💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
• እንዲህም በዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ!

=
t.me/https_Asselefya1
• ሀቢብቲ áŠ áŠ•á‰˝ እኮ ሙዚየም ካሉ ዉድ ነገሮች በላይ ዉድ ነሽ፣ ዉብ ነሽ ማንም  እንዲነካሽ አትፍቀጅ  ሀላልሽ áŠĽáˆľáŠ¨ አልሆነ ድረስ !

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ቤይሩት አይይይይይ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ቤይሩት ከከተማ ከጦርነት ሸሽተን ገጠር እኛ ያለንበት አካባቢ በምሽት ይሄን ይመስላል...! ሀቂቃ እኔ ይሄን ያክል የሚያስብልኝ ሰዉ አለ ብዬ አላስብም ነበረ ግን ለካ አላችሁኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወደ ገጠር ሄደናል ብዬ ፀፌ ነበረ ምግብ አለ ወይ መጠጥስ ልብስስ እያላችሁ የጠየቃችሁኝ አስባችሁ ሁሉም አለ አልሃምዱሊላህ ከዛ ድንጋጤ አዉጥቶ በዚህ እያኖረን ነዉ! ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ልላችሁ እወዳለሁ! በተለይ በቦት በኩል ሁሌ ጧት ማታ ሁኔታችን የምጠይቁኝ እናንተ ምርጥ ሰዎች አላህ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ለኔ እንዳሰባችሁ አላህ ለእናንተ ያስብላችሁ 🤲

✍ ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ
الجزء الثامن عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ٥٨ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➀➇

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 Âť t.me/https_Asselefya1/28012
صلاة التراویح رمضان ١٤٤٧
القارئ: عبدالرحمن الإتيوبي
🍀 تلاوة من صـلاة التـراويح

📖 من سورۃ الإسراء إلی الکهف

« لیلة ١٤ رمضان لعام ۱٤٤٧ »

🎙  القارئ:عبدالرحمن الإتیوبي


=
t.me/abuUseyminabdurehman
✓ ዋጋሺን ስትገነዘቢ በሁሉም ቦታ፣ ከሁሉም ሰዉ ጋር፣ እና በማንኛዉም ነገር እራስሽን ማባከን ታቆሚያለሽ።

=
t.me/https_Asselefya1
• ሾለ አጣሺዉ ነገር አትዘኚ ! ምን አልባች ያጣሺዉ ነገር ብታገኚዉ ህመሙ የበለጠ ክፉ ይሆን ነበረ! ምርጫዉ አላህ ለአንች  የመረጠዉ ነዉ ።እናም አላህ አንች ባላሰብሺዉ ነገር ይክስሻል !

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• የአገላለፅ ምጥቀት ! ከሁሉም አንዳቸዉኳ አላህ አያቁም !
" ለምንድነዉ ግን ወንድሞቻችን እወዳችኋለሁ ለማለት የምንፈራ እ "

ልንገራችሁ እንጅ እኔማ አንድ ቀን ታላቅ ወንድሜ ደዉየ እያወራሁ ልዘጋ ስል እወድሀለሁ ብዬ እሱም ደንግጦ በድንጋጤ ድምፀ እኔም በጣም በጣም እወድሻለሁ እያለ ቀጠለ ...! በቃ በተግባር ነዉ የምንኖር በቃል ለመግለፀ የምንቸገር ሰዎች አለን ለማለት ነዉ! ቴክስቱ ሳይ ትዝ ብሎኝ የፃፍኩላችሁ! በቃል ለመናገር ባንችልም ዉደታችን ግን በተግባር ያንፀባርቃል አላህ ወንድሞቻችን ይጠብቅልን!

=
الجزء التاسع عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ŮĄŮŠ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➀➈

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 Âť  t.me/https_Asselefya1/28021
ንፁህ የህይወት መዝገብ ተሰጥቶሃል። አንተ ደግሞ ብዕር ነህ። በነፃው መዝገብህ ላይ የፈለከውን ትፅፋለህ። መልካም ከፃፍክበት መልካም ምንዳ ይጠብቅኻል። መጥፎ ከፃፍክበት ደግሞ ነፍስህን እንጂ ማንንም አትውቀስ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
• ጉዳዬችህ ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋ እረፍት ታገኛለህ !
••

﴿ رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنْزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ ﴾

=
• ቸኩለንም አይተነዋል፣ ተረጋግተንም አይተነዋል፣ ከተፃፈለን ዉጭ  ምንም አልደረሰንም !

=
t.me/https_Asselefya1
• አንዳንድ ጊዜ ማድረግ የምንችለዉ በሆነዉ ነገር  ፈገግ ብለን  መርሳት ብቻ ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1