💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #12
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #13
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 13
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9250
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 19 (10) – هجر التفه
~
• ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 13
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9250
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 19 (10) – هجر التفه
🌺 አዲስ አበባ አለም ባንክ አካባቢ የተለያዩ አይነት ጅልባብ ኒቃብ ኺማርና የሸፎን ቀሚሶች ራሷ ትሰራለች እዘዟት
ስልክ ቁጥር፦ 0929438806
📲ቴሌግራም--https://t.me/reemjilbabNiqab
=
ስልክ ቁጥር፦ 0929438806
📲ቴሌግራም--https://t.me/reemjilbabNiqab
=
" ጥላችን አይደለም "
በህይወት ጎዳና ፈጥነን ስንራመድ፣
ወይም በዝግታ በሀሳብ ስንሄድ፣
ስንቆም የሚቆመው ሲመሽ የማናየው፣
ጥላችን አይደለም ለካስ ሞታችን ነው፣
የሚከታተለን በእርምጃችን መጠን፣
ስንፈጥን ስንዘገይ ሁሌ ሚከተለን፣
ጥላችን አይደለም የምስላችን ቅኔ፣
ሞታችን ነው ባይ ነኝ እንደገባኝ እኔ፣
ሲመሽ ተደብቆ ሲነጋ ተገልጦ፣
ስንተኛ ተኝቶ ስንሮጥም እሮጦ፣
የያዝነውን ይዞ ስንበላ በልቶ፣
ሁልግዜም አብሮን ነው
ሞታችን አድብቶ።
منقول
=
በህይወት ጎዳና ፈጥነን ስንራመድ፣
ወይም በዝግታ በሀሳብ ስንሄድ፣
ስንቆም የሚቆመው ሲመሽ የማናየው፣
ጥላችን አይደለም ለካስ ሞታችን ነው፣
የሚከታተለን በእርምጃችን መጠን፣
ስንፈጥን ስንዘገይ ሁሌ ሚከተለን፣
ጥላችን አይደለም የምስላችን ቅኔ፣
ሞታችን ነው ባይ ነኝ እንደገባኝ እኔ፣
ሲመሽ ተደብቆ ሲነጋ ተገልጦ፣
ስንተኛ ተኝቶ ስንሮጥም እሮጦ፣
የያዝነውን ይዞ ስንበላ በልቶ፣
ሁልግዜም አብሮን ነው
ሞታችን አድብቶ።
منقول
=
"የሴቶች ልማድ በጥንትም ሆነ በአሁኑ ዘመን ፊታቸውን ከባዕድ (መሕረም ካልሆኑ) ወንዶች መሸፈን ነው።"
"ማንኛውም ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው፤ የባለቤቱን፣ የሴት ልጁን እና የመሳሰሉትን ፊት ባዕድ (መሕረም ያልሆነ) ሰው እንዲያይበት እጅግ እንደሚከብደው (እንደማይወደው) የታወቀ ጉዳይ ነው።"
🎯ታላቁ ሙሐዲሥ፣ ሙአሪኽና ፈቂህ ኢብኑ ሐጀር አል-አስቀላኒ
#منقول
"من المعلوم أن العاقل يشتد عليه أن الأجنبي يرى وجه زوجته وابنته ونحو ذلك"
"ማንኛውም ጤናማ አእምሮ ያለው ሰው፤ የባለቤቱን፣ የሴት ልጁን እና የመሳሰሉትን ፊት ባዕድ (መሕረም ያልሆነ) ሰው እንዲያይበት እጅግ እንደሚከብደው (እንደማይወደው) የታወቀ ጉዳይ ነው።"
🎯ታላቁ ሙሐዲሥ፣ ሙአሪኽና ፈቂህ ኢብኑ ሐጀር አል-አስቀላኒ
#منقول
من سورة هود | فجر ٤-٢-١٤٤٨هـ
تلاوة تحبيرية من سورة هود
القارئ: #فيصل_الهاجري
القارئ: #فيصل_الهاجري
« ሴት ለጌጣጌጥ ያላት ፍቅር ተፈጥሯዊ ነው፤ ነገር ግን አንዲት ሴት ከቤቷ ውጭ ጌጣጌጧን ለማሳየት ያላት ፈላጎት የዚያ ተፈጥሯዊ ባህሪ መዛባት ነው።
╭┈─────── ྀ࿐
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
╭┈─────── ྀ࿐
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
🔖 በዱኒያ እንኖራለን ከዛም እንተዋለን፣ ከዚያም የ(በርዘኽ) ሕይወት እንኖራለን ከዛም እንተዋለን፣ ከዚያም የዘላለም ሕይወት እንኖራለን፣ ወይ ጀነት ወይም እሳት።
(نسأل الله الفردوس الأعلى) في الجنة
╭┈─────── ྀ࿐
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
(نسأل الله الفردوس الأعلى) في الجنة
╭┈─────── ྀ࿐
╰┈➤ t.me/https_Asselefya1
الشيطان يحبّ الحاسد أكثر من الساحر !
الله المستعان اللهم إننا نعوذ بك من الحسد ونعوذ بك من شرّ حاسد إذا حسد
=
الله المستعان اللهم إننا نعوذ بك من الحسد ونعوذ بك من شرّ حاسد إذا حسد
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #14
Ibnu Munewor
ደርስ
~
• ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 14
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9250
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 22 (11) – الإعراض عن مجالس اللغو
~
• ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 14
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል:- t.me/IbnuMunewor/9250
• የእለቱ ደርስ መነሻ፦ ገፅ፡ 22 (11) – الإعراض عن مجالس اللغو
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጤነኛ አይደለህምንም ጨምርበት ههههه
እስኪ ፈገግ በሉ ቤተሰብ
=
እስኪ ፈገግ በሉ ቤተሰብ
=
" ወንድም ከአባት ለጥቆ መደገፊያ ነዉ! ወንድምሽ ቢሰድብሽም፣
ቢመታሺምእንደፈለገ ቢያደርግሽ እሱ ሌላ አካል ግን አንቸን ሊነካ ቢመጣ የዛ ጊዜ ነዉ ወንድምሽን ማንነቱ የሚያሳይልሽ! ምንም ይሁን ወንድም ወንድም ነዉ! "የሱና ወንድሜ እያልሽ የእናት አባትሽ ልጅ ወደ ኋላ አትጣይ ቅድሚያ ለሱ ሁኚ እህት አለም ! ሁሉም ሰዉ ከቤተሰብ በታች ነዉ ! ቤተሰብን የሚደርስ ማንም አካል የለም!

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሰውን ባነጋገሩ፣ ባለባበሱ፣ በስራው፣ በኢኮኖሚያዊ ሁኔታው፣ በቋንቋው፣ በዘሩ፣ በትምህርት ደረጃው ፣ ... የተነሳ መናቅ አይገባም። ምናልባትም አላህ ዘንድ ያለው ደረጃ ከኛ የበለጠ ሊሆን ይችላል። አላህ እንዲህ ይላል፦
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّا خَلَقۡنَـٰكُم مِّن ذَكَرࣲ وَأُنثَىٰ وَجَعَلۡنَـٰكُمۡ شُعُوبࣰا وَقَبَاۤىِٕلَ لِتَعَارَفُوۤا۟ۚ إِنَّ أَكۡرَمَكُمۡ عِندَ ٱللَّهِ أَتۡقَىٰكُمۡۚ إِنَّ ٱللَّهَ عَلِیمٌ خَبِیرࣱ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! እኛ ከወንድና ከሴት ፈጠርናችሁ፡፡ እንድትተዋወቁም ጎሳዎችና ነገዶች አደረግናችሁ፡፡ አላህ ዘንድ በላጫችሁ በጣም አላህን ፈሪያችሁ ነው፡፡ አላህ ግልጽን ዐዋቂ ውስጥንም ዐዋቂ ነው።" [አልሑጁራት፡ 13]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor