💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.79K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
10 ዙል ሂጃ ቀኖች
10ቱ የዙል ሂጃ ቀኖች በታላላቅ ኡለሞች አንደበት !

=
🎀 ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።

በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)።

📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦



=
t.me/https_Asselefya1
✓ ሰዎችን በቀድሞ ታሪካቸው አትፍረዱ፦

•ሰዎች ይማራሉ !
•ሰዎች ይለወጣሉ !
•ሰዎች ያድጋሉ !
« እንዲህ ነበር እኮ እያላችሁ ሰዉን እንደ ሚስማር በመዶሻ አትምቱት የሰዉ ልጅ ይለወጣል።

=
t.me/https_Asselefya1
••

الأشهُر الحُرُم، ثلاثة أشهر متتالية..
ذُو القَعدَة، وذُو الحِجَّة، ومُحرَّم

تقرب إلى الله بكل ما تستطيع من الطاعات، فالأجور تضاعف في الزمان الفاضل .

ولا تنس قوله تعالىٰ:
﴿فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ﴾

أي: فلا تَظلِموا أنفسكم في هذه الأشهُر الأربعة الحُرُم، بارتكابِ السَّيئات.

=
• ሱብሀን አላህ ረመዳን ላይ ለኢድ ልብሶች ጠልበን እስኪመጣ ስንጠብቅ ጦርነት መጥቶ #ልብሱም ሳይመጣ እኛም ከቤት ሳንወጣ በቤት ተክዘን አሳለፍን...!አልሃምዱሊላህ እኛ ያሰብነዉ ሳይሆን እሱ የወሰነዉ ስለሆነ ...! አሁን ለአረፋ ምን እንደሚከሰት አናቅም ዝም ብለን እየኖርን ነዉ ! ዋናዉ በህይወት መኖር ነዉ ሌላዉ ሁሉም ያልፋል እያልን ...!

#ያልፋል

=
«ሴት ልጂ ቀብጣ ባሏን የምታቀብጥ መሆን አለባት !»

منقول
"እንደኔ ልክ ነዉ ብዬ አምናለሁ ! እና ሚስቶችዬ ቅበጡ አቅብጡት " ማን አለዉ ያለ አንች! ስንት ስራ አሰልችቶች ዉሎ አንች ቤት " ሌላ አለም አሳይዉ እ ¡ ቤቱ በመናፈቅ በሮ ይመጣልሻል ዉጭ ዉጭ አያበዛም ¡

=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ በተለይ ልጅ ቤት የምትሰሩ ይሄ ይገባችኋል ስሜቱ ... ቢፈቀድልን እንዲህ ብናደርጋቸዉ ደስ ይለን ነበረ ግን ተቃጥለን የምናልፈዉ! ከቶ ሰዉ ሀገር ላይ ሁነን በስንቱ ተቃጠልን! ስንቱን ሆዳችን ቻለ ! #አላህ በተሻለ ሂወት ይለዉጥልን ያለፉት የሚያስረሳ....!


#መልካም አዳር ይሁንላችሁ

=
‏قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

🔖ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-

" والإنْسان في هذه الدُّنْيا لا يُمكِن أنْ يَبْقىٰ مَسْرُوراً دائِما،

«በዱኒያ ውስጥ ያለ የሰው ሁሌም ደስተኛሆኖ መቆየት አይችልም።»

بَلْ هو يوْماً يُسَـرُّ ، ويوماً يَحْـزَن ".

«ይልቁንስ አንድ ቀን ደስተኛ ይሆናል፣ ሌላ ቀን ደግሞ ያዝናል።»

(شرح رياض الصّالحين - ٢٤٣/١)
=
t.me/https_Asselefya1
አስሩ የዙል ሒጃ ቀኖች
በወንድም አቡ ዑሠይሚን
የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ አስሩ የዙል ሒጃ ቀኖች

🕌በመስጂደ ሰላም ሙቀጭ የተደረገ

🎙በአቡ ዑሠይሚን ኢብኑ ሻፊ

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
• እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው ህይወት ሁሉንም ነገር ስትነጥቅህ በውስጥህ በሚቀረው ማንነትና ፅናት ነው።

•ሰውነት ቢከሳም፣ ማንነት ግን አይከሳም! በችግር ውስጥም ቢሆን ራስንና ክብርን ጠብቆ ቀና ብሎ መቆም የጥንካሬዎች ሁሉ ጥንካሬ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
• ሕይወት እየገባን ሲመጣ ለራሳችን ወዳጅ እራሳችን ብቻ እንደሆንን እንረዳለን።

=
t.me/https_Asselefya1
جدِّدوا إيمانَكم
أكثِروا من قولِ لا إلهَ إلَّا اللهُ.

=
እራስሽን ለማስተካከል ሁሌ የምትጥሪ እና የምትታገይ ከሆነ ሳሊህ መሆንሽን እርግጠኛ ሁኚ…

ይህ አይነቱ ትግል ከተበላሹ ልቦች አይፀናምና!
​የጋብቻ ምስጢር ረቂቅነቱ ይበልጥ የሚገለጠው፣ ሁለት የተራራቁ ዓለማትና የተለዩ የታሪክ ክሮች ተጋጥመው አዲስ የሕይወት ጨርቅ በሚሸምኑበት የነፍሳት ስውር ሥነ-ስፌት ውስጥ ነው። መለኮታዊው ቃል ይህንን ሰማያዊ ጥምረት እነርሱ ለእናንተ ልብስ ናቸው፤ እናንተም ለእነርሱ ልብስ ናችሁ በሚል እጅግ በራቀ ዘይቤ ይገልጸዋል። በዚህ ረቂቅ መግለጫ ውስጥ ልብስነት ሥጋን መሸፈን ብቻ ሳይሆን፣ የነፍስን ባዶነት መሙላት፣ የሕይወትን ቅዝቃዜ ማሞቅ፣ የሰውነትን ጉድለት መሰወርና የክብር መጎናጸፊያ መሆን ነው፤ አንዱ ለሌላው መጠለያ፣ አንዱ ለሌላው ምስጢር ጠባቂ የሚሆንበት የነፍሳት ውሕደት በመወደህ ወይም በሰማያዊ ፍቅር ማኅተም ይጸናል።
​በዚህ በጥምረቱ ውስጥ ስኬትና ስምምነት ሲገኝ ልብ በምስጋና ይረካል፣ ፈተና ሲመጣና ነገሮች በተመኙት መንገድ ባይጓዙም እንኳ ይህ የአላህ ውሳኔ ነው፣ ለእኔ የሚበጀኝን የሚያውቀው እርሱ ብቻ ነው ወደሚል ፍጹም የእምነት ሰላም ይመራል። ይህም የሰውን ልጅ ከተለዋዋጭ የምድር ማዕበል አውጥቶ፣ ወደማይናወጠው መንፈሳዊ ወደብና ፍጹም እርካታና ጸጥታ ወደ አለው ሰኪና ያሻግረዋል፤ ጋብቻ በምድር ላይ የሚፈረም ሰዋዊ ውል ሳይሆን፣ በሰማያት ላይ የጸደቀ የመለኮት ቃል-ኪዳን መገለጫ ነውና።

منقول
SadatKemal Abu Meryem
Sadat – ቫይረስ ወይንስ ቫይራል
• የዘመኑ ትልቅ በሽታ "ቫይራል" ስንቶች አላህን የሚያስቆጣ ነገር ተዳፈሩ ቫይራል ለመዉጣት በሚል ባህል ሳይቀር ተጣሰ !

አላህ ያማረ አመላለስ ወደ እርሱ ይመልሰን!

=