ ባሮቸን ሁሉ በቀጥተኛው መንገድ ላይ ፈጠርኳቸው፡፡ ሰይጣናት ወደነርሱ
በመምጣት ከዲናቸው እንዲዘነበሉ አደረጓቸው
፡፡” ሙስሊም፡2865

➧“ኸለቅቱ ዒባዲ ሁነፋእ” ማለት የተፈጥሮ እምነት በሆነው ተውሒድ ላይ ሰዎችን ፈጠርኳቸው ማለት ነው፡፡

➧“
ፈአተትሁም አሽሸያጢን ፈጅታለትሁም” ማለት ደግሞ ከዲናቸው ወይም ከተውሒዳቸው እንዲዘነበሉ አደረጓቸው ማለት ነው፡፡

በትክክለኛ ዘገባ አቡሁረይራ ረድየላህ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-

▪️"ما من مولود إلا يولد على الفطرة ، فأبواه يهودانه ، وينصرانه كما تنتجون البهيمة ، هل تجدون فيها من جدعاء ، حتي تكونوا أنتم تجدعونها؟”وفي رواية: "فأبواه يهودانه ، أو ينصرانه ، أو يمجسانه ، كما تنتج البهيمة بهيمة جمعاء ، هل تحسون فيها من جدعاء؟"

➠“አንድም የሚወለድ የለም በተፈጥሮው (እምነት ላይ ቢሆን) እንጅ ፤ ወላጆቹ አይሁድ ያደርጉታል ፣ ክርስቲያን ያደርጉታል፡፡ እንስሳት ስትወለድ እናንተ ካልቆረጣችኋት በቀር ከሰውነት አካሏ የተቆረጠ አካል ታገኛላችሁ?” ቡኻሪ፡6599

በሌላ ዘገባ፡ “ወላጆች አይሁድ ያደርጉታል ወይም ክርስቲያን ያደርጉታል ወይም መጁስ ያደርጉታል፡፡ እንስሳት ምንም እንከን የሌላት ልጅ ትወልዳለች፡፡ ከልጇ አካል ላይ ቆራጣ ታገኛላችሁን?” ቡኻሪ፡ 1359 ሙስሊም፡2658

አንዲት እንስሳት ከእናቷ ሆድ ጆሮዋና ጣቶቿ የተሟሉ ሆነው ትወለዳለች፡፡ እግሯ ወይም እጇ ወይም ጆሮዋ ወይም የመሳሰሉት አካሎቿ ከተቆረጠ ይህ ተፈጥሯዊ አይደለም፡፡ ይህ በተሟላ ሁኔታ ከተወለደች በኋላ ሰዎች የሚያደርጉት ነው፡፡ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم” እናንተ እስከምትቆርጧት ድረስ” በማለት ተናግረዋል፡፡

➭ልክ እንደዚሁ የሰው ልጅ በተፈጥሮ እምነቱ ላይ ነው የሚወለደው፡፡ ክርስቲያን ወይም አይሁድ ወይም መጁስ ወይም በተለያዩ የጥመት አመለካከቶች ተበክሎ
ብናገኘው በወላጆች ወይም በአደገበት አካባቢ ተጽእኖ የተፈጠረ ችግር እንጅ
የተፈጥሮ እምነቱ አይደለም፡፡


▪️وينشأ ناشئ الفتيان منا على ما كان عوده أبوه
ወጣቶቻችን ያድጋሉ ታዳጊ ሆነው (በአካባቢው ባህሪ) አባቱ ባስለመደው

➲የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم” ወላጆቹ ሙስሊም ያደርጉታል” የሚል ሳይሆን “ወላጆቹ አይሁድ ወይም ክርስቲያን ወይም መጁስ ያደርጉታል” የሚል ቃል ነው የተናገሩት፡፡



ኢንሻአላህ ይቀጥላል

تأليف: فضيلة الشيخ عبدالرزاق بن عبد المحسن البدر


አንብብ! ማንበብ የተሻለ ሰው ያደርጋል📚📚📚📚📚

➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
▪️تلاوة طيبـة
▪️طهـــر مسمعــك وارح قلبـــك
➡️ የጀነትና የጀሀነም ሰዎች ቃለምልልስ

وَنَادَىٰ أَصْحَابُ النَّارِ أَصْحَابَ الْجَنَّةِ
◾️የእሳት ሰዎች የጀነትን ሰዎች ይጣራሉ።

أَنْ أَفِيضُوا عَلَيْنَا مِنَ الْمَاءِ أَوْ مِمَّا رَزَقَكُمُ اللَّه
◾️በእኛ ላይ ከውሃ አፍስሱብን ወይም አላህ ከሰጣችሁ ሲሳይ ጣሉልን ይሏቸዋል።

قَالُوا إِنَّ اللَّهَ حَرَّمَهُمَا عَلَى الْكَافِرِينَ
◾️"የጀነት መጠጥና ውሀ" አላህ በከሓዲዎች ላይ እርም አድርጓቸዋል ይሏቸዋል፡፡

📚(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 50)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጁመዓ ቀን ሱናዎች
➭➭➭➭➭➭➭➭➭

⓵) ሱረቱ ከህፍን መቅራት
⓶)ገላን መታጠብ
⓷)ሲዋክ መጠቀም
⓸)ሽቶ መቀባት
⓹) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⓺) ጥሩ ልብስ መልበስ
⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️አስደናቂ የጅሙአ ቀን ድልቦች
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

በእያንዳንዱ እርምጃ የአንድ አመት ኢባዳ ማግኘት!!!

♦️የጅሙአ ቀን ትሩፋቶች
♦️የጅሙአ ቀን ተአምራቶች
♦️በዚህ ቀን የተወደዱ ኢባዳዎች


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
🔺حفظه الله تعالى!!


https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በአርሽ ጥላ ስር የሚጠለሉ 7 አይነት ሰዎች
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

سَبْعَةٌ يُظِلُّهُمُ اللهُ في ظِلِّهِ يَوْمَ لاَ ظِلَّ إلاَّ ظِلُّهُ
ሰባት አይነት ሰዎችን ከአሏህ (ከ"አርሽ") ጥላ ዉጭ ሌላ ጥላ በሌለበት ቀን በጥላዉ ያጠልላቸዋል።

🕌 ደሴ አል-አዝሐር መስጂድ

📅 يوم الجمعة 24 رجب 1443 الموافق 25/02/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
↓↓↓
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
t.me/abu_reyyis_arreyyis/5013
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) ምግብ መቅመስ
②) ሻወር መውሰድ
③) የጥርስ ሳሙና መጠቀም
④) ሲዋክ መጠቀም
⑤) ሰውነትን በውሃ ማቀዝቀዝ


እነዚህና ሌሎች ከፃም ጋር ተያያዥነት ያላቸው ጉዳዮች ተዳሶበታል

ክፍል 3⃣8⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አየተል ኩርስይ ሳትቀራ እንዳትተኛ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

ሸኽ አብዱል አዚዝ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል።

ከመተኛት በፊት አያተል ኩርስይ መቅራትከሲህርና ከሸይጣን ተንኮል ለመከላከል ከአይነተኛ ሰበቦች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው
📘نور على الدرب ٢٩٥/٣

https://t.me/https_Asselefya1
አንተ ዳዒ ሆይ ታገስ
Abu Useymin
▪️አድስ ሙሀደራ
➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️የሙሀደራው ርዕስ


አንተ ዳዒ ሆይ ታገስ

🎙አብዱ ረህማን አቡ ኡሰይሚን
t.me/nuredinal_arebi/11890
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 82


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን ኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️በደርሱ የተነሱ ነጥቦች
①) የዛካ ግዴታነትና ጥቅሙ
②) ዘካ የሚወጅብባቸው ነገሮች
③) የእህልና የፍሬዎች ዘካ መጠን
④) የፍራፍሬና የአትክልቶችን ንግድ


እነዚህና ሌሎች ነጥቦች ተዳሶበታል

ክፍል 3⃣9⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w