💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
ወይ አያውቅ! ወይ አለማወቁን አያውቅ! ድን ^ቁርና የወለደው ድፍረት ቤት የሰራበት ፍጡር። 0ቂዳ የሚለው ቃል በሰለፊያ ብቻ ያለ ኢስጢላሕ ስለመሰለው ነው በዚህ ድፍረት በእልህ የሚናገረው። እንጂ ቃሉ ሁሉም ቡድን ጋር፣ የሚያከብራቸው አካላት ሁሉ የሚጠቀሙት ሆኖ እሱ ግን ነጥሎ ለመውጋት የሚነሳው አንድ ክፍል ነው።

እልህ ሚዛኑን እስከሚያስተው ቤት የሰራበት ፍጡር ነው። የቢድዐ ትርጓሜና ምንነት አያውቅም። የዑለማእ ኢስጢላሕ አጠቃቀም አያውቅም። ዐቂዳ የኢማን አቻ ቃል ስለሚመስለው ኢማን ነው በማስረጃ የመጣው ይላል። እንደ ህፃን ልጅ እኝኝ ካለ ማቆሚያ የለውም። ስንት ቀኑ ሩዝና ጓያ እያለ ሲጃጃል ሰነበተ። እልህ ህሊናውን ስለተቆጣጠረው በገዛ ሙያው ላይ ጭምር ነው ሸፍጥ የሚፈፅመው። Intellectual hypo /crisy at its best.
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
እኛ ወንዶች ሴቶችን ለመምከር፣ ለማስተማርና ለመርዳት ያለን ተነሳሽነት ለወንዶችም ቢኖረን ኖሮ፣ የብዙዎችን ሕይወት መለወጥ እንችል እንደነበር አምናለሁ። ይህን ያልኩት እራሴን እና በዙሪያዬ ያለውን እውነታ በቅርብ ስለታዘብኩት ነው።
-
በ onlin ወንዶችን ቁርኣን
የሚያስተምር ይኖር ይሆነ ?
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
ተጣድፎ አጓጉል ትዳር ውስጥ ከመዘፈቅ፤ ዘግይቶም ቢሆን የሚበጀውን ማግባት እንደሚሻል አስባችሁበት ታውቃላችሁ? ካላሰባችሁ አሁን በደንብ አስቡበት!። ምክንያቱም... የችኮላ መጨረሻው ፀፀት ነው። የማታ የማታ እንዳትፀፀቱ ዛሬውኑ ቆም ብላችሁ አስተውሉ!
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
ጤናን  የመሰለ ትልቅ ሀብት የለም!
የታመመውን ሁሉ አላህ ያሽረዉ
ጤና ካለህ እንደ ልብህ ወጥተህ ትገባለህ
ጤና ካለህ ሰርተህ ትበላለህ፣
ጤና ካለህ የሰው እጅ አትመለከትም!
ጤና ካለህ ሁሉም ነገር ያምርብሀል።

¤t.me/Nisau_As_Selefiya
• በፊት ወንዶች ነበሩ ያችንም ያችንም ጀነጀኑ እየተባለ ኡኡኡ የሚባል! ወገን ሚዛን ተገለበጠ እንዴ አንዳንድ ወስላታ ሴቶችም ጀመሩ አሉ ያንንም ያንንም አለሁ የሚሉ! እ እቱ ሴት የአንድ ወንድ ብቻ ነች ወንድ እንኳን ለ4ቱ ይበቃል እና ምን ሁነሽ ነዉ ከሁሉም የተነካካሺዉ ለወደፊት ለምትኖሪዉ ሂወት አያሰጋሺም ?! ለማንኛዉም በዚህ ሁኔታ የምትጃጃሉ ሴቶች አላህ ልቦና ይስጣችሁ!

=
ሚደውልልሽ ስለበዛ ውድነትሽ የጨመረ እንዳይመስልሽ ምንም አይነት ብትሆኚ ሴት ስለሆንሽ ብቻ ፈላጊሽ ብዙ ነው። ግን ሊዝናኑብሽ ነው።!ግዜሽን ሊቀሙሽ ነው ሊደበሩብሽ ነው ንቂ እህቴ አትጃጃይ
t.me/qdemiy_letwuhide
    
• መስፈርት ስታበዛ፣ የምርጫህ ጥራትና ብዛት ይቀንሳል!

منقول
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Video
በትላንትናው የአየር ድብደባ 203 ሰዎች ሲሞቱ ከ1,000 በላይ ሰዎች ቆስለዋል።

💦💦💦
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተ

ውድ እና የተከበራችሁ አህለል ኸይሮች 

አንድ ወንድማችን ይህን ከላይ የምታዩትን መስጅድ ከሰራ በሆዋላ መጨረስ ስላቃታው  የኛን እገዛ እየጠየቀ ነው እና   ለመጠናቀቅ የቀረው 150.000 ብር ገደማ  ነው ያ አህለል ኸይር   እርዳታችሁን  እያለን ነው   ቦታው እነሞር ይባላል ስልጤ  ውስጥ ይመስለኛል የደቡብ ልጆች ታውቁታላችሁ   

የሱና ሰው ነው አብሽሩ

የበለጠ መረጃ የፈለጋችሀ በግል አናግሩኝ አገናኛችሁዋለሁ

አካውንቱ  ይህ ነው

1000069980167
ጀማል ነጋሽ

አቢሲኒያ ባንክ   36128313
‎አዋሽ ባንክ   013200184583900
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
√ ሸሪዓዊ እዉቀት እረፍት የለዉም! ክረምትም ሆነ በጋ ሌላም ጊዜ!

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከደቂቃዎች በፊት የተፈፀመ ጥቃት #ቤይሩት
ፋሚሊዎች አጨናነኳችሁ አይደል አብሽሩ በቃ ሌላ አለጥፍም በዱአ አትርሱን ጦርነቱ ከቀን ወደ ቀን እየከፋ ነዉ። አላህ ከተራፊዎች ያድርገን!

=