💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
• ረመዳን ትምህርት ቤት ነው፤ ውጤቱ ደግሞ ከረመዳን በኋላ ባለው ህይወታችን ይለካል።” 🙌🏾

=
t.me/https_Asselefya1
• በጉጉት ጠብቀነው ‘አንድ’ ብለን የጀመርነው ረመዷን፣ እነሆ በብርሃን ፍጥነት እያለቀብን ነው። ያ አላህ! በዚህ ረመዷን ጾማቸውን፣ ሰላታቸውንና ዱዓቸውን ከተቀበልካቸው ባሮችህ መካከል መድበን። የለመንነው ሁሉ ተሳክቶ፣ ቀጣዩን ረመዷንም በሰላም የምናገኝ አድርገን።”

=
t.me/https_Asselefya1
الجزء الثامن و العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ٢٨ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➁➇

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28109
አላህ ሆይ..
ጥቂቷን ስራዬን ተቀበለኝ፤ ሰዎች እንደ ተራራ የሚገዝፍ ስራ ይዘው መጡ፤ እኔ ግን ነፍሴ ያለችባትን አንዲት እፍኝ ይዤ መጣሁ።”

=
t.me/https_Asselefya1
• የረመዳን ስሜት ጣፋጭነት፣ እና የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት... አላህ ሆይ! በልብ እና በንግግር መካከል የታገዱትን ዱዓዎች ሁሉ አንተ በተሻለ ታውቃቸዋለህ፤ እናም በምርጥ እቅድህ አስተካክልልኝ አላህ ሆይ።”

=
t.me/https_Asselefya1
Audio
ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
• تلاوة من صلاة التراويح١٤٤٧ من سورة التوبة

«አንሷር መስጅድ ከሚሴ»

🎙ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር

=
t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
تلاوة من صلاة التراويح١٤٤٧ من سورة الشورى
ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር
• تلاوة من صلاة التراويح١٤٤٧ من سورة الشورى

«አንሷር መስጅድ ከሚሴ»

🎙ሙሐመድ አወል ቢን ሙሐመድ ጀውሀር

𝐓𝐞» t.me/Ibnu_Siraj_Alkemissie
የኢስላም ውበት!
~
* የገንዘብ ዘካ በአመት አንዴ ካጠቃላይ ገንዘብ 2.5% ይወጣል። ከእህል ምርት 5% ወይም 10% ይወጣል። ከእንስሳት ሀብትም የተቀመጠ መጠን አለ።
* ሶደቀተል ፊጥር ረመዷን ሲጠናቀቅ በአንድ ሰው 2.5 ኪሎ ግራም እህል፣ በእየንዳንዱ ቤተሰብ አባላት ቁጥር ተባዝቶ ይወጣል። በዒድ ዋዜማ እርዳታውን ለመውሰድ የሚሰለፈውን ህዝብ ብዛት ተመልከቱ።

እስቲ በነዚህ ዘካዎች በመላው ዓለም ምን ያህል ህዝብ እንደሚደጎም አስቡት። ኢስላም! የመተዛዘን፣ የመደጋገፍ እምነት። አልሐምዱ ሊላህ ዐላ ኒዕመቲል ኢስላም!
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
﴿وَاسْتَغْفِرِ اللهَ إِنَّ اللهَ كَانَ غَفُورًا رَّحِيمًا﴾

«اللَّهُمَّ إنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا ، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِي ؛ إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
=
الجزء التاسع و العشرون.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ٢ي رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➁➈

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28118
• ረመዳን ሆይ! ብትሄድም እንኳ፤ ትዝታህና የሰጠኸን ወደ አላህ የሚያቃርብ የኢማን ጥንካሬ ሁሌም በልባችን ይቆያል።

=
t.me/https_Asselefya1
• ከእስላማዊ ስነ-ምግባሮች አንዱ፦ አንድ ሰው ከአንተ የደበቀውን ነገር አለመጠየቅ ነው። ያልነገረህ ነገር አንተን አይመለከትህምና።” የሰዎችን የግል ጉዳይ ካልነገሩን በቀር አለመጠየቅ እና የሌሎችን ሚስጥር አለመጎርጎር የመልካም ስነ-ምግባር መገለጫ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
06 - وصايا لقمان الحكيم لابنه
ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም
🔖አዲስና ልዩ የዐሽረል አዋኺር ኮርስ

📚وصايا لقمان الحكيم لابنه

📄ክፍል: 06

🎙አቅራቢ:-ሸይኽ ሙሐመድዘይን ኣደም 

📖የኪታቡ ሶፍት ኮፒ (በ pdf ):- t.me/abuhuzeyfashaikhmohammedzeyn/7037
ጨረቃዋ አልታየችም!

የሸዋል ጨረቃ ስላልታየች ነገ የረመዳን 30ኛው ቀን ሆኗል። ኢድ አል ፊጥር  ጁሙዓ የሚውል ይሆናል።