💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ፃም እና ማጭበርበር
◾️ፃም እና ዘፈን
◾️ፃም እና ነሺዳ
◾️የሙዚቃ መሳሪያ በኢስላም


《ክፍል 2⃣4⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲ሶላት ላይ ስትሆን ልብህን ፈልገው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

▪️قال ابن قدامة رحمه الله:【"فمتى رأيت قلبك لا يحضر فى الصلاة،
فاعلم أن سببه ضعف الإيمان، فاجتهد فى تقويته "】


➧ኢብኑ ቁዳማ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

✅ ሶላት ላይ ቆመህ ልብህ የማይሰበሰብና የትም የትም የሚወላውል ከሆነ፦ የዚህ ነገር ምክንያቱ የኢማን ድክመት መሆኑን እወቅ። ስለዚህ ልብህ እስኪረጋጋና ወደ ሶላቱ እስኪመለስ ድረስ ልትታገለው ይገባል።

📚 مختصر منهاج القاصدين (ص30)

https://t.me/https_Asselefya1
➧ለዲንሽ ➴ለአኽላቅሽና ➴ለትዳርሽ የማይበጁ ጓደኞችን ራቂያቸው!!

➧ ችልተኛ ➴ብታጠፊ እማይጨንቃቸው ➴ስትሳሳች እያዩሽ ባላየ እሚያልፉ ላች ይጎዱሻል እጅ አይጠቅሙሽም ራቂያቸው ።።።

➷ጎደኛ ከባድ የሆነ ተፅኖ እንዳለው አትዘንጊ።።
➪ነሲሀ የለለው ጎደኝነት ጉዳቱ ብዙነው።


https://t.me/https_Asselefya1
➧እንደፈለግሽው እየለበሽ ዲን በቀልብ ነው ትያለሽ🚫
ዲን በቀልብ ነው ማለትሽ እኮ
• #ምሳሌው
➧የፈተና ነጭ ወረቀትን📄 አቅርበሽ ሳፅፊ
ኣይ እውቀቱ እኮ በጭንቅላቴ ነው
እንደማለት ነው ‼️ እውነት ይሄ ትክክል ነውን?
➧አስተንትኚ የተከበርሽዋ እህቴ
እውቀት ብቻ ሳይሆን
ተግባርም ይፈልጋል ካንቺ!!!


تلبسي گمآ تشآئن وتقولي"الدين في القلب🚫
فأن تقولي الدين في القلب
•>>>>>>>>>>>>>>>
#ميثال
ورقةبيضاء📄 الإمتحان دون ماتكتبي
وتقولي العلم بالرأس‼️ فهل هذا صحيح؟
تفكري يا آختي الكريمة

https://t.me/https_Asselefya1
➲ በአንድ ሰለዋት ብቻ‼️
➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭

▪️ሸኽ ሱለይማን አሩሀይልይ ትዊተር ላይ በፃፋት ፅሁፋቸው ላይ እንዲህ አሉ።

✅ በማንኛውም ሰአትና ቀን አንድ ሰለዋት በመልእክተኛው ላይ በማውረድህ ብቻ፦
➧አላህ ባንተ ላይ አስር ጊዜ ያወርዳል
➧አስር መልካም ምንዳ ይፃፍልሀል
➧አስር መጥሮ ስራዎች ይታበሱልሀል
➧አስር ደረጃ ከፍ ትደረጋለህ


➤ሰለዋት ባበዛህ ቁጥር ይህ ምንዳ እጥፍ ድርብ እያለ ይሄዳል።

➲በጅሙአ ቀንና ሌሊት ሲሆን ደሞ የሰለዋቱ ብልጫ ከሌላው ቀን ከፍ ይላል። ምክንያቱም በጅሙአ ቀን የምትለው ሰላትና ሰለዋት ወደ ነብዩ እንዲቀርብ ይደረጋልና።

اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد


https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
الصلاة على النبي ﷺ بصوت جميل يريح النفس ويسعد القلب || #هيثم_الدخين
هيثم الدخين - Haithm Aldokhin
➲ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➱
↩️ ‏سنن يوم الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➧ገላን መታጠብ
➧ሽቶ መቀባት
➧ሲዋክ መጠቀም
➧ጥሩ ልብስ መልበስ
➧ሱረቱ ከህፍን መቅራት
➧በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
▪️((قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين))

➲የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል))
📚 صحيح الجامع - رقم : (6470)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➦ውዷ እህቴ ሆይ አደራ በወንድ ልጅ ውበት ተማርከሽ ኢኽዋኒ ፣ሶፊይ ፣ አህባሽ .. .ወዘተ እንዳትዘውጅ ወላሂ የሁለት አገር ክስረት ነው ።

➧እህት የትዳር አጋርሽን ስትመርጭ ንጹህ የሆነውን አቂዳው የተስተካከለ መንሀጅ ሰለፍ አቋም ያልው ከምንም በላይ ጌታውን የሚፈራ መልካም የሚያስብ ሰለፊይ የሆነ ነገሮችን በቀጥታ የሚረዳ ውስጡ በሸርክ ያልተሞላ ቅን ልብ ያለው ወላጅ ቤተሰቦችሽን ጧሪ የሆነ አላህ ይወፍቅሽ ዘንድ ዱዓ አርጊ አደራ ውበት ብላሽ ነው የሱ ውበት እንዳያታልሽ !!

ሀያት🖊

https://t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ_ዱዓዕ እና ቂመሃ
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
خُطْبَةُ الْجُمُعَةِ
የጁሙዓ ኹጥባ

الدُّعَاءُ والقِمحَةُ
ዱዓዕ እና የሃገራችን "ቂመሃ"

🕌 ደሴ አል-አዝሓር መስጂድ

📅 يوم الجمعة 10 رجب 1443 الموافق 11/2/2022

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4802
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4802
➧የሚስትህ ፍቅር አላህ ባንተ ላይ የዋለልህ ትልቅ ፀጋ ነው!!!

➧የምትወድህና የምታፈቅርህ ሚስት ካለችህ! ጌታህን ልታመሰግነው ይገባል ይሄ ከአላህ የተሰጠህ #ትልቅ ሶጦታ ነው!!


➧
#ምንም ያህል የዱንያ ጥቅም ሞልቷ ቢተርፋችሁ በመካከላችሁ መዋደድ፣መፈቃቃር፣መተዛዘን ........ ከሌለ የዱንያ ጥቅማጥቅም ፍቅርን አይገዛላችሁም።

➧ ፍቅርና ውዴታን በመካከላቸው ያጡ ስንት ባለ ትዳሮች አሉ! ቤት ይቁጠራቸው።
አንተ ይሄን ፀጋ ካገኘህው የጌታህ ፀጋ አመስግን!

💎ሷሊህ ሚስት💎 ሁሌም ባሏ ጀነቷም እሳቷም እደሆነ ስለምታቅ ተንከባከቢ አክባሪ ...............ናት

➧ሚስትህንም በደብ ተንከባከባት💎 ሴት ልጅ ከህፃን የበለጠ እክብካቤ ያስፈልጋታል እና!!
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
◾️አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

➡️ ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል።
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)

➲ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።

➲ጆሮህ ሁሌ የሚሰማውና የለመደውን ነገር ስለሚጠይቅህ፦ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ አስለምደህ ሱሰኛ ከምታደርገው ቁርአንና ሀዲስ ማዳመጥን አስለምደው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➛ክፍል አስራ አራት 〰〰〰〰〰〰〰 ➲ዘጠነኛው፡- በእውቀቱ ለመስራት አላህን መማጸን ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ዱኣ ያዘወትሩ ነበር” ትላለች ኡመ ሰለማ ረዲየሏህ አንሃ ▪️"اللهم إني أسألك علما نافعا، ورزقا طيبا، وعمال متقبال" “አላህ ሆይ! ጠቃሚ እውቀትን ፤…
➲የእውቀት ፍሬው ተግባር ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➛ክፍል አስራ አምስት

➧ሱፍያን አስሰውርይ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናገሩ፡-

▪️"رحم الله أبا حازم قال: "رضي الناس اليوم بالعلم وتركوا العمل"

➲“አባሀዝምን አላህ ይዘንለት! የሚከተለውን ተናገረ “ዛሬ ሰዎች እውቀትን ወደዱ ተግባርን ተው” ኢማሙ አህመድ ፍል ዒለል፡ 2659 ላይ ዘግበውታል ኢብኑ ሀዝም ሰለመት ብን ዲናር አል ዓእረጅ ይባላሉ

➲ማሊክ ብን ዲናር -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-

▪️"إن العبد إذا طلب العلم للعمل كسره علمه، وإذا طلبه لغير ذلك ازداد به فجورا أو فخرا"

➧“አንድ ባሪያ እውቀትን ከፈለገ እውቀቱ ያሸንፈዋል፡፡ ከዚህ ውጭ ከፈለገ አመጽና
ኩራትን ይጨምረዋል፡፡”
አል ኸጢብ ፊልኢቅቲዳ፡31,32,33 አልባኒ ሰነዱን ምንም አይልም ብለውታል

▪️ዓብደሏህ ብን ሙዕተዚ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናግሯል፡

◀"علم بال عمل كشجرة بال ثمرة"

“እውቀት ያለስራ ልክ ያለፍሬ ዛፍ ማለት ነው፡፡”


▪️አሁንም በተጨማሪ የሚከተለውን ተናግሯል፡-

▪️"علم المنافق في قوله، وعلم المؤمن في عمله"
“የሙናፊቅ እውቀት ከንግግሩ ላይ ነው፤ የሙእሚን እውቀቱ ከስራው ላይ ነው፡፡”

➲መዕሩፍ አልኸርኺ -ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ተናግረ፡- “አላህ ለባሪያው መልካምን የፈለገለት ጊዜ የስራን በር ለእርሱ ይከፍትለታል፡፡ የክርክርን በር ይዘጋለታል፡፡ ለባሪያው መጥፎን አላህ የፈለገበት ጊዜ የክርክርን በር ይከፍትለታል ፤ የስራን በር ይዘጋበታል፡፡”

➧ሰዎች እየተከራከሩ ሀሰን አል’በስሪ -ረሂመሁሏህ- ሰማ፡፡ ከዚያም የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"هؤلاء قوم ملوا العبادة، وخف عليهم القول، وقل ورعهم فتكلموا"

➲“እነዚህ ሰዎች ዒባዳን የሰለቹ ናቸው፡፡ ንግግራቸው በእነርሱ ላይ ቀለለ፡፡ የአላህ
ፍራቻቸው በመቅለሉ (ምክንያት) ተናገሩ፡፡” ፈድሉ ዒልሚ አስ ሰለፍ፡ ገፅ37

➤ቢሽር ብን አልሀሪስ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-

"العلم حسن لمن عمل به، ومن لم يعمل ما أضره"

▪️"በእርሱ ለሰራበት እውቀት መልካም ነው በእርሱ ያልሰራ ሰው ምን ጎጅው ሆነ!”
➧ሱፍያን ብን ኡየይናህ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡ "
العلم إن لم ينفعك ضرك"

“እውቀት አንተን ካልጠቀመህ ይጎዳሃል
”
▪️ከዚህ ንግግር አስከትሎ ኸጢብ -ረሂመሁሏህ- ደግሞ የሚከተለውን ተናገረ፡-
▪️"إن لم ينفعه بأن يعمل به، ضره بكونه حجة عليه"
“በእርሱ ለመስራት ተጠቃሚ ካልሆነ ፣ በእርሱ ላይ ሁጃ በመሆን ይጎዳዋል
፡፡”

(ከላይ ተዘረዘሩት ንግግሮች በሙሉ ኸጢብ “ፈልኢቅቲዳኡ አል’ዒልም” ላይ የዘገባቸው ናቸው፡፡)

〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰

➧ኢንሻአላህ ክፍል አስራ ስድስት ይቀጥላል◉◉◉✍

➧ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】📚📚📚📚📚


➧ ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ تلاوة من سورة الإسراء

▪️ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ለታመመ አካል ለህመሙ ማርና ሌሎች መድሀኒቶች ከሚጠቅሙት በላይ ቁርአን መቅራት ይጠቅመዋል።
📕انظر : التبــصـرة 79

♦️ القارئ: #ريان_الحامد
•••━══❁✿❁══━•••
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #54
Ibnu Munewor
* ደርሱ:- ኪታቡ ተውሒድ
* ክፍል:- 5⃣4⃣
* ርእስ:-
- باب قول الله تعالى (وَعَلَى ٱللَّهِ فَتَوَكَّلُوۤا۟ إِن كُنتُم مُّؤۡمِنِینَ)
- باب قول الله تعالى (أَفَأَمِنُوا۟ مَكۡرَ ٱللَّهِۚ فَلَا یَأۡمَنُ مَكۡرَ ٱللَّهِ إِلَّا ٱلۡقَوۡمُ ٱلۡخَـٰسِرُونَ)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
ኡስታዝ ሰሞኑን በሰለፍዮች መካከል የተፈጠረ ችግር አለ እነ ኡስታዝ ሳዳትን ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወርን ወዘተ ደሞ ሙብተዲዕ ናቸውም ተብሏል! እውን እነሱ ሙብተዲዖች ናቸውን ?

🎙 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑦②➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️ስሁር መብላትና ትሩፋቶቹ
◾️ስሁርን በተመለከተ አደቦች
◾️ስሁርን ማዘግየት ያለው ፋይዳ


《ክፍል 2⃣5⃣》
〰〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w