💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➛ክፍል አስራ አምስት ➧ሱፍያን አስሰውርይ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናገሩ፡- ▪️"رحم الله أبا حازم قال: "رضي الناس اليوم بالعلم وتركوا العمل" ➲“አባሀዝምን አላህ ይዘንለት! የሚከተለውን ተናገረ “ዛሬ ሰዎች እውቀትን ወደዱ ተግባርን ተው” ኢማሙ አህመድ ፍል ዒለል፡ 2659 ላይ ዘግበውታል ኢብኑ…
የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

የመጨረሻው ክፍል ⓵⓺
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

በዚህ ርዕስ ዙሪያ ከሰለፎች ከተገኙት ንግግሮች ሁሉ ያማረው የሚከተለው ነው፡- ሱፍያን ረሂመሁሏህ- “ከአንተ ዘንድ እውቀትን መፈለግ ወይስ መተግበር ፣ የቱ ነው ተወዳጁ?” የሚል ጥያቄ ቀረበለት፡፡ እርሱም እንዲህ አለ ፡-

➧ “እውቀት እኮ የተፈለገው ለስራ ነው፡፡ለስራ ብለህ እውቀትን አትተው፡፡ለእውቀት ፍለጋ ብለህ ስራን አትተው፡፡” (አቡ ኑዓይም “ሒልየት አል’አውሊያእ፡ 7/12 ላይ ዘግቦታል)

ጥልቅ ፣ ጥቅሙ ታላቅ ፣ ተጽእኖ የሚያሳድር በሆነው የኸጢብ አልበግዳዲ “ኢቅቲዷኡል ዒልም አልአመል” በተባለው ኪታቡ ውስጥ የተናገረውን በማቅረብ ንግግሬን እቋጫለሁ፡፡

➲“አንተ የእውቀት ፈላጊ ሆይ! እኔ አደራ እልሀለሁ! እውቀትን ስትፈልግ ኢኽላስ
ይኑርህ፡፡ ነፍስህን በተግባር ላይ አሰልጥናት፡፡ እውቀት ዛፍ ማለት ነው፡፡ ስራ ደግሞ ፍሬው ነው፡፡ አንድ ሰው በእውቀቱ ካልሰራ ዓሊም ተብሎ አይቆጠርም፡፡ ከእውቀት ውጭ ሆነህ በስራ አትደሰት፡፡ በስራህ አጓዳይ ሆነህ በእውቀት አትደሰት፡፡ ከእነርሱ
ድርሻህ ቢያንስ እንኳ ሁለቱን ሰብስብ
፡፡

አዋቂ ሆኖ አካሄዱ በመበላሸቱ ምክንያት እውቀቱን ከተውበትና ዒባዳውን ተመልክተው እስከማህይምነቱ ከተከተሉት ሰው የበለጠ አንድም ደካማ ሰው የለም፡፡

አላህ በእዝነቱ ከቸራቸውና ፣ ጸጋውን ካሟላላቸው - ከዚህኛውም ይሁን ከዚያኛውም ክፍል - ከአስፈሪ ነገር ነጻ የሚሆኑት ጥቂት ናቸው፡፡ቸልተኛነትና ስንፍናን ማዘውተር ፤ ዝቅተኛነትን መምረጥ ፤ እረፍትና ምቾትን ማብዛት ፍጻሜው አስነዋሪ ፣ ኪሳራ እና አስጠሊታ ነው፡፡ ተግባር ከቅጣት ነጻ ለመሆን
እንደሚፈለገው ሁሉ እውቀት ለተግበር በጣም ይፈለጋል፡፡


እውቀት ስራ ካነሰው በዓሊም ላይ ሸክም ይሆናል፡፡ ሸክም ሆኖ ከሚመለስ ፣ ውርደትን ከሚያወርስ ፣ በባለቤቱ ላይ ማነቆ ከሚሆን እውቀት በአላህ እንጠበቃለን፡፡” ኢቅቲዷኡል ዒልም፡ ገፅ 18

በዚህ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠው ትምህርት ተጠናቀቀ፡፡

በእኛ ላይ ሳይሆን ለእኛ ሁጃ እንዲሆን ፤ ባወቅነው እንዲጠቅመን ፤የሚጠቅመንን እንዲያሳውቀን ፤ እውቀትን እንዲጨምርልን ፤ አጠቃላይ ሁለንተናችንን እንዲያስተካክልልን አላህን እንለምናለን፡፡

አላህ ለእኔም ለእናንተም ጠቃሚ እውቀትን ይስጠን በእውቀታችንም ለራሳችን ተጥቅመንበት ሰዎችንም የምንጠቅም አላህ ያድርገን!

የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው የሚለው ተከታታይ ፅሁፍ በዚህ ተጠናቀቀ! ለእህታችሁ የሚሰጧት ምክር ፣ እዚህ ቻናል ውስጥ ይሄ ይስተካከል ይምትሉት ካለ በዚህ አድራሻ ጠቀሟት

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
@Sunayenuhmerkbnat_bot



ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል📚📚📚📚📚


➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
የሱና ሶላቶችን አብዛ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️قال الإمام ابن باز :- اﻹﻛﺜﺎﺭ ﻣﻦ ﺻﻼﺓ اﻟﻨﺎﻓﻠﺔ فيه ﺧﻴﺮ ﻛﺜﻴﺮ ﻳُﺠﺒِﺮُ اﻟﻠﻪ ﺑﻪ ﻧﻘﺺ ﺻﻼﺓ اﻟﻔﺮﺽ ﻣﻊ اﻷﺟﻮﺭ اﻟﻌﻈﻴﻤﺔ.

ኢብኑ ባዝ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ

ከፈርዱ ውጪ የሆኑትን የሱና ሶላቶችን ማብዛት

ብዙ ኸይር ይገኝባቸዋል
➧ለፈርድ ሶላት የጎደለውን ማሟያነት ያገለግላሉ
➧እጅግ ብዙ እጥፍ ድርብ ምንዳንም ያስመነዳሉ

📚 مجموع فتاواه ٣٢٦/١٠

https://t.me/https_Asselefya1
♦️ይህ ከታች ያለው ሊንክ በኢብኑ ተይሚያ መድረሳ ውስጥ በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ የሚቀሩና ተቀርተው ያለቁ ደርሶች በቅደም ተከተል ማስቀመጫ ስለሆን !

⤵️ jon ⤵️በሉ


https://t.me/joinchat/AAAAAFkciPKJl5iinmb71w
Audio
🔹 تلاوة من سورة الزخرف
🔹 القارئ: #سيد_كمال
•••━══❁✿❁══━•••
ሙሓደራ_ኢስቲቃማ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢማመ
محاضرة جديدة
አዲስ ሙሓደራ

الاستقامة على المنهج السلفي
በሰለፍያ መንሃጅ ላይ መፅናት

🕌 ጊምባ ቱሉአዉሊያ

📅 يوم الأحد 12 رجب 1443 الموافق 13/2/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4806
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል ⑦③


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፊጥርን የማቻኮል ፋይዳዎች
◾️ስናፈጥር ሊደረጉ የሚገቡ አደቦች
◾️መልእክተኛው በረመዷን ላይ የነበራቸው ቸርነትና እዝነት


ክፍል 2⃣6⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
آداب الطالب العلم في نفسه
قَنَاۃُ عَبْدِالرَّحْمَٰنْ أَبِي عُثَيْمِيْنْ
محاضرة جديدة አዲስ የሙሓደራ ግብዣ

📚ርዕስ "آداب الطالب العلم في نفسه
(አንድ ጧሊበተል ኢልም ከራሱ ጋር ሊኖረው የሚገባ አደብ ምን ምን ናቸው ።

ክፍል አንድ 1️⃣

🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል

ሌሎች ሙሐደራዎችን ለመከታተል👇👇
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
♦️ تلاوة من سورة البقرة
♦️ القارئ: #أحمد_طالب_حميد
•••━══❁✿❁══━•••
አኽላቃችን ይመር !!
Abu Useymin
🔹 እነሆ አዲስ ሙሓደራህ

🔻ርእስ ፦ #አኽላቃችን_ይመር

🔺 ከሙስሊም የሚጠበቁ ምርጥ ስነምግባራቶች ተወስተዋል ይደመጥ

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

https://t.me/abuUseyminabdurehman/3788
001 ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
♦️አዲስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

▪️ክፍል አንድ


♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➘➘➷➷➴➴➘➘➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1/3725

🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ጁወይሪያ)
https://t.me/UstazKedirAhmed
💢ሶላት የሌለው ሰው ዲን የለውም


ሶላት የዲን ምሰሶ ነው (الصلاة عماد الدين)

◾️قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله 【الَّذِي لا يُصَلِّي لا يَقُومُ لهُ دِينٌ، وإنْ شَهِدَ أنَّ لا إِلهَ إلَّا الله وأنَّ مُحمّدًا ﷺ رسولُ الله ،لأنّهُ يحتاجُ إلى عُمُودٍ يُقِيمُ عليهِ الدِّين، وهو لا يُوجَدُ إلا بِالصَّلاة】

➲ሸኽ ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል።

ሰላት የማይሰግድ ሰው ሸሀደተይን (ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱሉላህ) ቢል ራሱ ዲኑን (እስልምነውን) አይቆምለትም። ምክንያቱም ዲኑን የሚያቆምበት ምሰሶ የግድ ያስፈልገዋልና። የዚህ ማቆምያ ምሰሶ ደሞ ከሶላት ውጪ ምንም የለም።
📚(شرح الأصول الثلاثة - ص ٢٤٢)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧ነብዩ((ﷺ) ) እንዲህ ብለዋል:–
===============
"በራሷ መብቃቃት የማትችል ሆኖ ሳለ ባለቤቷን(ባሏን) የማታመሰግንን ሴት አሏህ (በእዝነት) አይኑ አይመለከታትም።"

ሀኪም መስተድረክ(2/207)

⚘•
https://t.me/https_Asselefya1
ኢብኑል ቀይም ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :

➬" ሴት ልጅ ባዳ ወንድ ስታናግር ንግግሯ ጠንካራና ሀያል ባለው ሁኔታ መሆን አለበት ለስላሳና ቅላፄ የተሞላበት መሆን የለበትም ይህ እሷን ከመከጀል የራቀና ከጥርጣሬ የፀዳ ነው "


➹ሚፍታህ ዳሩ ሰዓዳ ( 111)

ሱብሀናላህ !!!

➧ምን አይነት ወርቃማ ንግግር ነው በዚህ ምክንያት ስንቶች ናቸው የተፈተኑት በሶሻል ሚዲያ ወንድና ሴት ያለ ገደብ የሚለዋወጡዋቸው ፁፎችና ንግግሮች ብዙዎችን ከአላህ አንዲርቁና ከሸይጣን እንዲቀርቡ አድርጓል አላህ ይጠብቀን!!

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የፃመኞች ደስታ በአሔራ
◾️ሁለት አይነት ፃመኞች
◾️መጥፎ ነገር ለአላህ ብሎ መተው

ክፍል 2⃣7⃣


🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w