💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.79K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video
በትላንትናው የአየር ድብደባ 203 ሰዎች ሲሞቱ ከ1,000 በላይ ሰዎች ቆስለዋል።

💦💦💦
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ

ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች 

አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው  የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና   ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ  ነው ያ አህለል ኸይር   እርዳታችሁን  እያለን ነው   ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ  ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ   

የሱና ሰው ነው አብሽሩ

የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ

አካውንቱ  ይህ ነው

1000069980167
ጀማል ነጋሽ

አቢሲኒያ ባንክ   36128313
‎አዋሽ ባንክ   013200184583900
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ ሸሪዓዊ እዉቀት እረፍት የለዉም! ክረምትም ሆነ በጋ ሌላም ጊዜ!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከደቂቃዎች በፊት የተፈፀመ ጥቃት #ቤይሩት
ፋሚሊዎች አጨናነኳችሁ አይደል አብሽሩ በቃ ሌላ አለጥፍም በዱአ አትርሱን ጦርነቱ ከቀን ወደ ቀን እየከፋ ነዉ። አላህ ከተራፊዎች ያድርገን!

=
~ አላህ ሆይ ችግረኛ በጠራህ ጊዜ ምላሽ ሰጪው አንተ ነህ፤ ነገሮች ሲጠቡብንና መውጫ ሲጠፋን ተስፋችን አንተ ነህ! አላህ ሆይ! ጥራት ይገባህ፤ የምንከጅለውም ካንተ የምሰማንም አንተ ነህ፤ በደጅህ መመላለስ (ለአንተ መስገድ) ለነፍስ ዕርገታ (ልዕልና) ነው!
የንግስና ሁሉ ባለቤት ሆይ! ፍላጎቶቻችን ወደ አንተ ከፍ አሉ፤ ከአንተ በቀር መላ እንዲሰጠን የምንለምነው ሌላ ማንም የለም!”

=
t.me/https_Asselefya1
~ አንዳንድ ጊዜ ወደ አላህ የሚያቃርብህ ‘ሀዘን’፤ አላህን ከሚያስረሳህ ‘ደስታ’ ይበልጣል❗️”

“ፀጋ ሲበዛልህ ሰጪውን ከረሳህ፣ ፀጋው ላንተ ‘ፈተና’ እንጂ ‘ስጦታ’ አይደለም።”

“ወደ ትክክለኛው መስመር የመለሰህ ‘ስህተት’፤ በትዕቢት ካሳበጠህ ‘መልካም ስራ’ የተሻለ ነው።”

“ልብህ ሲሰበር ወደ አላህ የምትሸሽ ከሆነ፣ ያ ስባሪ ላንተ ትልቅ እርምጃ ነው።”

~ ትልቁ ኪሳራ በፀጋ ተከቦ አላህን መርሳት ሲሆን፣ ትልቁ ትርፍ ደግሞ በችግርም ሆነ በስህተት ውስጥ ሆኖ ወደ አላህ መመለስ ነው።”

=
t.me/https_Asselefya1
#رســـائل_قــرآنية💭
«ቁርአናዊ መልእክት

﴿كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ ۝٥ لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ ۝٦ ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ ۝٧﴾

اللهم انا نسألك الجنة وما قرب اليها من قول او عمل ونعوذ بك من النار وما قرب اليها من قول او عمل🤲🏻

=
«مُخيفٌ جدًا
«በጣም አስፈሪዉ ነገር ....

«أن يقبض ملك الموت روحك وأنت تُقلّب نظرك في الحرام!»

«የተከለከለ(ሀራም)ነገሮች እያየህ (እየተመለከትክ)የሞት መላእክ ነፍስያህን ሲይዘዉ....!»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• የአላህ ባሪያ ሆይ እረሳህን ?
•ለብቻህ ትቀበራለህ!
•ለብቻህም ትጠየቃለህ!
•አላህ ፊት ለብቻህ ትቆማለህ!
~ለዚህቀን ምን አዘጋጅተሀል ?
«ሶላትህን በወቅቱ ሰግደሀልን ?
«ልብህ ከሀሜት እና ከሪያእ(አዩልኝ ስሙልኝ) የጠራ ነዉን ?
~ ምላስህ አላህን በማዉሳት የታዘዘህ ነዉን ከሙዚቃ ተቃራኒ ! ስልክህ የሚመሰክርልህ ወይስ የሚመሰክርብህ ነዉን ? ሌላም..ሌላም... በአላህ ስም እምላለሁ ትጠየቃለህ... ጊዜ ያልፋል.. አላህ በማይወደዉ ነገር ላይ ቢዚ አትሁን! ወደ አላህ ተመለስ.....!

=
t.me/https_Asselefya1
•ይቺን ወደ መጥፎ የምታዘኝን
ነፍሴን ቀጥ እንድትል አሁንም ድረስ እታገላታለሁ
፤ አንዴ ታሸንፈኛለች፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ አሸንፋታለሁ። ይህ ትግል ንጹህ
በሆነ ልብ አላህን እስከማገኝ ድረስ ይቀጥላል።
”

=
t.me/https_Asselefya1
ሰዉኮ ይኮምታል ....! ፈገግ በሉ እና ዋሉልኝ
• ሕይወት ማለት አጋጣሚዎች ናት፤ አጋጣሚዎች ደግሞ አይረሱም። ሰው አስቸጋሪ ቀኖቹን ሊረሳቸው ይችል ይሆናል፤ ነገር ግን በዚያ አስቸጋሪ ወቅት ለብቻው ጥሎት የሄደውን ሰው እና ሁኔታውን ያቀለለለትን ያገዘውን ሰው በፍጹም አይረሳም።”

=
t.me/https_Asselefya1
«በእኛ መኖር ደስ የሚሰኙ  ሰዎችን አላህ ያቆይልን፤ እነርሱ ለልባችን ትርታ፣ ለመንገዳችንም ምርጥ ጓደኛ ናቸው።»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ከሴቶች ራሱን አርቆ የሚኖር ወጣት ከመልካም ነገር ላይ አይወገድም። ያላገባ ወጣት የሚደክመዉ እና መጥፎ ነገር ላይ የሚወድቀዉ ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር ሲቀርብ ነዉ። እናተ የወጣት ስብስቦች ሆይ ማሕበራዊ ሚድያን ተጠንቀቁ ! " በእህትነት ብቻ ነዉ የሚልንም ተጠንቀቁ ይች የመጥፊያ መንገድ ነች ። የሸር መንገድ ነች። መጥፎ ነገር ላይ መወደቂያ መንገድ ነች። ሸይጧን ወጣትን ቀስ በቀስ ወደ መጥፎ ነገር ይጎትተዋል። ከሴቶች የራቀማ! አይኑን፣ ምላሱን ይጠብቃል። ያልተፈቀዱ ሴቶች ጋር የማይገናኝ ከሆነ ! ለመታገስ ቀላል ይሆንለታል።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ጓደኛ ጎታች ነዉ! ወደ ጀነት ወይም ወደ እሳት !

الْأَخِلَّاءُ يَوْمَئِذٍ بَعْضُهُمْ لِبَعْضٍ عَدُوٌّ إِلَّا الْمُتَّقِينَ)

=