💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፊጥርን የማቻኮል ፋይዳዎች
◾️ስናፈጥር ሊደረጉ የሚገቡ አደቦች
◾️መልእክተኛው በረመዷን ላይ የነበራቸው ቸርነትና እዝነት


《ክፍል 2⃣6⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
آداب الطالب العلم في نفسه
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
محاضرة جديدة አዲስ የሙሓደራ ግብዣ

📚ርዕስ "آداب الطالب العلم في نفسه
(አንድ ጧሊበተል ኢልም ከራሱ ጋር ሊኖረው የሚገባ አደብ ምን ምን ናቸው ።

ክፍል አንድ 1️⃣

🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ሌሎች ሙሐደራዎችን ለመከታተል👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️ تلاوة من سورة البقرة
♦️ القارئ: #أحمد_طالب_حميد
•••━══❁✿❁══━•••
አኽላቃችን ይመር !!
Abu Useymin
🔹 እነሆ አዲስ ሙሓደራህ

🔻ርእስ ፦ #አኽላቃችን_ይመር

🔺 ከሙስሊም የሚጠበቁ ምርጥ ስነምግባራቶች ተወስተዋል ይደመጥ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/3788
001 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

➲ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አንድ
〰〰〰〰

♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
💢ሶላት የሌለው ሰው ዲን የለውም
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ሶላት የዲን ምሰሶ ነው (الصلاة عماد الدين)
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
◾️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله 【الَّذِي لا يُصَلِّي لا يَقُومُ لهُ دِينٌ، وإنْ شَهِدَ أنَّ لا إِلهَ إلَّا الله وأنَّ مُحمّدًا ﷺ رسولُ الله ،لأنّهُ يحتاجُ إلى عُمُودٍ يُقِيمُ عليهِ الدِّين، وهو لا يُوجَدُ إلا بِالصَّلاة】

➲ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

✅ ሰላት የማይሰግድ ሰው ሸሀደተይን (ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ) ቢል ራሱ ዲኑን (እስልምነውን) አይቆምለትም። ምክንያቱም ዲኑን የሚያቆምበት ምሰሶ የግድ ያስፈልገዋልና። የዚህ ማቆምያ ምሰሶ ደሞ ከሶላት ውጪ ምንም የለም።
📚(شرح الأصول الثلاثة - ص ٢٤٢)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ነብዩ((ﷺ) ) እንዲህ ብለዋል:–
===============
▪"በራሷ መብቃቃት የማትችል ሆኖ ሳለ ባለቤቷን(ባሏን) የማታመሰግንን ሴት አሏህ (በእዝነት) አይኑ አይመለከታትም።"

ሀኪም መስተድረክ(2/207)

⚘•
https://t.me/https_Asselefya1
➰ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :

➬" ሴት ልጅ ባዳ ወንድ ስታናግር ንግግሯ ጠንካራና ሀያል ባለው ሁኔታ መሆን አለበት ለስላሳና ቅላፄ የተሞላበት መሆን የለበትም ይህ እሷን ከመከጀል የራቀና ከጥርጣሬ የፀዳ ነው "


➹ሚፍታህ ዳሩ ሰዓዳ ( 111)

▪ሱብሀናላህ !!!

➧ምን አይነት ወርቃማ ንግግር ነው በዚህ ምክንያት ስንቶች ናቸው የተፈተኑት በሶሻል ሚዲያ ወንድና ሴት ያለ ገደብ የሚለዋወጡዋቸው ፁፎችና ንግግሮች ብዙዎችን ከአላህ አንዲርቁና ከሸይጣን እንዲቀርቡ አድርጓል አላህ ይጠብቀን!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የፃመኞች ደስታ በአሔራ
◾️ሁለት አይነት ፃመኞች
◾️መጥፎ ነገር ለአላህ ብሎ መተው

《ክፍል 2⃣7⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑦④➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ብቻ በሀቅ ላይ ሁን የሰዎች ዋይታ አይረብሽህ
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:【ما دام أنّك على الحق؛ّ فلا يهمّك كلام النّاس والمخذّلين، أمّا إن كنت على الخطأ؛ فتراجع ولو مدحوك، لا تصبر على الخطأ، وتثبت على الخطأ، ولو مدحوك وشجّعوك، لا يغرّك هذا.】
➧ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ አሉ

➠በሀቅ ላይ እስካለህ ድረስ፦➴➴➴➴

➧ሰዎች ባነተ ላይ ለሚያወሩት ወሬ አያሳስብህ
➧አንተን ለማዋረድ በሚያረጉት ጥረትም አይግረምህ


♦️በስህተት ላይ ከሆንክ ግን ሰዎች ቢያወዱሱህም እንኳ ቶሎ ተመለስ።

♦️በስህተት ላይ አትፅና
♦️በስህተት ላይ አትዘውትር


➲ሰዎች ቢያወድሱህና ቢያበረታቱህም እንኳ ከስህተትህ ከመመለስ እንዳይሸነግልህ።

📚شرح فتح المجيد (٢٤/ ربيع الأوّل/ ١٤٣٩

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
🇸🇦የኔዎች🇸🇦

ዘር ያላጎራበተን … በደም ያልተዛመድን
ኢስላም ብቻ ያገናኘን … በሱና፞ የተጋመድን
የልቦቻችን ስስቶች … የፍቅራችን አሻራ
ከስልጤ፣ ከጉራጌ … ከኦሮሞ፣ ከአማራ
ከትግሬ፣ ከሱማሌ … ከአፋር፣ ከአርጎባ
ከበርታ፣ ከወለኔ … ከአደሬ፣ ከሀላባ
•
•
•

በዘር ነውጥ ያልተናጡ … ለኢስላም እጅ የሰጡ
በሱና፞ የሚለኩ … በሱና፞ የሚቆርጡ
ለልባችን የቀረቡ … አእላፍ ወዳጆች አሉ
ለአላህ ሲሉ የሚወዱ … ለአላህ ሲሉ የሚጠሉ።
አሉኝ "የኔ" የምላቸው … በምስራቅ በምእራብ
ከወንድም፣ ከእህቶቼ … በሰሜኑም በደቡ
ብ
።

✍️ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

https://t.me/IbnuMunewor
▪አንዲት ገጠሬ ሴት!!
➬➬➬➬➬➬➬➬


➧ባልሽን እንደዚህ ልታፈቅሪው የቻልሽበት ምክንያት ምንድን ነው ተብላ ስትጠየቅ:-


1► ሲወጣም ሲገባም በፈገግታ በመሆኑ
2► ቤት ያፈራውን ያለወቀሳ በመመገቡ
3► በጠፋ ነገር ባለመውቀሱ ብላ መለሰች።


▪በተመሳሳይ ሚስቱን በእጅጉ የሚያፈቅርን ገጠሬ ለምን እንዳፈቀራት ሲጠይቁት፦

1► በኢስላም ጥላ ስር በመጠበቋ
2► ቃላቶቿ ለስላሳና ማራኪ በመሆኗ
3► ስህተቶችን ስታገኝብኝ አይኖቿን ዝቅ በማድረጓ (ባለመከታተሏ)
4► ክብር የሚያጎድፉ ነገራቶችን ባለመፈፀሟ ነው ብሎ መልስ ሰጠ ይባላል።

👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎ሷሊህ_የሆነች_ሴት_(ከስህተት_ጥብቅ አይደለችም!!

➧ነገር ግን ስትገሰፅ ትገሰፃለች፣ስትመከር ትቀበላለች ከስህተቷ ተመልሳ ጌታዋን(አላህን)ምህረትን ትጠይቃለች።

https://t.me/https_Asselefya1
➲አላህ ብቻ የሚያውቃቸው የሩቅ ቁልፎች አምስት ናቸው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

➧ነገ ምን እንደሚከሰት አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
➧በማህጸን (በሽል)ውስጥ የተረገዘን አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
➧ዝናብ መቼ እንደሚመጣ አላህ እንጅ አንድም አያውቅም
➧ማንኛዋም ነፍስ የት ቦታ ላይ እንደምትሞት አታውቅም
➧የቂያም ቀን መቼ እንደሆነ አላህ እንጅ ማንም አያውቅም
➲እነዚህን እውቀቶች አላህ ብቻ የሚያውቃቸው መሆኑ ነብያችን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አስተምረውናል

📚ምንጭ፦ [ሶሒሑል ቡኻሪ ፤ 4697 ]
🖊Ibnu Seid
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w