💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.79K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
ወንድማዊ ምክር፤

ፎቶ መነሳት ይፈቀዳል ብለዉ ከሚሟገቱት ብትሆን እንኳ፣ የራስህን፣ የልጆችህን ወይም በጣም የምትወዳቸውን ሰዎች ፎቶ አንስተህ አትለጥፍ

روى ابن عباس رضي الله عنهما عن النبي ﷺ:

​«العَيْنُ حَقٌّ، ولو كانَ شيءٌ سابَقَ القَدَرَ سَبَقَتْهُ العَيْنُ» (رواه مسلم).

ዐብደሏህ ኢብኑ ዐባስ ከመልክተኛዉ ይዘዉ በነገሩን ሐዲስ ላይ እሳቸዉ እንዲህ ብለዋል

ዓይን እውነት ናት፤ ቀደርን የሚቀድም ነገር ቢኖር ኖሮ የሰው ዓይን በቀደመችው ነበር።

የሰው ዓይን በሰውነት ላይ ብቻ የሚታይ በሽታ እንዳይመስልህ የነቢዩ (ﷺ) ሐዲሶች እና የዑለማዎች ንግግር እንደሚያረጋግጡት፤ የሰው ዓይን በሰውነት ላይ ብቻ ሳይሆን በእዉቀት፣ በንብረት፣ በትዳር እና በልጆች ስነ-ምግባር ላይም ጉዳት ያደርሳል።

አላህ ሆይ! በሰጠኸን ነገር ላይ በረካህን አውርድልን፤ ከክፉ ነገርም ጠብቀን። በሙሉእ ቃላቶችህም ከክፉ ዓይንና ከሸይጣን ተንኮል በአንተ እንጠበቃለን
«ሰው ፍለጋ ባከንኩ፤ መጨረሻው ግን ባዶነት ሆነ። ወደ አላህ ተመለስኩ፤ የዛኔ ነው ራሴን ያገኘሁት።»

=
t.me/https_Asselefya1
رَبِّ اجمَع بينِي و بينَ دعوتي إنَّك على كُلِّ شيءٍ قديـــر !

=
​"አንተ ሙስሊም ወጣት ሆይ፤ ነፍስህ በዚህ በክፉ ዘመን በዓይን መስኮት በኩል የሐራምን ዝናብ ጠጥታ፣ ያከማቸኸውን የመልካም ሥራ ጎተራ እንዳታበሰብሰው ተጠንቀቅ። የጌታህ እዝነትና ጥበቃ እንዳይለይህ፣ ቢቸግርህ ተበድረህም ቢሆን በኒካሕ አጥር ውስጥ ተጠለል። ባዶውን የሚጋልብ ፈረስ ሜዳ ላይ ይዝረከረካልና፤ ሥራህ እንደ አመድ በነፋስ እንዳይበተንብህ፣ በጋብቻ ቀንበር ስሜትህን ገዝተህ የዒባዳህን ለዛ ጠብቅ!"
منقول
አስተውለህ ታውቃለህ? አንተ ተራ ሰው ነህ ግን አሁንም አንዳንድ ሰዎች በጣም ጥሩ ሰው አድርገው ይመለከቱሃል፣ አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው ተስማሚ እንደሆክ አድርገው ይቆጥሩሃል። አላህ በእኛ ላይ የሆነ መጋረጃ አስቀምጦልናል፣ ጉድለቶቻችንን ከመደበቅ ባለፈ የሌለንን ጥሩ ጓልቶ እንዲታይ እያረገልን ነው ።

=
t.me/https_Asselefya1
ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها... 🌸
«እኛ ብዙ ያሰብን የተጨነቅንበት ነገር በደቂቃ ለሚቀያይረዉ ጌታ ምስጋና የተገባዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ🤲 ስንት እንቅልፍ የነሱን ጉዳዮች ነበሩ እሱ በተሻለ ነገር አስተካከለልን! ኢላሂ ሁሌም የአንተ እገዛ ፈላጊ ነኝ እገዛህ አይለየኝ ያላንተ ማን አለኝ የኔ ጌታ 🤲 አሁንም እየሞከርኩ ነዉ አግዘኝ.....!»

=
በኢስራኤል እና በቤይሩት መካከል ለ10 ቀን የተኩስ አቁም ስምምት ተደርጓል ! በሉ ተኙ እንቅልፍ አጥታችሁ የከረማችሁ በሙሉ! አላህ ሙሉ በሙሉ ያስቁመዉ! ለሀገሪቱ ሰላሙን ይመልስልን🤲
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🚫 Block ጥቅሙ ብዙ ነው ☞በማንኛውም ፕላትፎርም ይች መተግበሪያ ካለች ሰላም አስከባሪ ነች ማለት ይቻላል .. ☞ያለ አግባቡ ረባሽን , አዛ አድራጊን, ምላስ አርዛሚን, ጥግ ይዞ ረባሽን, ያለ አግባቡ ጯሂን, .... ወዘተ .. እነዝህን ሁሉ በዝች ሰላም ታገኛለህ .. እርፍ ትላለህ ማለት ነው ወንድሜ ገባህ ☞ሲቀጥል ራሳችን ለዝች መተግበሪያ ካጋለጥን ትልቅ ጥፋት እንደሚሆን እንወቅ ሰውን አዛ…
«ዉለታዉ በዝቶብናል የ"Block" ....!

~
"ቤተሰቤ አትወድም አታከብርም እያልክ አትዉቀስ! የራሷ ቤተሰብ የምትወድ እና የምታከብረዉን መርጠህ ማግባት ያለብህ አንተ ነበርክ! የራሷ የምትወድ የምታከብር ሴት የባሏ ቤተሰብ አትጠላም ትወዳለች ታከብራለች! እናማ ምርጫህ ላይ በደንብ ስራ!

=
አላህ የሚያስጨንቃችሁን፣ የልባችሁን ከባድ ሸክም ሁሉ በራሕመቱ ይፍታላችሁ።

በጭንቀት የጠበበችው ነፍሳችሁ በሰኪና፤ በፈተና የዛለው መንፈሳችሁም በአላህ እገዛ ይታደስ።

ከማትገምቱት አቅጣጫ፣ አዕምሮ ካልደረሰበት የኸይር ምንጭ፣ ያልጠበቃችሁትንና ያላሰባችሁትን የበረካ በር ይክፈትላችሁ። የጠፋባችሁ ይተካ፣ የራቃችሁ ይቅረብ፣ የከበዳችሁም ይቅለልላችሁ።
t.me/Sle_qelbachn1
" ትዳር የሚመሰረተው በሁለት "ሀብታሞች" ሳይሆን፣ በሁለት አላህን በሚፈሩና አብረው ለመክበር ቃል በሚገቡ ነፍሶች መሆን ነበረበት።
منقول
የጁሙዓ ደረጃ (ታላቅነት)
በወንድም አቡ ዑሠይሚን
ርዕስ፦ ኹጥባ የጁሙዓ ደረጃ

🕌በመስጂደ ሰላም~
ሙቀጭ የተደረገ


🎙በአቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
" በወጣትነትህ (በጉልበትህ) ጊዜ የዱንያን (የዚህችን ዓለም) እውነታ አላህ እንዲያሳይህ ማድረጉ፣ በእሷ ውስጥ እንዳትጠፋ ካደረገልህ ጸጋዎች አንዱ ነው።”

=
t.me/https_Asselefya1
" ትናንት ሐራም ነው ብለህ ታስብ የነበረውን ነገር ዛሬ ሐላል ሆኖ ከታየህ ወይም ከተዳፈርከው በርግጥም ኢማንህ እየወረደ መሆኑን ያሳያል።

=
t.me/https_Asselefya1
" ስለ ወንድነታቸው (ጀግንነታቸው) በማውራት ራሳችንን ላደነቆሩን ሰዎች እንዲህ በሏቸው፡- መስጂዶች ባዶ ናቸው፤ የወንዶች (የጀግኖች) አውድማ ደግሞ (መስጂዶች) ናቸው።”

=
t.me/https_Asselefya1
« አላህ ከምትወደው ሰው ጋር
ወዲያውኑ ካጣመረህ የመጠበቅን
ደስታ የሰብርን እና የዱዓን ተዐምር አታውቅም።
Âť

=
t.me/https_Asselefya1
"እየወደኩም እየተነሳሁም ባንተ መንገድ የምፀና አድርገኝ አላህዬ ለነብሴም ለሰውም ለሸይጧንም አትተወኝ!

=
ÂŤ البنت  التي عف؜ت الزواج من رجل صالح  لأجل مستقبلها و مسيرتها التعليمية...… ضيعت عمرها وزهرة شبابها Âť

«ለወደፊት እና ለትምህርቷ ስትል ከመልካም ወንድ ጋር ትዳርን መመስረት ፍቃደኛ ያልሆነች ሴት ህይወቷን እና የወጣትነት ዘመኗን በከንቱ አጠፋች።»

=
t.me/https_Asselefya1
✓ ​ኢስላም ለሕይወት የተሰጠ "ቅመም" ሳይሆን፣ ሕይወት ራሱ ነው። በልብ ብቻ ታጥሮ የሚቀር እምነት ሳይሆን፣ በተግባር የሚገለጥ፣ በሥነ-ምግባር የሚታነጽና በህግ የሚመራ ሕያው ዲን ነው።

منقول