💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.79K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
صَاحِبُ القُــرْآنِ لا يَشــقَىٰ..
=
• አንዳንድ ጊዜ...
ችግሩ የእውቀት እጥረት ሳይሆን፣ የሚተረጎምበት መንገድ ነው።"

=
t.me/https_Asselefya1
« وَيَبْقَى الْفَهْمُ أَهَمَّ مِنَ الْمَحَبَّةِ.
⦁ መረዳት ከመዉደድ የበለጠ ሆኖ ይቆያል!

«فَمَنْ لَا يَفْهَمُكَ لَا يَعْرِفُ كَيْفَ يُحِبُّكَ .
⦁ የማይረዳህ የሆነ አካል እንዴት እንደሚወድህ አያዉቅም !

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ይሄ ሁሉ አቋርጨ የመጣሁ እኔ ገና አየሁት እኮ... ዳግም ወደ ሀገር የምንመለስበት ቀን ያቅርብልን! ሰላሙንም ያንጣልን...! ይሄን ሁሉ አቋርጣችሁ የመጣችሁ የጃማ ደጎሎ ልጆች የት ናችሁ አለን በሉኝ በቦት፦ @Ass_selefyaa_bot እ👌

=
የኡስታዝ አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ ደርሶች

1- ሪሳለቱን አኸዊያህ
2- መትኑል አጁሩሚያ
3- መሳኢሉል ጃሂሊያ
4- ዒሽሩነ ነሲሓ ሊጧሊቢል ዒልም
5- አልሐሡ ዐለል መወደቲ ወል ኢእቲላፍ (07)
6- አልሐሡ ዐለል መወደቲ ወል ኢእቲላፍ (04)
7- ሙዘኪረቱን ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያ (07)
8- ሀዚሂ ደዕወቱና ወዐቂደቱና
9- ኢስቲቅባሉ ሸህሪ ረመዷን
10- ኢዓነቱል ኢኽዋን
11- አልፊተን ዐላማቱሃ ወአስባቡሃ
12- ሙዘኪረቱን ዐለል ዐቂደቲል ዋሲጢያ (26)
13- መንዙመቱል በይቁኒያ
14- ቢናእ
15- ዐቂደቱ ጦሓዊያ
16- አልኡሱል ሚን ዒልሚል ኡሱል
17- ዐቂደቱል ዋሲጢያ
18- አልቀዋዒዱል ሙሥላ
19- አልዒልሙ ወወሳኢሉህ
20- ሙተሚመቱል አጁሩሚያ
21- ነሲሐቲ ሊኒሳእ (የኡሙ ዐብዲላህ)
22- መቅሱድ
23- መትኑል አጁሩሚያ
24- ኡሱሉ ሠላሣ
25- አልኢርሻድ
26- ዑምደቱል አሕካም
27- ዐቂደቱ ራዚየይን
28- ኢዓነቱል ኢኽዋን
29- ተይሲሩል ሙስጦለሕ
30- ኡሱሉ ደዕወቲ ሰለፊያ
31- አልመዕሲየቱ ወአሰሩሃ ሰይእ
32- ዋጂቡና ነሕወ ሶሓባህ
33- ዐሽሩ ቀዋዒድ ፊ ተዝኪየቲ ነፍስ
"بين الصبر والصمت، الله يقويني..!"

∙ በዝምታ እና በሶብር አላህ ያጠነክረኛል !

=
t.me/https_Asselefya1
"‏حصل خير .. وبيحصل خير .. وعاح يحصل خير
‏ربُّ الخيـــر لا يأتي إلا بالخيـــر ."

=
" الارضُ أرضه والأمرُ امرهُ
ونحنُ عِباده وهو بِنا أحنّ وأرحَم !

" ምድር የሱ ምድር ናት፤ ትዕዛዙም የሱ ትዕዛዝ ነው እኛ የሱ ባሮች ነን፤ እርሱም ለእኛ እጅግ አዛኝ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
⭆ ዝቅ ብሎ መስራት የበታችነት አይደለም ህይወትን ለማሸነፍ ነው !

=
t.me/https_Asselefya1
⭅ متى تفهم النساء أن ؎ف؜ قيمةِ المهر ليس إهانةً للمرأة  بل هو بَرَكةٌ في زواجها

⭆ ሴቶች ጥሎሽ ዝቅ ማድረግ ለእነሱ ዉርደት ሳይሆን በትዳራቸው ውስጥ በረከት መሆኑን መቼ ይገነዘባሉ?

=
t.me/https_Asselefya1
~ የተመታች ጓደኛ ስትኖራችሁ እንድህ ታጋልጣችሁ አለች ክክክ

ለማንኛዉም ሴቶች ተጠቀሟት ጥሩ ዘዴ ነች እሺ¡

በሉ ለፈገግታ ያክል ነዉ ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ ¡

=
↜ ‏إنما السعادة أن ŘŞŘŹŘŻ قلبًا يفهمك، لا لسانًا يمدحك !

« እውነተኛ ደስታ የሚገኘው የሚረዳህን ልብ በማግኘት እንጂ የሚያወድስህን ምላስ በማግኘት አይደለም።»

=
t.me/https_Asselefya1
⚠️​"ድክመቶችህን ለሰዎች አታካፍል፤ የቱንም ያህል ቅርብ ቢሆኑ እንኳ"⁉️

ድክመቶቻችሁን በፍፁም ለሰዎች አታውሩ ቅርብም ቢሆኑ... የሆነ የተጋጫቹ ቀን ጠብቀው አላውቃችሁም እንዴ እናንተ እኮ እንዲህ ናችሁ ብለው ነው ሊያሸማቅቋችሁ ነው የሚሞክሩት ።

​በህይወት ጉዞ ውስጥ በጣም ጥንቃቄ የሚሻው ነገር የራስን ስሜት እና ድክመት ለማን እንደምናካፍል መለየት ነው። ሰዎች ስለ እኛ ብዙ ባወቁ ቁጥር፣ እኛን የሚጎዱበትን መሳሪያ እጃቸው ላይ እያስታጠቅናቸው መሆኑን መርሳት የለብንም። ዛሬ በቅርበት እና በደግነት ያካፈልከው ድክመትህ፣ ነገ አለመግባባት ሲፈጠር አንገትህን የሚያስደፋህ እና እርስ በርስ የሚጋጩበትን ቀን ጠብቆ እንደ ጦር የሚመዘው 'የማሸማቀቂያ ካርድ' ሊሆን ይችላል።

​አስታውሱ፣ የሰዎች ባህሪ እንደ አየር ንብረት ተለዋዋጭ ነው። በጠራራ ፀሃይ ያዋየኸውን ሰው፣ ዝናብ ሲመጣ መጠለያህ ሊሆን አይችልም። ብዙዎች የሚወዱአችሁ ቦታቸው እስካልተነካ ድረስ ብቻ ነው። ምስጢርህ በልብህ ውስጥ ሲቀመጥ የአንተ ምርኮኛ ነው፣ ከአፍህ ሲወጣ ግን አንተ የሱ ምርኮኛ ትሆናለህ።

​ስለዚህ፣ የራስህን ጋሻ ለጠላትህ አትስጠው። የራስህን ድክመት ማወቅ ያለበት ራስህን እንድታርምበት አንተ ብቻ ነህ። ሰዎችን ማክበር እንጂ በስሜት ተገፋፍቶ ሙሉ በሙሉ ማመን ብዙ ጊዜ ዋጋ ያስከፍላል። ጥንካሬህን ለዓለም አሳይ፣ ነገር ግን ደካማ ጎንህን ለራስህ ብቻ ጠብቀው። ምክንያቱም ሰው እንደ ሰው ሊረዳህ የሚችለው አንተ ራስህን በደንብ ስትጠብቅ ብቻ ነው።

t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
اسألُ الله أن يصُبّ القُرآن في قَلبي
وقُلُوبكُم صَبًّا حَتَّى تَرتَوي

=
« أيَّتُها الجميلة اعتنِ بنفسك كثيراً ...!

❍አንች ቆንጅየዋ ሆይ፣ እራስሽን በደንብ ተንከባከቢ...!

« فانتِ أحسنُ من أي شيءٍ تركضِ وراءه

❍ ምክንያቱም ከምታሳድጂው ከማንኛውም ነገር የበለጠ ዋጋ አለሽ !

=
 t.me/https_Asselefya1
« الزواج والذرية أرزاق من الله !

• ትዳር እና ልጆች  ከአላህ የሚሰጡ ፀጋዎች ናቸው ።

« فلا تحرجوا الناس بالسؤال !

• ሰዎችን መጠየቅ አታሳፍሩ(አታሸማቁ) ።

=
t.me/https_Asselefya1
لَسـتُ نِعـمَ العَبْـد ؛ لَكنِّي أَرجُوا أنْ أَكُـونَ أوَّابٌ ۦٰ

اللَّهُمّ أصَلَحَني 🌱
« يجوز للمرأة ان تطلب من زوجها بيتا مستقلا عن أهله لانه حق لها !

«አንዲት ሴት ከባሏ ቤተሰብ የተለየ መኖሪያ ቤት መጠየቅ ትችላለች፣ ምክንያቱም መብቷ ነው።»

الشيخ صالح الفوزان حفظه الله.
=
t.me/https_Asselefya1
10 ዙል ሂጃ ቀኖች
10ቱ የዙል ሂጃ ቀኖች በታላላቅ ኡለሞች አንደበት !

=
🎀 ኢብኑ ረጀብ "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ ብለዋል።

በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ነዋፊል (ከፈርድ ውጪ ያለ ሱና የሆነ) ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው (ነዋፊል) ስራ ይበልጣል። ልክ እንደዚሁም በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ የሚፈፀም ፈርድ (ግዴታ) የሆነ ስራ በረመዷን የመጨረሻ አስርቱ ቀናቶች ውስጡ ከሚሰራው ፈርድ ስራ የበለጠ መልካም ስራ ይነባበራል (ይታጠፋል)።

📚 فتح الباري لابن رجب ٩/١٦



=
t.me/https_Asselefya1