This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➲ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
➠ የሚደርስብህ ፊትና (በላእ) ከአላህ ዘንድ እንደመጣ እንግዳ ነው። የዚህን እንግዳ አቀባበል አሳምር። በሰላም ከቤትህ በመውጣት ነገ የውመል ቂያማ ምንዳ በሚሰጥበት ቀን አንተን አመስጋኝ እንጂ ወቃሽ እንዳትሆንብህ በሶብር ላይ ጥረት አድርግ።
📖| المدهِش ٣٧٤
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w

➲የሱናዋ እህቴ እሷማ ውድ ናት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
•⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱•
በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች
በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ ያማረች
ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት
ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ
የውዶች⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
•⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱•
በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች
በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ ያማረች
ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት
ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ
የውዶች⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱
➳«ሂጃብ»
❁አሏህን በማፍቀር አገልጋይ ባሪያው
የሆኑ እንስቶች የሚለብሱት የክብር ዘውድ ነው!!♕︎✍
❁አሏህን በማፍቀር አገልጋይ ባሪያው
የሆኑ እንስቶች የሚለብሱት የክብር ዘውድ ነው!!♕︎✍
✅ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
እንድህ አሉ
እውቀት ማለት ለልባችን ልክ ወሀ ለአሳ እንደሚያስፈልገው አይነት ነው። የተለየው እለት ይሞታል
📚مفتاح دار السعادة 111/1
https://t.me/Asselefya1

1)ኢማን ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
11%
በልብ ማመን
0%
በምላስ መናገር
3%
በአካል መተግበር
7%
አላህን ስንታዘዝ የሚጨምር
1%
አላህን በማመፅ የሚቀንስ
78%
ሁሉም
Audio
◾️በአላህ ላይ ተመከሰ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖
➠«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል»
➠«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን»
➡️ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል
➲ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል
➲ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➽"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል አስራ ሁለት ➲በቀደር ማመን ከኢማን መሰረቶች ነው ➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯ በቀደር ማመን ከኢማን መሰረቶች አንዱ እንደሆነ በጅብሪል ሐዲስ ላይ ግልጽ ተደርጓል፡፡ ጅብሪል ነብዩን صلى الله عليه وسلم ስለኢማን በጠየቃቸው ጊዜ የሚከተለውን ምላሽ ሰጠውታል፡- ◆الإيمان أن تؤمن…
➲"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➯ክፍል አስራ ሶስት
〰〰〰〰〰〰〰
➧ይህ ጥቅል የሆነው የአህለሱና ወልጀማዓ ሰለፍዬች ዓቂዳ ነው፡፡ አላህን እስክንገናኝ ሐቅን አጥብቀን የምንይዝ ፣ በሐቁ ላይ የምንታገስና የምንጸና እኛንም እናንተንም በልግስናው በችሮታው ከአህለሱናዎች እንዲያደርገን እማጸናለሁ፡፡
➲የአህለሱና ወልጀማዓን ዓቂዳ አጥብቆ የሚይዝ ሰው በእውቀትና በቅን ጎዳና ላይ መሆን አለበት፡፡ ህይዎቱን የሚመራው ረሡል صلى الله عليه وسلم እና ሶሃቦችን በተጓዙበት ግልጽ የቁርኣንና የሱና ጎዳና ላይ በመሆኑ ልቡ የተረጋጋ የጸና መሆን አለበት፡፡
➠የአህለሱና ወልጀማዓን መንገድ የተከተለ ሰው በማንኛውም መልኩ የተረጋጋ ሰው ነው፡፡ በዲኑ የጸና ነው፡፡ በሄዱበት ሁሉ በጭንቀትና በሀሳብ ውስጥ ያሉ ሌሎች ጠማማ ቡድኖች ባላገኙት ልዩና ታላቅ በሆነ መልካም ህይዎት ውስጥ ነው፡፡
➽አህሉ ሱና ወልጀማዓዎች በሐቅ ላይ ጽኑ ናቸው፡፡ በዲን ውስጥ የሚከሰቱ
ብዥታዎች አያስደነግጧቸውም፡፡ከእነርሱ ዘንድ ልብ ወለድን መከተል የሚባል ነገር የለም፡፡ ምክንያቱም የሚጓዙበት ጎዳና እና አመለካከት አንድ ነው፡፡ መረጃቸው አንድ እና አንድ ነው፡፡
➳የአህለሱናን ዓቂዳ አጥብቀው ለሚይዙ ሰዎች ምንም የማይወገድ የሆነ የዘላለም ጸጋን አላህ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል
◆الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ
እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፡፡” አል ንዓም፡82
➻ኢንሻአላህ
ይቀጥላል
ام فاروق
=
https://t.me/https_Asselefya1

➲የጁመዓ ቀን ሱናዎች
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
①) ሲዋክ መጠቀም
②) ገላን መታጠብ
③) ሽቶ መቀባት
④) ሱረቱ ከህፍን መቅራት
⑤) ጥሩ ልብስ መልበስ
⑥) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
①) ሲዋክ መጠቀም
②) ገላን መታጠብ
③) ሽቶ መቀባት
④) ሱረቱ ከህፍን መቅራት
⑤) ጥሩ ልብስ መልበስ
⑥) በጧት ለጁመዓ ሶላት መሄድ
⑦) ዱአ ተቀባይነት ያለበትን ሰአት ስላለ መጠባበቅ
⑧) በነብዩ ﷺ ላይ ሰላትና ሰለዋት ማብዛት
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
▪️قال أبو الدرداء - رضي اللّه عنه :
"تعلموا الصمت كما تتعلمون الكلام".
📘رواه الخرائطي في [ مكارم الأخلاق ]
✅ዝምታ
〰〰〰〰
አቡ ደርዳዕ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦
ንግግርን እንደምትማሩ ሁሉ ዝምታንም ተማሩ።
"تعلموا الصمت كما تتعلمون الكلام".
📘رواه الخرائطي في [ مكارم الأخلاق ]
✅ዝምታ
〰〰〰〰
አቡ ደርዳዕ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ አሉ፦
ንግግርን እንደምትማሩ ሁሉ ዝምታንም ተማሩ።
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➯ክፍል አስራ ሶስት 〰〰〰〰〰〰〰 ➧ይህ ጥቅል የሆነው የአህለሱና ወልጀማዓ ሰለፍዬች ዓቂዳ ነው፡፡ አላህን እስክንገናኝ ሐቅን አጥብቀን የምንይዝ ፣ በሐቁ ላይ የምንታገስና የምንጸና እኛንም እናንተንም በልግስናው በችሮታው ከአህለሱናዎች እንዲያደርገን እማጸናለሁ፡፡ ➲የአህለሱና ወልጀማዓን ዓቂዳ አጥብቆ…
➲ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➻ክፍል አስራ አራት
〰〰〰〰〰〰〰〰
➠በአኼራ ከቅጣት ሰላም ይሆናሉ፡፡ በዱንያ ከጥመት ጎዳና ነጻ አድርጎ ትክክለኛውን ጎዳና ይመራቸዋል፡፡ አህለሱናዎች በዱንያ ላይ የተመሩ ናቸው፡፡ ጠማማም አጥማሚም አይደሉም፡፡
ሰዎች በሚፈሩበት ፣ በሚደነግጡበት ፣ በድንጋጤ ልቦች በሚቆራረጡበት የትንሳኤ ቀን ሰላም አላቸው፡፡ አህለሱና ወልጀማዓህ የሐቅ ባለቤቶች ናቸው፡፡
➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
◆لَا يَحْزُنُهُمُ الْفَزَعُ الْأَكْبَرُ وَتَتَلَقَّاهُمُ الْمَلَائِكَةُ هَٰذَا يَوْمُكُمُ الَّذِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ
“ታላቁ ድንጋጤ አያስተክዛቸውም፡፡ መላእክትም ይህ ያ ትቀጠሩት የነበራችሁት ቀናችሁ ነው ፤ እያሉ ይቀበሏቸዋል፡፡” አል አንቢያዕ 103
◆إِنَّ الَّذِينَ قَالُوا رَبُّنَا اللَّهُ ثُمَّ اسْتَقَامُوا تَتَنَزَّلُ عَلَيْهِمُ الْمَلَائِكَةُ أَلَّا تَخَافُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَبْشِرُوا بِالْجَنَّةِ الَّتِي كُنتُمْ تُوعَدُونَ◍نَحْنُ أَوْلِيَاؤُكُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَفِي الْآخِرَةِ ۖ وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَشْتَهِي أَنفُسُكُمْ وَلَكُمْ فِيهَا مَا تَدَّعُونَ◍نُزُلًا مِّنْ غَفُورٍ رَّحِيمٍ
➳“እነዚያ “ጌታችን አላህ ነው” ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ “አትፍሩ ፤ አትዘኑም ፤በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ገነት ተበሰሩ” በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡ “እኛ በቅርቢቱም ህይወት በመጨረሻይቱም ረዳቶቻችሁ ነን! ለእናንተም በእርሷ ውስጥ ነፍሶቻችሁ የሚሹት ሁሉ እልላችሁ፡፡ ለእናንተም በእርሷ ውስጥ የምትፈልጉት ሁሉ አልላችሁ፡፡ “መሃሪ አዛኝ ከሆነው አላህ መስተንግዶ ሲሆን” (ይባላሉ)፡፡” ፉሲለት፡30_32
➠የዚህ ሰላማዊ ዓቂዳ ባለቤቶች በዱንያ እና በአኼራ የሚያገኙት ምስጉን የሆነ ዋጋ፡፡
➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡
◆مَنْ عَمِلَ صَالِحًا مِّن ذَكَرٍ أَوْ أُنثَىٰ وَهُوَ مُؤْمِنٌ فَلَنُحْيِيَنَّهُ حَيَاةً طَيِّبَةً ۖ وَلَنَجْزِيَنَّهُمْ أَجْرَهُم بِأَحْسَنِ مَا كَانُوا يَعْمَلُونَ
➻“ከወንድ ወይም ከሴት እርሱ አማኝ ሆኖ በጎን የሰራ መልካም ኑሮን በእርግጥ
እናኖረዋለን፡፡ ይሰሩትም ከነበሩት ነገር በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡” አን ነህል፡97
➠ይህ ለሐቅ ባለቤት ለሆኑት አህለሱና ወልጀማዓ አላህ ቃል የገባው ነው፡፡ እነርሱ በዚህ በዱንያም ይሁን በአኼራ በመልካም ላይ ናቸው፡፡
➳እኛንም እናንተንም በችሮታው በልግስናው ከእነርሱ እንዲያደርገን ፤ ሐቁን በሐቅነት እንዲያሳየን ፣ እርሱን መከተልንም እንዲለግሰን ፤ ውሸትን በውሸትነቱ እንዲያሳየን ፣ ከእርሱም እንዲያርቀን እንለምነዋለን፡፡
➽በዚህ ተጠናቀቀ
➛ከሸይኽ ሷሊህ ብን ፈውዛን ብን ዓብዲላህ አል`ፈውዛን ሃፊዞሁሏህ የድምፅ ቅጅ ተወስዶ በፅሁፍ የተዘጋጀ
🖊ام فاروق
እኔንም እናንተንም ባወቅነው ነገር ተጠቃሚቃዎች ያድርገን!እያልኩኝ እህታችሁን መምከር ከስህተቷ ማስተካከል ለምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻ ማስቀመጥ ትችላላችሁ ስህተቴን ለነገረኝ ሰው የአላህ እዝነት ከእሱ ጋር ይሁን!

➧ውዷ እህቴ ሆይ
➫➫➫➫➫➫
መሸፋፈንሺን ብቻ ሳይሆን የተሸፈንሺበትንም ልብስ አስተውይ!!
➳ስስ ልብስ የለበሱ የተወሰኑ ሴቶች አኢሻ ዘንድ ገቡ እሷም እንድህ አለቻቸው እናንተ አማኝ ከሆናችሁ ይሄ ልብስ የአማኝ ሴት አይደለም።
📝ምንጭ ተፍሲር አል ቁርጢቢ 14/244

◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
➡️ የሀሜት አስከፊነት
➡️ ሰዎችን ለማሳቅ መዋሸት
➡️ ሰዎችን በፊታቸው ማወደስ
➡️ ጥሩ ስነምግባርና ምንዳዎቹ
↪️ ክፍል 4⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
➡️ የሀሜት አስከፊነት
➡️ ሰዎችን ለማሳቅ መዋሸት
➡️ ሰዎችን በፊታቸው ማወደስ
➡️ ጥሩ ስነምግባርና ምንዳዎቹ
↪️ ክፍል 4⃣1⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🌹قصيدةُ أنا السّلفي يا أبتِ لحسّانة إبنة الشيخ ابن باز رحمه ﷲ🌹
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Kitabu Tewhid #50
Ibnu Munewor
↪️ ተከታታይ የኪታቡ ተውሒድ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
↪️ርዕስمسائل:
بَابُ مَا جَاءَ فِي الاسْتِسْقَاءِ بِالْأَنْوَاءِ
↪️ ክፍል 5⃣0⃣↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔻حفظه الله تعالى