« እህቴለአላህ ብዬ እወድሻለሁ ተብለዉ በonline የሚጀምሩ ዉደታዎች አብዘሀኞቹ ከonline ጠፋ ሲባል ተቆርጠዉ ይቀራሉ! እና ብዙ ልባችሁ አትክፈቱ ለማለት ያክል ነዉ! ዉደታ የልባሞች ስራ ብቻ ነች። የምላሰኞች አይደለችም።»
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
" ተፅዕኖ ፈጣሪ፣ አስተዋይ፣ የተማረች፣ በሥራ የምትተጋ፣ ቅን፣ አማኝ፣ ጠንካራ፣ ውድና ራሷን የምታውቅ ሴት ሁኚ።
ውበትሽ በፊትሽ ብቻ እንዲወሰን አትፍቀጂ፤ በባዶ ሙገሳና በርካሽ ሽንገላ የምትማረክ ሴት ብቻ አትሁኚ።ዕውቀትሽን አሳድጊ፣ ማንነትሽን ገንቢ፣ እሴትሽን ጠብቂ፤ በክብርሽና በማንነትሽ የምትታወቂ ሴት ሁኚ። አንቺ ውብ ፊት ብቻ ሳይሆን፣ ውብ አእምሮ፣ ጠንካራ ማንነትና የተከበረ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ።

Forwarded from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
አስተውሎትና ነገሮችን በጥልቀት ማየት አንዳንዴ ውጤቱ በባዶ መብሰልሰልና እንደ እሳት መንደድ ብቻ ነው(ሰኪናን ያነሳል)። ብትፈልግ እንኳን ተመልሰህ የበፊቱ አለማስተዋል ውስጥ መግባት አትችልም። እና አንዳንድ ነገሮችን በጥልቀት አለማየትና ብዙም ቦታ አለመስጠትን መለማመድ ጥሩ ነው። የዓረቡ ዓለም ጉምቱ ገጣሚ ሙተነቢ እንዲህ ብሎ ገልፆት ነበር…
ذو العَقلِ يَشقى في النَعيمِ بِعَقلِه
وَأَخو الجَهالَةِ في الشَقاوَةِ يَنعَمُ
ذو العَقلِ يَشقى في النَعيمِ بِعَقلِه
وَأَخو الجَهالَةِ في الشَقاوَةِ يَنعَمُ
👍1
Forwarded from *
ጓደኝነት
🖊 ጓደኛ ያለው ሰው ትርፉ የበዛ ይሆናል ጓደኝነት እና ጤና አንድ ናቸው ሁለቱንም ስናጣቸው ነው የሚገባን ።
መልካም ጓደኛ ከትላልቅ የአላህ ፀጋወች አንዱ ነው ።እውነተኛ ጓደኛችሁን በሁለት እጃችሁ ያዙት ሁላችንም የሆነቦታ ስንሄድ በሀሳባችን ይዘነው የምንሄደው ጓደኛ ይኑረን ።
እውነተኛ ጓደኛ ማለት የሁለት ሰው አንድልብ እንደባለት ነው።
እውነተኛ ጓደኛ አለም ሁሉ ጀርባዋን ስታዞርብህ ፊቱን ወደ አንተ የሚያዞር ነው ።ሁሉም ሰው የሚሰማ ቢሆንም እንካ ማለት የፈለከውን የሚያውቅ ብቻ ነው ።
ጓደኛችሁን እወድሀለሁ ካላችሁት ምን ማለት እንደሆነ በተግባር ልታሳዩቸው ይገባል ።
አንዱ ለጓደኛቹ ያለውን ውደታ ሲገልፅ እንድህ ይላል ፦ጓደኛቸ እራሳቸውን ከፎቅ ለመወርወር ቢዘጋጁ እኔ አብሬቸው አልወረወርም ምክንያቱም ከፎቁ ላይ ወርጀ እመሬት ላይ እጠብቃቸዋለሁ ይላል ። ሌላኛው ደግሞ ለጓደኛው እንድህ ሲል
ፍቅሩን ይገልፃል በምድር ላይ መቶ አመት ብትኖር ከአንተ ያነሰ እድሜ ቢኖረኝ አመኛለሁ ምክንያቱም ካንተ የተለየ አንድ ቀን እንኳን መኖር ስለማልፈልግይለዋል ።
ጓደኝነት ትልቅ ነገር ነው በተለይ በቀጥተኛው መስመር ላይ ሲፀና አላህን ፈሪ እና መልካም የሆነ ጓደኛ ለቤተሰቦቹም ለአንተም ቤተሰብ ጭምር አሳቢ የሆነ ትልቅ ዋጋ ያለው ጓደኛ ነው
የሰው ልጅ ብቻውን መቸም ሊኖር አይችልም ደካማ ነው ምን አልባች እንኳን እረፍትን ፈልጎ ለ2 ለ3 ቀን ብቻውን ሊሆን ይችላል ከዛብሗላ ግን የጓደኛ ምንነት ይገባዋል ጭርታና ብቸኝነት ሲያጨናንቀው ሰው ይፈልጋል ። ምክንያቱም ሰው ለሰው ከጭንቅ መውጫ ሰበብ ነው በተለይ መልካም ሰው ከሆነ ።
ጥሩ ጓደኛ ማለት በእስልምና ላይ ያገኘኸው ወንድምህ ወይንም አህትሽ ናት ።
ወንድማማችነት እስልማናውስጥ ከሌሎች ጋር ባለው የባህሪ ትስስር የተመሰረተ ነው ....... .... .
ብቻ በቀላሉ እንኳን አናውራ ከተባለ ስለጓደኝነት ብዙማለት ይቻላል ግን እንደቀላል ባናየው ጥሩነው ።
ከወደድ ነው ለአሏህ ብለን ከውስጣችን እንውደደው ከላሆነ ግን ከምናስመስልበት ብንተወው የተሻለ ነው
ምክንያቱም እሱጋር እውነተኛ ውደታ ሊኖር ስለሚችል በኛ ማስመሰል እና ጥቃቅን ተግባራት ስንሰራ ልቡ ሊሰበር ይችላል እና ።
ያአሏህ ለጓደኞቻችን መልካም አድርገን ለኛም መልካም ጓደኛን ወፍቀን ውደታችንንም ሆነ መለያየታችንን በአንተ መንገድ ላይ ለአንተ ሀያልነት ብቻ አድርግልን ያረብ !

"أدعوك بكل ذرة في كياني أن تكفيني هم الدنيا والآخرة وألا تكلني إلى نفسي طرفة عين، أن تقيني شر نفسي وأن ترزقني قرة عين لا تنقطع، أدعوك أن ترضى عني وترزقني الرضا وتجبر قلبي، أدعو بالمغفرة أن تغفر ذنوبي وتقبل توبتي وزلاتي، أدعوك دعوة من تيقن أنه سينال ما يرجوه إذ يدعوك".
🤲
🤲
👍1
«በዚህ ዘመን፣ በድኗ ላይ ጸንታ የምትኖር ሴት ልዩ በሆነ ውበት ትታያለች፤ ውበቷም በቁጥብነቷ፣ (በአይነፋርነቷ)፣ በሀቅ ላይ ባላት ጽናት እና በስውርም ሆነ በግልጽ ሁኔታ አላህን በመፍራቷ ይገለጣል።
እንደ ዘመኗ ሴቶች ለመሆን አትጥርም፤ ከዚያ ይልቅ አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ መካከል እንዲያደርጋት ትለምነዋለች። »
=
t.me/https_Asselefya1
እንደ ዘመኗ ሴቶች ለመሆን አትጥርም፤ ከዚያ ይልቅ አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ መካከል እንዲያደርጋት ትለምነዋለች። »
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ሴትነት ከምንም አያግድም! ይች ማሳዉ ላይ የምታጭደዉ ጀግኒት ሴት ነች! ባሏ በቅርቡ ወደ አኼራ የሄዴ ሶስት ነፍስ ያላወቁ ህፃኖች ጥሎ የሞተ ግን እሷ ልጆቼ ፆም አያድሩም ብላ ይሄዉ እንደምታይዋት አጨዳዉን ይዛዋለች ብርቱ ሴት በርችልኝ ጀግኒት💪👈
=
=
« ከአንድ ወንድ ጋር የሚኖርሽ ጋብቻ ማለት በሕይወት ጉዞ ውስጥ አጋር ማግኘት ብቻ አይደለም፤ በአላህ ፈቃድ አንዱ ለሌላው ሰላም፣ መጠጊያና ድጋፍ መሆን ነው። በደስታሽ ከአንቺ ጋር የሚደሰት፣ በችግርሽ ከጎንሽ የማይርቅ፣ ስትደክሚ በርኅራኄ የሚደግፍሽ፣ ስትጨነቂም በጥሞና የሚያዳምጥሽ ባል ማግኘት ነው።
አላህን የሚፈራ፣ በአንቺ ላይ ያለውን አደራ የሚያውቅ፣ መብትሽን የሚጠብቅ፣ በክብርና በመልካም አያያዝ የሚኖር ወንድ። እንከን የለሽ ሰው ሳይሆን፣ ስህተት ሲፈጽም ይቅርታ የሚጠይቅ፣ ሲሳሳት ወደ ትክክለኛው መንገድ ለመመለስ የሚጥር፣ በችግርም ጊዜ ከአላህ ጋር ተያይዞ ከአንቺ ጋር የሚታገስ ሰው።
በዓይኑ ውስጥ ክብርሽን የሚያይ፣ በልቡ ውስጥ ፍቅርሽን የሚያሳድር፣ በቤቱም ውስጥ ሰላምና ምሕረትን አብሮ የሚገነባ። አብሮ መኖርን ብቻ ሳይሆን፣ በኢማን አብሮ ማደግን፣ አንዱ ሌላውን ወደ መልካም ሥራ መጋበዝንና በአላህ ፈቃድ ወደ ጀነት አብሮ ለመድረስ መተጋገዝን የሚመኝ የሕይወት አጋር።
ምክንያቱም አላህ በቁርአን ላይ እንዲህ ይላል፦
«وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُم مِّنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِّتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُم مَّوَدَّةً وَرَحْمَةً»
«ከተዓምራቱም መካከል ከነፍሳችሁ የሆኑ ሚስቶችን ለእናንተ መፍጠሩ፣ ወደእነርሱም ሰላምን እንድታገኙ ነው። በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን አደረገ።»
(ሱረቱ አር-ሩም፣ 30፡21)
«የሚያምር ጋብቻ ማለት አንዱ በሌላው ውስጥ ሰላምን ማግኘት፣ በፍቅር መኖር፣ በእዝነት መተያየትና አላህን በመታዘዝ አብሮ ወደ ጀነት የሚያደርስ ጉዞ መጓዝ ነው።

👍6
" የልብሽን ሰላም እንዲያውክ ለማንኛውም ነገር ዕድል አትስጪ። በሕይወትሽ ላይ መልካም ነገር የማይጨምሩትን ከሕይወትሽ አስወግጂ፤ የሚጎዱሽን ግንኙነቶች፣ ተስፋሽን የሚያስቆርጡ ንግግሮችንና ከአእምሮ ሰላምሽ የሚያርቁሽን ሁሉ ተይ።
ምክንያቱም ሁሉም ነገር በሕይወታችን ውስጥ መቆየት አይገባውም፤ አንዳንድ ነገሮችን መተው ራሱ ትልቅ እፎይታና የልብ ሰላም ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
ምክንያቱም ሁሉም ነገር በሕይወታችን ውስጥ መቆየት አይገባውም፤ አንዳንድ ነገሮችን መተው ራሱ ትልቅ እፎይታና የልብ ሰላም ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
👍20
" አንዳንዴ አላህን የማያውቁ፣ ወደ እርሱም መመለስን የማያውቁ ሰዎች የሕይወትን ፈተና እንዴት እንደሚቋቋሙ እገረማለሁ ልባቸው በሐዘን ሲሰበር፣ መንገዳቸው ሲጠብ፣ ዓለም በሙሉ የተዘጋባቸው ሲመስላቸው ወደ ማን ይሸሻሉ? በድካም የተሞላው ቀናቸው ሲያበቃ ልባቸውን በማን ፊት ያስቀምጣሉ? ማንስ ያዳምጣቸዋል ማንስ ያረጋጋቸዋል?እኛ ግን ምንኛ ዕድለኞች ነን! በማንም ፊት ማስረዳት የማንጠብቅበት፣ በእንባ ብቻ እንኳን የልባችንን ቋንቋ የሚረዳ፣ የምንጠራውን የሚሰማን ጌታ አለን!
"ሌሊት ሁሉም ሲተኛ «ያ ረቢ፣ እኔ ደክሞኛል፣ አንተ ግን ሁሉን ታውቃለህ» ብለን ልባችንን ለእርሱ ማውራት እንችላለን። ሰዎች ቢተዉንም አላህ አይተወንም፤ በሮች ቢዘጉም የእርሱ በር ክፍት ነው።
አልሐምዱሊላህ አላኒዕማተል ኢማን! አላህን ማወቅ፣ እርሱን መውደድና በእርሱ መተማመን ከዱንያ ሀብቶች ሁሉ የሚበልጥ ታላቅ ፀጋ ነው። አላህ ከሚያስታውሱት፣ በእርሱ ከሚተማመኑትና በዚክር ልባቸው ከሚረጋጋው ባሮቹ ያድርገን። አሚን ያ ረበል ዓለሚን!

👍8
" አንዲትን ሴት ከወደድክ፣ ለአንተ ስትል አላህን እንዳትታዘዝ ምክንያት አትሁን፤ ንጽሕናዋንና ሐያእዋን እንድታጣ አታድርጋት። ይልቁንም አላህን ፍራ፣ ክብሯን ጠብቅ፤ ፍቅርህ እውነተኛ ከሆነ በሐላል መንገድ ወደ እርሷ ቅረብ።
አንቺም አንድን ወንድ ከወደድሽ፣ ፍቅርሽ ወደ ወንጀል እንዲመራሽ አትፍቀጂ፤ ይልቁንም ወደ ዱዓ የሚያቀርብሽ ምክንያት አድርጊው። አላህንም በሐላል እንዲያገናኛችሁና እርሱም ለዲንሽና ለዱንያሽ መልካም እንዲሆንልሽ ለምኚው።
ፍቅራችሁ አላህን በሚፈራ ልብ ይሁን። በሐላል መንገድ ልትደርሱበት ያልቻላችሁትን ለአላህ ተዉት፤ እርሱ ሁለት ልቦችን ማገናኘት ይችላልና።
እውነተኛ ፍቅር ወደ ወንጀል አይጠራም፤ ወደ አላህ ታዛዥነት ይመራል። አላህን በመታዘዝ የሚገኝ ፍቅር እንጂ፣ አላህን በማስቆጣት የሚገኝ ፍቅር አትፈልጉ!

👍19
" ሴት ልጅ የጌታዋን ውዴታ በማግኘት፣ በኢማን በመጽናት፣ በአላህ በማስታወስ ልቧን በማሳረፍና ነፍሷን በተወኩል ስታረጋጋ በእውነት ታብባለች።
የሴት ልጅ እውነተኛ ውበት በውጫዊ ገጽታዋ ብቻ አይደለም፤ በአላህ ፍርሃቷ፣ በሐያእዋ፣ በንጹሕ ልቧና በጌታዋ ላይ ባላት ጥሩ ጥርጣሬ ነው።
አላህን ያስደሰተች፣ ልቧን በኢማን ያሳረፈች ሴት ከውስጧ ታበራለች። 🌸
=
t.me/https_Asselefya1
የሴት ልጅ እውነተኛ ውበት በውጫዊ ገጽታዋ ብቻ አይደለም፤ በአላህ ፍርሃቷ፣ በሐያእዋ፣ በንጹሕ ልቧና በጌታዋ ላይ ባላት ጥሩ ጥርጣሬ ነው።
አላህን ያስደሰተች፣ ልቧን በኢማን ያሳረፈች ሴት ከውስጧ ታበራለች። 🌸
=
t.me/https_Asselefya1
👍10
Forwarded from ስለ ቀልባችን
ኢላሂ… ልቤ በጭንቀት በተሞላ ቁጥር ቀድሞ ወደ አእምሮዬ የምትመጣው አንተ ነህ።የውስጤን ህመም የምነግርህ፣ ሚስጥሬን ሳልደብቅ የማዋየው አንተኑ ብቻ ነው።
ለማንኛውም ጉዳይ ደጅ ስጠናም ሆነ በሕይወት ፈተናዎች ፊት ስቆም፣ ካንተ እርዳታ ሳልጠይቅ እና አንተን ሳላስቀድም እርምጃ ወስጄ አላውቅም።
ጌታዬ ሆይ! በታመምኩ ጊዜ ያዳንከኝ፣ ስፈራ ያረጋጋኸኝ፣ ማንም በሌለበት ብቸኝነቴ ከጎኔ የቆምከው አንተ ነህ። በደስታዬም
በሀዘኔም፣ በመልካሙም በክፉውም ቀን ተለይተኸኝ አታውቅም።
ያ ረብ» ብዬ ስጠራህ ያ ሁሉ የከበደኝ ነገር ይቀለኛል። ኑሮ ሲከብደኝ፣ ፈተናዬ ሲበረታ፣ ሰውነቴ ሲዝል፣ ኢማኔ ሲደክም፣ ልቤም ሰላም ስታጣ… መሸሸጊያዬ አንተ ብቻ ነህ።
ወዳንተ እሸሻለሁ፤ «ያ አላህ!» እያልኩም እማፀንሃለሁ። ያረብ...
t.me/Sle_qelbachn1

Forwarded from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن (ذو الفقار zul-fikar)
«የምር ጓደኛ አላችሁ⁉️»
-----------------------
👉ኸሊፋው አልይ ሲናገሩ፦
إذا ملكت صديقا وقيا
ملكت الدنيا بأكملها
➛እውነተኛ ወዳጅ ካለህ ዱንያን ሙሉ ተቆጣጥረሀል ይላሉ።
إي والله لقد صدق
ያ ድንቅ ፀሀፊ #ኸሊል ሲናገር፦
إن صديقك هو كفاية حاجتك،
وهو حقلك الذي تزرعه بالمحبة وتحصده بالشكر،
هو مائدتك وموقدك؛
لأنك تأتي إليها جائعًا،
و تسعى وراءه مستدفئًا".
“ጓደኛህ ለፍላጎቶችህ በቂ ነው፤
በፍቅር የምትዘራውና በምስጋና የምታጭደውም መብትህ ነው።
እርሱ ማዕድህና ምድጃህ ነው፤ ምክንያቱም ተርበህ ወደ እርሱ ትመጣለህ፤ ሞቅ ብለህም ትመለሳለህ። ይላል”
.....አንዳንዴ እላለሁ ለካ!!
حتى الصداقة أحيانا نصيب
«ጓደኝነትም አንዳንዴ እድል ነው።»
...ስንት ዋጋ የከፈልክለት ሰው እንዳትሰበሰብ አድርጎ ከፋፍሎህ ይሔዳል።
♦️የማትሳቀቁበት ጓደኛ አላችሁ ወይ‼️
➛ለወረት የማይጠጋ⁉️
➛ሲጨንቃችሁ የሚያረጋጋ⁉️
➛ሰው ስትፈልጉ የሚያስጠጋ⁉️
➛አብሽሩ የሚል አዛኝ⁉️
➛ሳይጠይቅ ክስተትን መዛኝ⁉️
👉.....የምር እሱ አለኝ የምትሉት ሰው አለ....ለማንነታችሁ ብቻ ብሎ የሚወዳችሁ ስለናንተ የሚያስብ ሰው አላችሁ ⁉️
.....ጓደኝነት በመከራ ጊዜህ አብሮ በመቆም እንጂ save ባደረከው የቁጥር ስም አይለካም።
➛"እውነተኛ ጓደኛ ማለት አለም ሁሉ ጥሎህ ሲወጣ ወደ አንተ የሚመጣ ብቻህን ስትሆን አለሁልህ ብሎ ባይተዋርነትን የሚያባርር ነው።"
➛"ጥሩ ጓደኛ እንደ #ኮከብ ነው፤ ሁልጊዜ ባታየውም እንኳ መኖሩን ግን እርግጠኛ ነህ።"
➛"ጓደኝነት የሚለካው አብሮ በሚሳለፍበት ጊዜ ብዛት ሳይሆን፣ በችግር ጊዜ በሚታይ ታማኝነት ነው።"
➛"ጥሩ ጓደኛ ታሪክህን የሚያውቅ ሳይሆን፣ ያንን ታሪክ አብሮህ የኖረው ነው።"
" ይህ አይነቱ እውነተኛ አንድ ጥሩ ጓደኛ ከመቶ #የስጋ_ዘመዶች ይበልጣል።"
....ግን ይህ አንዱ የት ነው⁉️
♦️መስታወትነት፦
"እውነተኛ ጓደኛ የራስህ ነጸብራቅ ነው፤ ድክመትህን የሚነግርህ፣
ጥንካሬህን የሚያደንቅ።"
✅መተሳሰብ፦
"ጥሩ ጓደኛ ማለት ዝምታህን የሚረዳ፣ እንባህን የሚያብስና
ሳቅህን የሚያደምቅ ነው።"
♦️እድገት፦
"የተሻለ ሰው እንድትሆን የሚያበረታታህ ጓደኛ ለነፍስህ #መድሃኒት ነው።"
...እንደዚህ አይነት ጓደኛ አላችሁ⁉️
...ካላችሁ እስኪ ንገሩኝ ...በደስታችሁ ልደሰት የምር እድለኞች ናችሁኮ‼️
....ኑር...✍️
t.me/nuredinal_arebi

👍31