💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.79K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
«ሙሳ አላህ ባሕሩን እንደሚከፍልለት  አያውቅም ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው አላህ በጭራሽ እንደማይተወው ብቻ ነበር።»

«አላህ ችግርህን እንዴት እንደሚፈታው ባታውቅም፣ መንገድ በሌለበት መንገድን እንደሚያበጅልህ ግን እወቅ የቂን ብቻ!»

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«የዲን ባለቤት የሆነች ሴት ወደ እሷ ስታይ ትደሰታለህ፣ በምታዛት ጊዜ ትታዘዛለች ከሷ ስትርቅም ነፍሷንም ንብረትህንም ትጠብቃለች። በሁለት ነገሮች ላይ ታግዝሀለች አንደኛዉ አላህን በመታዘዝ ላይ፣ ታግዝሀለች ታነሳሳሀለች፣ ታጀግንሀለች። ብዙ ወንዶች አሉ በሚስቶቻቸዉ ሂድያ ያገኙ (የተመሩ)! ቁርአን ስትቀራ ሲያይ እሱም ይቀራል። ከቁርአን ባለቤቶችም ይሆናል። አንዳንድ ወንዶች ቂያም ለይል አያቁም…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ለጋብቻ የመልካም ወንድ ባህሪ  መገላጫዎች  «ዲን እና መልካም ስነ _ምግባር» ናቸዉ ።   አንዳንዴ   አንድ ሰዉ  ዲን ሊኖረዉ ይችላል ነገር ግን መልካም ስነ ምግባር ላይኖረዉ ይችላል። ለምሳሌ፦  ቸርነት፣አይናፋርነት ።  አንድ ሰዉ  ሶላት ሰጋጅ ሊሆን ይችላል  ጁሙአ  ጀመአ  ሊሳተፍ ይችላል ነገር ግን ስስታም ነዉ ።  ለስስታም ሰዉ እንዴት ይዳራል ? ለምሳሌም  ሀያእ አይናፋርነት ላይኖረዉ ይችላል።  በስ_ነምግባር  ዙሪያ  ገደብ የሌለዉ ሊሆን ይችላል።   ለዚህም የአላህ መልእክተኛ ﷺእንዲህ ይላሉ፦ ዲኑን እና ስነ ምግባሩን የምትወዱለት ሰዉ ከመጣ ዳሩት ያሉ ።


📍ዲን ብቻ ሳይሆን መልካም ስነ_ምግባር ያለዉን ወንድ አግቢ
!

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 ወንጀልን በነፍስህ ላይ አታሳምር።

✓ ታያለህ ታያለህ ልብህ እስኪበላሽ ድረስ!
✓ ትሰማለህ ትሰማለህ ልብህ እስኪበላሽ ድረስ!
✓ በሀሜት እና ነገር በማሰድ ታወራለህ ልብህ እስኪበላሽ ድረስ !

🔖 አንድ ባሪያ ከወንጀል ጋር ሁኔታ አለዉ፦ መጀመሪያዉን ቀለል ያደርጋል። ከዚያም ሌላ ጉዳይ ላይ ይወድቃል። ለዚህም እይታ ተከለከለ ። ምክንያቱም እይታ ትልቁ ወንጀል ዝሙት ላይ ይጥላል እና ! ከዚያም እያለ እያለ ሌሎችም ትላልቅ ወንጀሎች ላይ ይወድቃል ! ለዚህ የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል፦ አንድን እይታ ሌላ 2 ኛ እይታ አታስከትል። የመጀመሪያዉ አለልህ ሁለተኛዉ ላይ ግን የለም ። ሁለተኛዋ እይታ በአንተ ላይ ነች። ለአንተ አይደለችም። ደጋግሞ በማየት ላይ የሚዘወትር ሰዉ እንዴት ነዉ ? ልብ ይገለበጣል ብሎ አይፈራምን ? በወንጀል ከተፈተንክ ኢስቲግፋርን አብዛ ! ወደ አላህ መመለስን አብዛ! ልብ እና የሰዉነት ክፍል መስተካከልን ከአላህ ጠይቅ !

=
t.me/https_Asselefya1
DARU-TEWHID [ዳሩ-ተውሒድ]
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات ሸዋል   24/1447 ሚያዚያ  4/2018 አፕሪል   12/2026
بَارَكَ الله لَكُما، وَبَارَكَ عَلَيْكُما، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ !

አላህ ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ!

=
«አላህ የቀልባችንን አዋቂ ነዉ
ከምንፈልገዉ በላይ እሱ የመረጠልንም የተሻለ ነዉ።
Âť

=
t.me/https_Asselefya1
ወንድማዊ ምክር፤

ፎቶ መነሳት ይፈቀዳል ብለዉ ከሚሟገቱት ብትሆን እንኳ፣ የራስህን፣ የልጆችህን ወይም በጣም የምትወዳቸውን ሰዎች ፎቶ አንስተህ አትለጥፍ

روى ابن عباس رضي الله عنهما عن النبي ﷺ:

​«العَيْنُ حَقٌّ، ولو كانَ شيءٌ سابَقَ القَدَرَ سَبَقَتْهُ العَيْنُ» (رواه مسلم).

ዐብደሏህ ኢብኑ ዐባስ ከመልክተኛዉ ይዘዉ በነገሩን ሐዲስ ላይ እሳቸዉ እንዲህ ብለዋል

ዓይን እውነት ናት፤ ቀደርን የሚቀድም ነገር ቢኖር ኖሮ የሰው ዓይን በቀደመችው ነበር።

የሰው ዓይን በሰውነት ላይ ብቻ የሚታይ በሽታ እንዳይመስልህ የነቢዩ (ﷺ) ሐዲሶች እና የዑለማዎች ንግግር እንደሚያረጋግጡት፤ የሰው ዓይን በሰውነት ላይ ብቻ ሳይሆን በእዉቀት፣ በንብረት፣ በትዳር እና በልጆች ስነ-ምግባር ላይም ጉዳት ያደርሳል።

አላህ ሆይ! በሰጠኸን ነገር ላይ በረካህን አውርድልን፤ ከክፉ ነገርም ጠብቀን። በሙሉእ ቃላቶችህም ከክፉ ዓይንና ከሸይጣን ተንኮል በአንተ እንጠበቃለን
«ሰው ፍለጋ ባከንኩ፤ መጨረሻው ግን ባዶነት ሆነ። ወደ አላህ ተመለስኩ፤ የዛኔ ነው ራሴን ያገኘሁት።»

=
t.me/https_Asselefya1
رَبِّ اجمَع بينِي و بينَ دعوتي إنَّك على كُلِّ شيءٍ قديـــر !

=
​"አንተ ሙስሊም ወጣት ሆይ፤ ነፍስህ በዚህ በክፉ ዘመን በዓይን መስኮት በኩል የሐራምን ዝናብ ጠጥታ፣ ያከማቸኸውን የመልካም ሥራ ጎተራ እንዳታበሰብሰው ተጠንቀቅ። የጌታህ እዝነትና ጥበቃ እንዳይለይህ፣ ቢቸግርህ ተበድረህም ቢሆን በኒካሕ አጥር ውስጥ ተጠለል። ባዶውን የሚጋልብ ፈረስ ሜዳ ላይ ይዝረከረካልና፤ ሥራህ እንደ አመድ በነፋስ እንዳይበተንብህ፣ በጋብቻ ቀንበር ስሜትህን ገዝተህ የዒባዳህን ለዛ ጠብቅ!"
منقول
አስተውለህ ታውቃለህ? አንተ ተራ ሰው ነህ ግን አሁንም አንዳንድ ሰዎች በጣም ጥሩ ሰው አድርገው ይመለከቱሃል፣ አንዳንድ ሰዎች ለራሳቸው ተስማሚ እንደሆክ አድርገው ይቆጥሩሃል። አላህ በእኛ ላይ የሆነ መጋረጃ አስቀምጦልናል፣ ጉድለቶቻችንን ከመደበቅ ባለፈ የሌለንን ጥሩ ጓልቶ እንዲታይ እያረገልን ነው ።

=
t.me/https_Asselefya1
ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها... 🌸
«እኛ ብዙ ያሰብን የተጨነቅንበት ነገር በደቂቃ ለሚቀያይረዉ ጌታ ምስጋና የተገባዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ🤲 ስንት እንቅልፍ የነሱን ጉዳዮች ነበሩ እሱ በተሻለ ነገር አስተካከለልን! ኢላሂ ሁሌም የአንተ እገዛ ፈላጊ ነኝ እገዛህ አይለየኝ ያላንተ ማን አለኝ የኔ ጌታ 🤲 አሁንም እየሞከርኩ ነዉ አግዘኝ.....!»

=
በኢስራኤል እና በቤይሩት መካከል ለ10 ቀን የተኩስ አቁም ስምምት ተደርጓል ! በሉ ተኙ እንቅልፍ አጥታችሁ የከረማችሁ በሙሉ! አላህ ሙሉ በሙሉ ያስቁመዉ! ለሀገሪቱ ሰላሙን ይመልስልን🤲
قَنَـاۃُ أَبِي عُـثَـيـمِـيـن السَّلَفِـي
🚫 Block ጥቅሙ ብዙ ነው ☞በማንኛውም ፕላትፎርም ይች መተግበሪያ ካለች ሰላም አስከባሪ ነች ማለት ይቻላል .. ☞ያለ አግባቡ ረባሽን , አዛ አድራጊን, ምላስ አርዛሚን, ጥግ ይዞ ረባሽን, ያለ አግባቡ ጯሂን, .... ወዘተ .. እነዝህን ሁሉ በዝች ሰላም ታገኛለህ .. እርፍ ትላለህ ማለት ነው ወንድሜ ገባህ ☞ሲቀጥል ራሳችን ለዝች መተግበሪያ ካጋለጥን ትልቅ ጥፋት እንደሚሆን እንወቅ ሰውን አዛ…
«ዉለታዉ በዝቶብናል የ"Block" ....!

~
"ቤተሰቤ አትወድም አታከብርም እያልክ አትዉቀስ! የራሷ ቤተሰብ የምትወድ እና የምታከብረዉን መርጠህ ማግባት ያለብህ አንተ ነበርክ! የራሷ የምትወድ የምታከብር ሴት የባሏ ቤተሰብ አትጠላም ትወዳለች ታከብራለች! እናማ ምርጫህ ላይ በደንብ ስራ!

=
አላህ የሚያስጨንቃችሁን፣ የልባችሁን ከባድ ሸክም ሁሉ በራሕመቱ ይፍታላችሁ።

በጭንቀት የጠበበችው ነፍሳችሁ በሰኪና፤ በፈተና የዛለው መንፈሳችሁም በአላህ እገዛ ይታደስ።

ከማትገምቱት አቅጣጫ፣ አዕምሮ ካልደረሰበት የኸይር ምንጭ፣ ያልጠበቃችሁትንና ያላሰባችሁትን የበረካ በር ይክፈትላችሁ። የጠፋባችሁ ይተካ፣ የራቃችሁ ይቅረብ፣ የከበዳችሁም ይቅለልላችሁ።
t.me/Sle_qelbachn1
" ትዳር የሚመሰረተው በሁለት "ሀብታሞች" ሳይሆን፣ በሁለት አላህን በሚፈሩና አብረው ለመክበር ቃል በሚገቡ ነፍሶች መሆን ነበረበት።
منقول
የጁሙዓ ደረጃ (ታላቅነት)
በወንድም አቡ ዑሠይሚን
ርዕስ፦ ኹጥባ የጁሙዓ ደረጃ

🕌በመስጂደ ሰላም~
ሙቀጭ የተደረገ


🎙በአቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ

የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
" በወጣትነትህ (በጉልበትህ) ጊዜ የዱንያን (የዚህችን ዓለም) እውነታ አላህ እንዲያሳይህ ማድረጉ፣ በእሷ ውስጥ እንዳትጠፋ ካደረገልህ ጸጋዎች አንዱ ነው።”

=
t.me/https_Asselefya1
" ትናንት ሐራም ነው ብለህ ታስብ የነበረውን ነገር ዛሬ ሐላል ሆኖ ከታየህ ወይም ከተዳፈርከው በርግጥም ኢማንህ እየወረደ መሆኑን ያሳያል።

=
t.me/https_Asselefya1