➧አብደላህ ኢብኑ ኡመር رضي الله عنه እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
➠ነፍሱን የበላይ ያደረገ (እላይ የሰቀለ)፤ በአካሄዱ የተንጠባረረ ሰው አላህ በሱ ላይ የውመል ቂያማ የተቆጣ ሆኖ ይገናኘዋል።
📚(ኢማሙ አህመድ ዘግቦታል)
➠ነፍሱን የበላይ ያደረገ (እላይ የሰቀለ)፤ በአካሄዱ የተንጠባረረ ሰው አላህ በሱ ላይ የውመል ቂያማ የተቆጣ ሆኖ ይገናኘዋል።
📚(ኢማሙ አህመድ ዘግቦታል)
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➠ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !
➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን
📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].
https://t.me/Asselefya1

➧ውዷ እህቴ
➲አርቀሽ በሀሳብ አትጓዢ
ህይወት አጭር ናት።
➳አንድ እርምጃ ሳትራመጅ ከቆምሽበት ታበቃለች።
➳በጅሽ ለመጎረስ ያዘጋጀሽውን ምግብ መጉረስ እስኪያቅትሽ ደረስ እንደዚህ ናት ህይወት።
➳እናም ዛሬ ላይ ብቻ ወስኝ ዛሬ ላይ ብቻ ስራሽን በኢኽላስ አጥርተሽ ስሪ።
➳ነገን ሳትይ ዛሬውን በፍጥነት ቶብች ወደ ጌታሽ ገስግሽ ።

Telegram
.........🦋
ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንክ ላይ ቀጥ በል!!!« وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➠ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➧ ክፍል ⓫ ➲የተወሰኑ ቡድኖች ለቀደር የሚሰጡት ትንታኔ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➼ቀደርን አስመልክቶ የተለያዩ አንጃዎች ከትክክለኛው መንገድ ባፈነገጠ ሁኔታ የተሳሳቱ ትርጉሞችን ሰጠዋል፡፡ ከነዚህ መካከል የሚከተሉት ዋና ዋናዎቹ ናቸው፡- ➀ ጀህምያ እና ጀብሪያ ➵➵➵➵➵➵➵➵➵ ➮እነዚህ ቡድኖች ባሪያው…
➽"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➻ክፍል አስራ ሁለት
➲በቀደር ማመን ከኢማን መሰረቶች ነው
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
በቀደር ማመን ከኢማን መሰረቶች አንዱ እንደሆነ በጅብሪል ሐዲስ ላይ ግልጽ ተደርጓል፡፡ ጅብሪል ነብዩን صلى الله عليه وسلم ስለኢማን በጠየቃቸው ጊዜ የሚከተለውን ምላሽ ሰጠውታል፡-
◆الإيمان أن تؤمن بالله ومالئكته وكتبه ورسله واليوم الآخر وتؤمن بالقدر خيره
وشره"
➠“ኢማን በአላህ ፣ በመላኢካዎች በመጽሐፎች ፣ በመልእክተኞች ፣ በመጨረሻው ቀን ማመን ፤ መልካም ይሁን መጥፎ በአላህ ውሳኔ (የሚከናወን መሆኑን) ማመን” (ቡኻሪ፡ 4499, ሙስሊም፡ 10)
➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
●إِنَّا كُلَّ شَيْءٍ خَلَقْنَاهُ بِقَدَرٍ
“እኛ ሁሉን ነገር በልክ ፈጠርነው፡፡” ቀመር፡ 49
➧የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
◆"الحرص على ما ينفعك، واستعن بالله ، فإن أصابك شيء فلا تقل: لو أني فعلت كذا كان كذا ولكن قل قدر الله وما شاء فعل، فإن لو تفتح عمل الشيطان"
➠“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ፍላጎቱ ይኑርህ ፤ በአላህ ታገዝ ፤ አንድ ነገር ከደረሰብህ “በዚህ መልኩ ብሰራው ኖሮ እንዲህ ይሆን ነበር፡፡” አትበል ፤ ነገር ግን “አላህ የወሰነውና እርሱ የሻው ሆነ” በል፡፡ “ለው” (ይህ ቢሆን ኖሮ) የምትለው ቃል ለሰይጣን ተግባር (በር) ትከፍታለች፡፡” ሙስሊም፡በዚህ ዙሪያ የመጡ ግልጽ ሐዲሶች በርካታ ናቸው፡፡ ይህ የታወቀ መሰረት ነው፡፡
➠ምስጋና ለአላህ ይገባው በዚህ ዙሪያ የአህለሱና ወልጀማዓ ዓቂዳ የሆነው ሐቅ በኪታብና በሱና መረጃዎች ተብራርቶ ግልጽ ሆኗል፡፡ ከዚህ መሰረት የተንሻፈፈ ከቁርኣንና ከሱና አፈንግጧል፡፡መንሻፈፉን ያመጣው ከራሱ ነፍስ ወይም ከስሜቱ በኩል ያመጣው መሆኑ ሊታወቅ ይገባል፡፡ ከቁርኣንና ከሐዲስ መረጃዎች ለማፈንገጥ ሙከራ ያደረገ አካል ሁሉ ከጥፋት ላይ መውደቁ የማይቀር ጉዳይ ነው፡፡
➧አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡-
●وَأَنَّ هَٰذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ ۖ وَلَا تَتَّبِعُوا السُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَن سَبِيلِهِ ۚ ذَٰلِكُمْ وَصَّاكُم بِهِ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ
“ይህም ቀጥተኛ ሲሆን መንገዴ ነው ፤ ተከተሉትም፡፡ (የጥመት) መንገዶችንም
አትከተሉ፡፡ ከ (ቀጥተኛው) መንገዱ እናንተን ይለያዩዋችኋልና፡፡ እንሆ ትጠነቀቁ ዘንድ በርሱ አዘዛችሁ፡፡” አል አንዓም፡153
➯ኢንሻአላህ
ይቀጥላል
=
https://t.me/https_Asselefya1

◾️አዝካር ወል አዳብ
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
➡️ ሙስሊምን መስደብ
➡️ የእርግማን አደገኝነት
➡️ ሀሜት መዘዞቹና ክፋቱ
➡️ ሀሜት የሚፈቀድባቸው ቦታዎች
↪️ ክፍል 4⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➖➖➖➖➖➖
🔻الأذكار والآداب
➡️ ሙስሊምን መስደብ
➡️ የእርግማን አደገኝነት
➡️ ሀሜት መዘዞቹና ክፋቱ
➡️ ሀሜት የሚፈቀድባቸው ቦታዎች
↪️ ክፍል 4⃣0⃣ ↩️
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➠ወሳኝ ጥንቃቄ
➫➫➫➫➫➫➫
➲አንዱ ላይ መሆንህ የግድ ነው አይቀርም
➧ሀቅን የተወ ሰው ባጢል ይቀበላል
➧ከእውቀት የራቀ በጅህልና ይኖራል
➧ከተውሂድ ያፈነገጠ በሽርክ ይጨማለቃል
➧ከሱና የሸሸ ቢድአ ላይ ይወድቃል
➧የዱንያ ህይወትን የመረጠ አሄራን ያጣል
➧ከጀነት የሸሸ ጀሀነም በደስታ ይቀበለዋል
➧መልካም ስራ አሻፈረኝ ያለ ወንጀል ይቀለዋል
➧በሀቅ ላይ ያልፀና በውሸት እንዲፀና ይደረጋል
➧የጀነት መንገድ የተወ በጀሀነም መንገድ ይጓዛል
➧ለሀቅ ሰዎች ጀርባ የሰጠ በባጢል ሰዎች ይጎተታል
➧አላህን ከመታዘዝ የዞረ ሸይጧንን ለመታዘዝ ይገደዳል
➧ቁርአንና ሀዲስ አልከተልም ያለ ስሜቱ እንዲከተል ይደረጋል
➧የሰለፎች (የሶሀቦች) መንገድ ያልያዘ የጥመት ቡድኖች ይቀራመቱታል
✅ ስለዚህ እራሳችንን በመመርመርና በእያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ላይ ከሀቅ ላለመውጣት እሾህ ላይ እንደሚራመድ ሰው ጥንቃቄ ማድረግን ይሻል።

➲ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
➠ የሚደርስብህ ፊትና (በላእ) ከአላህ ዘንድ እንደመጣ እንግዳ ነው። የዚህን እንግዳ አቀባበል አሳምር። በሰላም ከቤትህ በመውጣት ነገ የውመል ቂያማ ምንዳ በሚሰጥበት ቀን አንተን አመስጋኝ እንጂ ወቃሽ እንዳትሆንብህ በሶብር ላይ ጥረት አድርግ።
📖| المدهِش ٣٧٤
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➠ የሚደርስብህ ፊትና (በላእ) ከአላህ ዘንድ እንደመጣ እንግዳ ነው። የዚህን እንግዳ አቀባበል አሳምር። በሰላም ከቤትህ በመውጣት ነገ የውመል ቂያማ ምንዳ በሚሰጥበት ቀን አንተን አመስጋኝ እንጂ ወቃሽ እንዳትሆንብህ በሶብር ላይ ጥረት አድርግ።
📖| المدهِش ٣٧٤
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➲የሱናዋ እህቴ እሷማ ውድ ናት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
•⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱•
በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች
በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ ያማረች
ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት
ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ
የውዶች⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
•⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱•
በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች
በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ ያማረች
ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት
ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ
የውዶች⊰✿💎ውድ ናት💎✿⊱
➳«ሂጃብ»
❁አሏህን በማፍቀር አገልጋይ ባሪያው
የሆኑ እንስቶች የሚለብሱት የክብር ዘውድ ነው!!♕︎✍
❁አሏህን በማፍቀር አገልጋይ ባሪያው
የሆኑ እንስቶች የሚለብሱት የክብር ዘውድ ነው!!♕︎✍
✅ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
እንድህ አሉ
እውቀት ማለት ለልባችን ልክ ወሀ ለአሳ እንደሚያስፈልገው አይነት ነው። የተለየው እለት ይሞታል
📚مفتاح دار السعادة 111/1
https://t.me/Asselefya1
እንድህ አሉ
እውቀት ማለት ለልባችን ልክ ወሀ ለአሳ እንደሚያስፈልገው አይነት ነው። የተለየው እለት ይሞታል
📚مفتاح دار السعادة 111/1
https://t.me/Asselefya1
1)ኢማን ማለት ምን ማለት ነው?
Anonymous Quiz
11%
በልብ ማመን
0%
በምላስ መናገር
3%
በአካል መተግበር
7%
አላህን ስንታዘዝ የሚጨምር
1%
አላህን በማመፅ የሚቀንስ
78%
ሁሉም
Audio
◾️በአላህ ላይ ተመከሰ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖
➠«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል»
➠«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን»
➡️ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል
➲ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል
➲ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
➖➖➖➖➖➖➖➖
➠«ነብዩ ላይ ኢብራሂም ከህዝባቸው ጋር የነበረው ትግል»
➠«በጨነቀንና በጠበበን ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን»
➡️ ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል
➲ነብዩላህ ኢብራሂም እሳት ላይ በሚወረወሩበት ጊዜ ብለውታል
➲ነብያችንም ሙሽሪኮች ባስፈራሯቸው ጊዜ ብለውታል
🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➽"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ" ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➻ክፍል አስራ ሁለት ➲በቀደር ማመን ከኢማን መሰረቶች ነው ➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯ በቀደር ማመን ከኢማን መሰረቶች አንዱ እንደሆነ በጅብሪል ሐዲስ ላይ ግልጽ ተደርጓል፡፡ ጅብሪል ነብዩን صلى الله عليه وسلم ስለኢማን በጠየቃቸው ጊዜ የሚከተለውን ምላሽ ሰጠውታል፡- ◆الإيمان أن تؤمن…
➲"ጥቅል የቀደምት ደጋግ የአላህ ባሮች ዓቂዳ"
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
➯ክፍል አስራ ሶስት
〰〰〰〰〰〰〰
➧ይህ ጥቅል የሆነው የአህለሱና ወልጀማዓ ሰለፍዬች ዓቂዳ ነው፡፡ አላህን እስክንገናኝ ሐቅን አጥብቀን የምንይዝ ፣ በሐቁ ላይ የምንታገስና የምንጸና እኛንም እናንተንም በልግስናው በችሮታው ከአህለሱናዎች እንዲያደርገን እማጸናለሁ፡፡
➲የአህለሱና ወልጀማዓን ዓቂዳ አጥብቆ የሚይዝ ሰው በእውቀትና በቅን ጎዳና ላይ መሆን አለበት፡፡ ህይዎቱን የሚመራው ረሡል صلى الله عليه وسلم እና ሶሃቦችን በተጓዙበት ግልጽ የቁርኣንና የሱና ጎዳና ላይ በመሆኑ ልቡ የተረጋጋ የጸና መሆን አለበት፡፡
➠የአህለሱና ወልጀማዓን መንገድ የተከተለ ሰው በማንኛውም መልኩ የተረጋጋ ሰው ነው፡፡ በዲኑ የጸና ነው፡፡ በሄዱበት ሁሉ በጭንቀትና በሀሳብ ውስጥ ያሉ ሌሎች ጠማማ ቡድኖች ባላገኙት ልዩና ታላቅ በሆነ መልካም ህይዎት ውስጥ ነው፡፡
➽አህሉ ሱና ወልጀማዓዎች በሐቅ ላይ ጽኑ ናቸው፡፡ በዲን ውስጥ የሚከሰቱ
ብዥታዎች አያስደነግጧቸውም፡፡ከእነርሱ ዘንድ ልብ ወለድን መከተል የሚባል ነገር የለም፡፡ ምክንያቱም የሚጓዙበት ጎዳና እና አመለካከት አንድ ነው፡፡ መረጃቸው አንድ እና አንድ ነው፡፡
➳የአህለሱናን ዓቂዳ አጥብቀው ለሚይዙ ሰዎች ምንም የማይወገድ የሆነ የዘላለም ጸጋን አላህ አዘጋጅቶላቸዋል፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል
◆الَّذِينَ آمَنُوا وَلَمْ يَلْبِسُوا إِيمَانَهُم بِظُلْمٍ أُولَٰئِكَ لَهُمُ الْأَمْنُ وَهُم مُّهْتَدُونَ
እነዚያ ያመኑና እምነታቸውን በበደል ያልቀላቀሉ እነዚያ ለእነርሱ ጸጥታ አላቸው፡፡ እነሱም የተመሩ ናቸው፡፡” አል ንዓም፡82
➻ኢንሻአላህ
ይቀጥላል
ام فاروق