💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
• በፊት ወንዶች ነበሩ ያችንም ያችንም ጀነጀኑ እየተባለ ኡኡኡ የሚባል! ወገን ሚዛን ተገለበጠ እንዴ አንዳንድ ወስላታ ሴቶችም ጀመሩ አሉ ያንንም ያንንም አለሁ የሚሉ! እ እቱ ሴት የአንድ ወንድ ብቻ ነች ወንድ እንኳን ለ4ቱ ይበቃል እና ምን ሁነሽ ነዉ ከሁሉም የተነካካሺዉ ለወደፊት ለምትኖሪዉ ሂወት አያሰጋሺም ?! ለማንኛዉም በዚህ ሁኔታ የምትጃጃሉ ሴቶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ!

=
ሚደውልልሽ ስለበዛ ውድነትሽ የጨመረ እንዳይመስልሽ ምንም አይነት ብትሆኚ ሴት ስለሆንሽ ብቻ ፈላጊሽ ብዙ ነው። ግን ሊዝናኑብሽ ነው።!ግዜሽን ሊቀሙሽ ነው ሊደበሩብሽ ነው ንቂ እህቴ አትጃጃይ
t.me/qdemiy_letwuhide
    
• መስፈርት ስታበዛ፣ የምርጫህ ጥራትና ብዛት ይቀንሳል!

منقول
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video
በትላንትናው የአየር ድብደባ 203 ሰዎች ሲሞቱ ከ1,000 በላይ ሰዎች ቆስለዋል።

💦💦💦
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ

ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች 

አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው  የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና   ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ  ነው ያ አህለል ኸይር   እርዳታችሁን  እያለን ነው   ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ  ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ   

የሱና ሰው ነው አብሽሩ

የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ

አካውንቱ  ይህ ነው

1000069980167
ጀማል ነጋሽ

አቢሲኒያ ባንክ   36128313
‎አዋሽ ባንክ   013200184583900
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ ሸሪዓዊ እዉቀት እረፍት የለዉም! ክረምትም ሆነ በጋ ሌላም ጊዜ!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከደቂቃዎች በፊት የተፈፀመ ጥቃት #ቤይሩት
ፋሚሊዎች አጨናነኳችሁ አይደል አብሽሩ በቃ ሌላ አለጥፍም በዱአ አትርሱን ጦርነቱ ከቀን ወደ ቀን እየከፋ ነዉ። አላህ ከተራፊዎች ያድርገን!

=
~ አላህ ሆይ ችግረኛ በጠራህ ጊዜ ምላሽ ሰጪው አንተ ነህ፤ ነገሮች ሲጠቡብንና መውጫ ሲጠፋን ተስፋችን አንተ ነህ! አላህ ሆይ! ጥራት ይገባህ፤ የምንከጅለውም ካንተ የምሰማንም አንተ ነህ፤ በደጅህ መመላለስ (ለአንተ መስገድ) ለነፍስ ዕርገታ (ልዕልና) ነው!
የንግስና ሁሉ ባለቤት ሆይ! ፍላጎቶቻችን ወደ አንተ ከፍ አሉ፤ ከአንተ በቀር መላ እንዲሰጠን የምንለምነው ሌላ ማንም የለም!”

=
t.me/https_Asselefya1
~ አንዳንድ ጊዜ ወደ አላህ የሚያቃርብህ ‘ሀዘን’፤ አላህን ከሚያስረሳህ ‘ደስታ’ ይበልጣል❗️”

“ፀጋ ሲበዛልህ ሰጪውን ከረሳህ፣ ፀጋው ላንተ ‘ፈተና’ እንጂ ‘ስጦታ’ አይደለም።”

“ወደ ትክክለኛው መስመር የመለሰህ ‘ስህተት’፤ በትዕቢት ካሳበጠህ ‘መልካም ስራ’ የተሻለ ነው።”

“ልብህ ሲሰበር ወደ አላህ የምትሸሽ ከሆነ፣ ያ ስባሪ ላንተ ትልቅ እርምጃ ነው።”

~ ትልቁ ኪሳራ በፀጋ ተከቦ አላህን መርሳት ሲሆን፣ ትልቁ ትርፍ ደግሞ በችግርም ሆነ በስህተት ውስጥ ሆኖ ወደ አላህ መመለስ ነው።”

=
t.me/https_Asselefya1
#رســـائل_قــرآنية💭
«ቁርአናዊ መልእክት

﴿كَلَّا لَوْ تَعْلَمُونَ عِلْمَ الْيَقِينِ ۝٥ لَتَرَوُنَّ الْجَحِيمَ ۝٦ ثُمَّ لَتَرَوُنَّهَا عَيْنَ الْيَقِينِ ۝٧﴾

اللهم انا نسألك الجنة وما قرب اليها من قول او عمل ونعوذ بك من النار وما قرب اليها من قول او عمل🤲🏻

=
«مُخيفٌ جدًا
«በጣም አስፈሪዉ ነገር ....

«أن يقبض ملك الموت روحك وأنت تُقلّب نظرك في الحرام!»

«የተከለከለ(ሀራም)ነገሮች እያየህ (እየተመለከትክ)የሞት መላእክ ነፍስያህን ሲይዘዉ....!»

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• የአላህ ባሪያ ሆይ እረሳህን ?
•ለብቻህ ትቀበራለህ!
•ለብቻህም ትጠየቃለህ!
•አላህ ፊት ለብቻህ ትቆማለህ!
~ለዚህቀን ምን አዘጋጅተሀል ?
«ሶላትህን በወቅቱ ሰግደሀልን ?
«ልብህ ከሀሜት እና ከሪያእ(አዩልኝ ስሙልኝ) የጠራ ነዉን ?
~ ምላስህ አላህን በማዉሳት የታዘዘህ ነዉን ከሙዚቃ ተቃራኒ ! ስልክህ የሚመሰክርልህ ወይስ የሚመሰክርብህ ነዉን ? ሌላም..ሌላም... በአላህ ስም እምላለሁ ትጠየቃለህ... ጊዜ ያልፋል.. አላህ በማይወደዉ ነገር ላይ ቢዚ አትሁን! ወደ አላህ ተመለስ.....!

=
t.me/https_Asselefya1