💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.79K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🚫 Block ጥቅሙ ብዙ ነው ☞በማንኛውም ፕላትፎርም ይች መተግበሪያ ካለች ሰላም አስከባሪ ነች ማለት ይቻላል .. ☞ያለ አግባቡ ረባሽን , አዛ አድራጊን, ምላስ አርዛሚን, ጥግ ይዞ ረባሽን, ያለ አግባቡ ጯሂን, .... ወዘተ .. እነዝህን ሁሉ በዝች ሰላም ታገኛለህ .. እርፍ ትላለህ ማለት ነው ወንድሜ ገባህ ☞ሲቀጥል ራሳችን ለዝች መተግበሪያ ካጋለጥን ትልቅ ጥፋት እንደሚሆን እንወቅ ሰውን አዛ…
«ዉለታዉ በዝቶብናል የ"Block" ....!

~
"ቤተሰቤ አትወድም አታከብርም እያልክ አትዉቀስ! የራሷ ቤተሰብ የምትወድ እና የምታከብረዉን መርጠህ ማግባት ያለብህ አንተ ነበርክ! የራሷ የምትወድ የምታከብር ሴት የባሏ ቤተሰብ አትጠላም ትወዳለች ታከብራለች! እናማ ምርጫህ ላይ በደንብ ስራ!

=
አላህ የሚያስጨንቃችሁን፣ የልባችሁን ከባድ ሸክም ሁሉ በራሕመቱ ይፍታላችሁ።

በጭንቀት የጠበበችው ነፍሳችሁ በሰኪና፤ በፈተና የዛለው መንፈሳችሁም በአላህ እገዛ ይታደስ።

ከማትገምቱት አቅጣጫ፣ አዕምሮ ካልደረሰበት የኸይር ምንጭ፣ ያልጠበቃችሁትንና ያላሰባችሁትን የበረካ በር ይክፈትላችሁ። የጠፋባችሁ ይተካ፣ የራቃችሁ ይቅረብ፣ የከበዳችሁም ይቅለልላችሁ።
t.me/Sle_qelbachn1
" ትዳር የሚመሰረተው በሁለት "ሀብታሞች" ሳይሆን፣ በሁለት አላህን በሚፈሩና አብረው ለመክበር ቃል በሚገቡ ነፍሶች መሆን ነበረበት።
منقول
የጁሙዓ ደረጃ (ታላቅነት)
በወንድም አቡ ዑሠይሚን
ርዕስ፦ ኹጥባ የጁሙዓ ደረጃ

🕌በመስጂደ ሰላም~
ሙቀጭ የተደረገ


🎙በአቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
" በወጣትነትህ (በጉልበትህ) ጊዜ የዱንያን (የዚህችን ዓለም) እውነታ አላህ እንዲያሳይህ ማድረጉ፣ በእሷ ውስጥ እንዳትጠፋ ካደረገልህ ጸጋዎች አንዱ ነው።”

=
t.me/https_Asselefya1
" ትናንት ሐራም ነው ብለህ ታስብ የነበረውን ነገር ዛሬ ሐላል ሆኖ ከታየህ ወይም ከተዳፈርከው በርግጥም ኢማንህ እየወረደ መሆኑን ያሳያል።

=
t.me/https_Asselefya1
" ስለ ወንድነታቸው (ጀግንነታቸው) በማውራት ራሳችንን ላደነቆሩን ሰዎች እንዲህ በሏቸው፡- መስጂዶች ባዶ ናቸው፤ የወንዶች (የጀግኖች) አውድማ ደግሞ (መስጂዶች) ናቸው።”

=
t.me/https_Asselefya1
« አላህ ከምትወደው ሰው ጋር
ወዲያውኑ ካጣመረህ የመጠበቅን
ደስታ የሰብርን እና የዱዓን ተዐምር አታውቅም።
Âť

=
t.me/https_Asselefya1
"እየወደኩም እየተነሳሁም ባንተ መንገድ የምፀና አድርገኝ አላህዬ ለነብሴም ለሰውም ለሸይጧንም አትተወኝ!

=
ÂŤ البنت  التي عف؜ت الزواج من رجل صالح  لأجل مستقبلها و مسيرتها التعليمية...… ضيعت عمرها وزهرة شبابها Âť

«ለወደፊት እና ለትምህርቷ ስትል ከመልካም ወንድ ጋር ትዳርን መመስረት ፍቃደኛ ያልሆነች ሴት ህይወቷን እና የወጣትነት ዘመኗን በከንቱ አጠፋች።»

=
t.me/https_Asselefya1
✓ ​ኢስላም ለሕይወት የተሰጠ "ቅመም" ሳይሆን፣ ሕይወት ራሱ ነው። በልብ ብቻ ታጥሮ የሚቀር እምነት ሳይሆን፣ በተግባር የሚገለጥ፣ በሥነ-ምግባር የሚታነጽና በህግ የሚመራ ሕያው ዲን ነው።

منقول
ስለ ቀልባችን
አንዳንድ ጊዜ ያሰፈልጉናል የምንላቸው ሰዎች፤ከአላህ ውጪ ማንም እንደማያስፈልገን ያስተምሩናል።
በደንብ አስተማሩን እንጅ ! በጣም እናመሰግናለን የሚጠቅመን ( የሚያስፈልገንን) ነገር እንድናዉቅ ስላደረጋችሁን !

=
ምናልባት የአንድ እለት ስህተት  ትክክለኛውን የህይወት ጎዳና ያሳይሃል። ስህተት መስራት ሁሌ የውድቀት መጨረሻ አይደለም። አንዳንዴ ወደኋላ እንዳትመለስ የሚያደርግህ መሾመር ነው።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንዳንድ ቀን እኔም ስልኬ ሲጮህ እንድህ አድርጊ የሚለኝ ህእ¡
በትዳር ውስጥ ግጭት እንዲፈጠር ከሚያደርጉ ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ሁልጊዜ አሸናፊ ሆኖ የመገኘት ፍላጎት ነው። ትዳር የትዳር አጋሮች እርስ በእርስ እየተቀራረፁ የሚኖሩበት እንጂ እንከን አልባ ነኝ የሚል ምልከታ ይዞ በመጓዝ የትዳር አጋርን የማንበርከክ ተልዕኮ አይደለም።

አሸናፊ እንድትሆን የሚያደርግህ ለትዳር አጋርህ ያለህ ፍቅርና ቀረቤታ ነው እንጂ ተናግሮ የማሳመን ክህሎትህ አይደለም።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
በረከትህን ሁሉ ለሰው አትግለጽ
ሁሉንም ስኬት፣ ገንዘብ፣ እቅድ ወይም የግል ነገር ለሁሉም ሰው ማሳየት አያስፈልግም። ጥበብ ያስፈልጋል

በማንኛውም ፀጋ ምቀኛ አለው

t.me/Abuebrahim22322
••
ننصحُ ونحنُ أحوجُ إلىٰ النصيحة،
ونَعِظُ ونحنُ أولىٰ بِالمَوعِظَة،
وما ذاك إلا لقول نبينا ﷺ :

الدِّينُ النَّصِيحة.
=
ከኒካሕ በፊት "የኔ ማር" የሚለው ቃል፣ ኒካሕ ሲባል ወደ "የኔ ጦር" (ጠብ) ይቀየራል። ምክንያቱም ሐላል መንገድ ሲመጣ ሸይጣን "ማሩን" ይዞ ስለሚፈረጥጥ!

منقول
👌
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ከሱንይ ሰዉ መገለጫዎች ዉስጥ፦ የሱና ኡለማዎችን ይወዳል !

=