💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.2K subscribers
4.91K photos
2.23K videos
164 files
13.3K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
Download Telegram
በዳዕዋ ላይ መድከም!
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔷በዳዕዋ ላይ መድከም!

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር (ሐፊዞሁሏህ)

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/IbnuMunewor
ነገሮች ሁሉ ሲጀምሩ… ውበት አላቸው። ማንም እንዳገኘኸው መጥቶ "እኔ ርካሽ ነኝ" አይልህም። በውበት የሚጀምሩ ነገሮች ሁሉ ግን በውበት አይጠናቀቁም። ምክንያቱም መጀመር ብዙ ፈተና የለውም። ስትጀምሩ ያያችሁት የአቡበከር ሰዲቅ ፊት ነበር… አቤት ፈገግታው… አቤት ምግባሩ… ከዚያ  ግን አቡ ለሀብ ሆኖ ታገኙታላችሁ።  አንዳንዴ…

የመጀመሪያም ሆነ የመጨረሻ ምክሬ ፦
የነገሮች ጅምርት ውበት እንዳያውርህ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
" በማንኛዉም ጉዳይ ላይ ጠንካራ መሆን ዉጤቱ ያኮራል! ጠንካራ ሴት ሁኚ !

=
« የደስታ ማግኛ መንገዶች ብዙ ናቸው ከሁሉም የሚልቀው ግን የእናትና የአባት ምርቃት ነው

=
‏الحمدلله حمدًا يملأ القلب حبًا
‏    والروح رضا والعين نورًا..
=
"ሶብር በጣም ትልቅ ኢባዳህ ነው። መንስኤውንና መፍትሄውን የማታውቀውን ፈተና ታገስመቼ ተቀባይነት እንደሚያገኝ በማታውቀው ዱአህ ታገስ፣ በህመም፣ በሰው፣ በእሪዝቅ ። የሶብር ሀሳብ ለነፍስ ከባድ ፈተና ነውለዚህም ነው አላህ "ለታጋሾችም አበሽር" ያለው። አላህ ሆይ  በጭንቀታችን ላይ ባለን ትዕግስት መጠንልባችንን የሚያስደስተውን ደስታ ስጠን።"

=
t.me/https_Asselefya1
» ከቤትሽ ስትወጪ፦

~አይንሽን ስበሪ ( ዝቅ አድርጊ)

~ በሀያእ ተራመጅ !

~ ጮኸሽ አትሳቂ

~ስትራመጂ እግረሽን አታወዛዉዥ  ወይም በሚያምር ሁኔታ አትንቀሳቀሺ

~ የእስልምናን አለባበስ አጥብቀሽ ያዥ  ሽቶ አትቀቢ ።

~ አላስፈላጊ በሆነ መልኩ ዙሪያሺን አትመልከች።

=
t.me/https_Asselefya1
فجرية جميلة من سورة النحل للقارئ ماجد الحازمي|فجر الأحد ١٤٤٣/٣/١١
🔖ቁርአን አቀራር ለሚከብደው ሰው፦

ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም።

📚 فتح الباري (٧٩/٩)
=
« አንዳንዴ እጅህ ውስጥ የሌለን ሰው ልብህ ውስጥ ተሸክመህ ትኖራለህ። የኛ አለመሆናቸውን ማወቅህ ከማሰብ አይከለክልህም...! ምክንያቱም ትዝታ ድንበር የለውም።" »

=

أنس بن علي بن صلّيح
{ لَكِنِ الرَّسُولُ وَالَّذِينَ آمَنُوا مَعَهُ جَاهَدُوا بِأَمْوَالِهِمْ وَأَنْفُسِهِمْ وَأُولَئِكَ لَهُمُ الْخَيْرَاتُ وَأُولَئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ }

=
•••
‏"ونُوحًا إِذْ نَادَىٰ"  .. "وأَيُّوبَ إِذْ نَادَىٰ" .. "وزَكَرِيَّا إِذْ نَادَىٰ".


بالنداء تُفتح أبواب السماء....
ناجِ ربك فنجاتُك في مُناجاتِك..........

=
በቅርቡ እኛም እንተክላለን በቃ.......🫠

=
Hilya #15
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 15
• የኪታቡ ፋይል በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9421
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 34 (15) – الثبات والتثبت