« الزواج والذرية أرزاق من الله !
•
« فلا تحرجوا الناس بالسؤال !
•
=
t.me/https_Asselefya1
•
ትዳር እና ልጆች ከአላህ የሚሰጡ ፀጋዎች ናቸው ።« فلا تحرجوا الناس بالسؤال !
•
ሰዎችን መጠየቅ አታሳፍሩ(አታሸማቁ) ።=
t.me/https_Asselefya1
لَسـتُ نِعـمَ العَبْـد ؛ لَكنِّي أَرجُوا أنْ أَكُـونَ أوَّابٌ ۦٰ
اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
« يجوز للمرأة ان تطلب من زوجها بيتا مستقلا عن أهله لانه حق لها !
«
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
«
አንዲት ሴት ከባሏ ቤተሰብ የተለየ መኖሪያ ቤት መጠየቅ ትችላለች፣ ምክንያቱም መብቷ ነው።»الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
🎀 ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።
=
t.me/https_Asselefya1
በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)።
📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦
=
t.me/https_Asselefya1
✓ ሰዎችን በቀድሞ ታሪካቸው አትፍረዱ፦
•ሰዎች ይማራሉ !
•
•ሰዎች ያድጋሉ !
« እንዲህ ነበር እኮ እያላችሁ ሰዉን እንደ ሚስማር በመዶሻ አትምቱት የሰዉ ልጅ ይለወጣል።
=
t.me/https_Asselefya1
•ሰዎች ይማራሉ !
•
ሰዎች ይለወጣሉ !•ሰዎች ያድጋሉ !
« እንዲህ ነበር እኮ እያላችሁ ሰዉን እንደ ሚስማር በመዶሻ አትምቱት የሰዉ ልጅ ይለወጣል።
=
t.me/https_Asselefya1
••
الأشهُر الحُرُم، ثلاثة أشهر متتالية..
ذُو القَعدَة، وذُو الحِجَّة، ومُحرَّم
تقرب إلى الله بكل ما تستطيع من الطاعات، فالأجور تضاعف في الزمان الفاضل .
ولا تنس قوله تعالىٰ:
﴿فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ ۚ﴾
أي: فلا تَظلِموا أنفسكم في هذه الأشهُر الأربعة الحُرُم، بارتكابِ السَّيئات.

منقول
"እንደኔ ልክ ነዉ ብዬ አምናለሁ ! እና ሚስቶችዬ ቅበጡ አቅብጡት " ማን አለዉ ያለ አንች! ስንት ስራ አሰልችቶች ዉሎ አንች ቤት " ሌላ አለም አሳይዉ እ ¡ ቤቱ በመናፈቅ በሮ ይመጣልሻል ዉጭ ዉጭ አያበዛም ¡
=
ሴት ልጂ ቀብጣ ባሏን የምታቀብጥ መሆን አለባት !»منقول
"እንደኔ ልክ ነዉ ብዬ አምናለሁ ! እና ሚስቶችዬ ቅበጡ አቅብጡት " ማን አለዉ ያለ አንች! ስንት ስራ አሰልችቶች ዉሎ አንች ቤት " ሌላ አለም አሳይዉ እ ¡ ቤቱ በመናፈቅ በሮ ይመጣልሻል ዉጭ ዉጭ አያበዛም ¡
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :
🔖ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-
" والإنْسان في هذه الدُّنْيا لا يُمكِن أنْ يَبْقىٰ مَسْرُوراً دائِما،
«
بَلْ هو يوْماً يُسَـرُّ ، ويوماً يَحْـزَن ".
«
(شرح رياض الصّالحين - ٢٤٣/١)
=
t.me/https_Asselefya1
🔖ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸው) እንዲህ ብለዋል፡-
" والإنْسان في هذه الدُّنْيا لا يُمكِن أنْ يَبْقىٰ مَسْرُوراً دائِما،
«
በዱኒያ ውስጥ ያለ የሰው ሁሌም ደስተኛሆኖ መቆየት አይችልም።»بَلْ هو يوْماً يُسَـرُّ ، ويوماً يَحْـزَن ".
«
ይልቁንስ አንድ ቀን ደስተኛ ይሆናል፣ ሌላ ቀን ደግሞ ያዝናል።»(شرح رياض الصّالحين - ٢٤٣/١)
=
t.me/https_Asselefya1
النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
ዓጃኢብ ነው!
አምስት ጣባ ገንፎ ¡ በዘይት ነዉ ወይስ በቅቤ¡ አረ ወየዉ ልዩነት ትጠላለህ¡
• እውነተኛ ጥንካሬ የሚለካው ህይወት ሁሉንም ነገር ስትነጥቅህ በውስጥህ በሚቀረው ማንነትና ፅናት ነው።
•ሰውነት ቢከሳም፣ ማንነት ግን አይከሳም! በችግር ውስጥም ቢሆን ራስንና ክብርን ጠብቆ ቀና ብሎ መቆም የጥንካሬዎች ሁሉ ጥንካሬ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
•ሰውነት ቢከሳም፣ ማንነት ግን አይከሳም! በችግር ውስጥም ቢሆን ራስንና ክብርን ጠብቆ ቀና ብሎ መቆም የጥንካሬዎች ሁሉ ጥንካሬ ነው።
=
t.me/https_Asselefya1
جدِّدوا إيمانَكم
أكثِروا من قولِ لا إلهَ إلَّا اللهُ.
=
أكثِروا من قولِ لا إلهَ إلَّا اللهُ.
=
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
እራስሽን ለማስተካከል ሁሌ የምትጥሪ እና የምትታገይ ከሆነ ሳሊህ መሆንሽን እርግጠኛ ሁኚ…
ይህ አይነቱ ትግል ከተበላሹ ልቦች አይፀናምና!
ይህ አይነቱ ትግል ከተበላሹ ልቦች አይፀናምና!