💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.2K subscribers
4.91K photos
2.23K videos
164 files
13.3K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• አንዳንድ መለያየቶች በረከት ናቸዉ!


«በህይወት ዉስጥ ሁሉም መለያየት ኪሳራ አይደለም! አንዳንድ መለያየቶች ነፃነት ናቸዉ።»

=
htt.me/https_Asselefya1
•አንዳንዴ በሰዎች ህይወት ውስጥ ጣልቃ አለመግባት በራሱ ሰዎችን መርዳት ነው!

=
t.me/https_Asselefya1
" أنتِ لستِ صديقتي فقط، بل أنتِ أختي التي لم تلدها أمي، ونبض قلبي ورفيقة دربي."

« አንቺ ጓደኛዬ ብቻ አይደለሽም፣ እናቴ የማትወልዳት እህት፣ የልቤ ምት እና በዚህ ጉዞ ላይ ጓደኛዬ ነሽ።»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከጫፉ በኩል ሊሰብር ፈልጎ መሠለኝ ከኋላም እስከ እሱ ይዞት የወረደ ههههه

=
• አንድ ሰው ስለ አንተ መጥፎ ነገር ሲናገር አትበሳጭ ፣ አትጨናነቅ ... አል-ሐሰን አል-በስሪ እንዳሉት "እኔ ያላደረግኩትን እና ያልደከምኩበትን መልካም ስራ እንኳን ደህና መጣህ..." በል።

=
t.me/https_Asselefya1
• ህሊናህ ከሀብት ይበልጣል፤ ባህሪህ ከውበት ይበልጣል፤ ኢማንህ ከሁሉም ሀብት የላቀ ነው። እነዚህን ጠብቅ፣ የቀረውን አላህ ያስተካክላል።

𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
سعد الصالح
{ يُطَافُ عَلَيْهِمْ بِصِحَافٍ مِنْ ذَهَبٍ وَأَكْوَابٍ وَفِيهَا مَا تَشْتَهِيهِ الْأَنْفُسُ وَتَلَذُّ الْأَعْيُنُ وَأَنْتُمْ فِيهَا خَالِدُونَ }
=
• ተቀይረን ምናምን እንዳይመስላችሁ አልተቀየርንም ግን ለማን ምን መሆን እንዳለብን ስለገባን ነው !

=
t.me/https_Asselefya1
ቨርቹዋል የኒካሕ ፕሮግራም ቢጀመር ብዙ ነገሮች ቀለል ማለታቸው አይቀርም። ታዳሚያን በሚላክላቸው ሊንክ online ገብተው zoom, google, telegram ላይ ይሳተፋሉ። ሲኒ፣ አልጋ ልብስ፣ ጋቢና የመሳሰሉ ስጦታዎችን ይዞ ከመምጣት ባሉበት ሆነው በቴሌብር ድጋፍ ያደርጋሉ። ስክሪን ሹት ይልካሉ። የሙሽራው ቅርብ ቤተሰቦች ተመሳሳይ ፕሮፋይል አድርገው በአድሚንነት ሽር ጉድ ይላሉ። ብዙ ወጪ የሚቀንስ ይመስለኛል። ዋናው ሙሽራና የተወሰኑ ሰዎች አንድ ቀለል ያለ ቦታ ተገኝተው ትንሽ ወሊማ ከተመገቡ በቂ ይመስለኛል። የአዳራሽ፣ የድግስ፣ የትራፊክ መጨናነቅ፣ አልተጠራሁም የሚል ግጭትና ቁጭት፣ የብፌ ሰልፍና መከራ፣ ሌሎችም ጭንቀቶች ይቀራሉ። ሙሽራው በርካታ ድጋፍ ያገኛል .....አስቡበት አዲስ ተጋቢዎች። ባይሆን የኔትዎርኩ ነገር ያሰጋኛል።

ድንኳን ከመጣል ሊንክ መጣል ቀላል ነው።

منقول
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ትላት የነበረን ከባህሩ ዳር ቆይታ....ሳለቅላችሁ ረስቸ🌊

#Beirut Sunday #July 5/2026

=
الصبر ليس مجرد خيار،
صبر هو جزء من إيمانك.

=
• ባሏ ሀኪም ቤት ሄዶ ሲመለስ የበሽታውን ውጤት ሳትጠይቀው! ዶክተሯ ሴት ነች ወይንስ ወንድ ብላ በበሽታ ላይ በሽታ ••هههه ምን ማድረግ ይሻላል ማልቀስም አይሻል.... ¡

=
ÂŤ  ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ብለዋል፡-

( ‏فكما أنه لا حياة للأرض إلا بالمطر .. فكذلك لا حياة للقلب إلا بالعلم ) .

“ምድር ያለ ዝናብ ሕይወት እንደሌላት ሁሉ፣ ልብም ያለ እውቀት ሕይወት የለውም።”

«مفتاح دار السعادة»


=
t.me/https_Asselefya1
🔖 ومن يتوكل على الله فهو حسبه

" በአላህ ላይ የሚመካ እርሱ አላህ በቂዉ ነዉ!

« تيقن أن الله سيجعل لك مخرجا ويرزقك من حيث لا تحتسب فقط توكل عليه وفوض أمرك إليه !

«አላህ መውጫ መንገድ እንሚያደርግልህ እና  ካላሰብክበት  ቦታ እርዚቅን እንደሚሰጥህ እርግጠኛ ሁን። በእርሱ ብቻ ተመካ ጉዳይህንም ወደ እርሱ አስጠጋ !Âť

=
t.me/https_Asselefya1
- اللهُم اجعلنا ممن عفوت ورضيت عنهم وغفرت لهم واستجبت دعائهم وكتبت لهم الجنه !
- ሊተውህ የሚፈልግ ሰው በመክፈቻ ቀዳዳ እንኳን መውጫ መንገድ ያገኛል። ቅርብ ግንኙነትህን የሚፈልግ ሰው በግድግዳዎች በኩል እንኳን ቢሆን መግቢያን ይፈጥራል።

=
t.me/https_Asselefya1
«የኔ ልባም ሴት
አንዳንድ በሮች የተዘጉት እንዳትገቢ አይደለም… ”እንዳትጎጂ እንጂ« በአላህ ላይ እምነት ይኑርሽ… !»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የደስታ በሮች የታወቁ ናቸዉ

የአየር በር...
የባንክ በር...
የፍሪጅ በር...

ሌላ ካለ ጨምር ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ✌️
• በሙሉ ጥንካሬና ጤና የሚነቃ፣ ማየት፣ መስማትና መራመድ የሚችል፣ የአላህን  ፀጋ ያመስግን።

«وَإِن تَعُدُّوا نِعْمَةَ اللَّهِ لَا تُحْصُوهَا »
"የአላህን ፀጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም።"

=
t.me/https_Asselefya1
⚠️ እውነተኛ ሰላም በተውሂድ ውስጥ ነው!

"ሰለፊይ ነህ?" ተብለህ ስትጠየቅ፤ በኩራትና በክብር "አዎ! ሰለፊይ ነኝ፤ በዚህም እኮራለሁ!" ብለህ መልስ። ምክንያቱም ሰለፊይ መሆን ማለት ከነቢዩ (ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)፣ ከሶሃቦችና ከቀደምት ደጎች ፈለግ ጋር መሆን ማለት ነው። ይህ ደግሞ ትልቅ ክብርና ጸጋ ነው።

⚠️ ተውሒድ የልብ መረጋጋት ሚስጥር ነው፦ እውነተኛውን የቁርአን ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት ማግኘት የምንችለው በተውሂድ ላይ ስንጸና ብቻ ነው። በተውሂድ ላይ ስንሆን የዚህን ዓለም ጭንቀትም ሆነ የቀብሩን ስቃይ የምንጋፈጥበት ጽኑ ምርኩዝ ይኖረናል፤ እሱም አላህ ነው።

⚠️ ሰው በዱንያ ስልቱ፣ በሀብቱ ወይም በሌላ አካል ላይ መመካት የለበትም። ከአላህ ውጪ ያለ መጠጊያ ሁሉ እንደ "በሰበሰ እህል" ወይም እንደ "ሸረሪት ድር" ደካማ ነው። ጽኑ ድጋፍ ሊሆንህ የሚችለው የማይሞተውና የማይለወጠው አላህ
ሱብሃነሁ ወተዓላ ብቻ ነው።

⚠️ የምትሠራው እያንዳንዱ መልካም ሥራ በአላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዲኖረው ከፈለግህ ልብህን ከሪያእ (ለሰው ተብሎ ከሚሠራ ሥራ) አጽዳ። ስራህ ለሰው እይታ ከሆነ፣ ስራው ተቀባይነት አያገኝም፤ ድካምህም ከንቱ ይሆናል። ጥራት ያለው ሥራ በጥራት ከተጠበቀ ልብ ይፈልቃል።

ዛሬ የምንኖርበት መንገድ የነገውን ቤታችንን ይወስናል። ስለዚህ፦

- በተውሂድህ እዘዝ !
- በአላህ ብቻ ተመካ!
- ልብህን ለጌታህ ብቻ ጥርት አድርግ!

ያኔ በዱንያም በአኼራም የማትናወጥ ሰላም ትጎናጸፋለህ። አላህ በሀቁ መንገድ ላይ ያጽናን!

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy