💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
الجزء السابع عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ١٧ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➀➆

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27997
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
ጅቡን ጅብ በላው!
~
ኻሚነኢ ኢራን ውስጥ ለረጅም ዘመን አዛዥ ናዛዥ ሆኖ ኖሯል። ስልጣኑ ሁሉ ተጠቅልሎ በእጁ ነበር። የሃገሪቱ ፕሬዚደንት፣ የጦር መሪዎች፣ ... ሁሉ በሱ ስር ነበሩ። ስለዚህ በኢራን መንግስት አማካኝነት

* በዒራቅ፣ በሶሪያ፣ በሊባኖስ፣ በየመን ተደራጅተው፣ በሎጂስቲክ፣ በስልጠና፣ እየታገዙ እነዚህን ሃገራት ሲያምሱ የነበሩ / እያመሱ ያሉ ቡድኖች ያደረሱት ጥፋት ሁሉ የኻሚነኢ እጅ አለበት። ሊባኖስን በሒዝበ ሸይ ^ ጧን፣ የመንን በሑሢ፣ ዒራቅን በሐሽደ ሸዕቢ እና በሌሎችም አንጃዎች ያመሰ ሰው ነው። አገር አፍራሽ፣ ደም አፍሳሽ፣ ህዝብ አፈናቃይ ነበር። እጁ በነዚህ ሀገራት ከሁለት ሚሊዮን በላይ በሚገመቱ ሱኒ ሙስሊሞች ደም የተጨማለቀ ነው።

* በነዚህ ሃገራት ውስጥ ደም የጠማቸው ቡድኖችን ከማደራጀት ባለፈ ሺ0ዎችን ከኢራን፣ ከዒራቅ፣ ከአፍጋኒስታን፣ ... በመቀስቀስ፣ የጦር መሪዎችን እና ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመላክ ሶሪያ እና የሶሪያ ሙስሊሞች ላይ ከባድ እልቂት፣ ከባድ ውድመት ያደረሰ ሰው ነው፣ ኻሚነኢ።

* በሶሪያ ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት በየዚድ ጦር እና በሑሴን ጦር መካከል የሚካሄድ ውጊያ ነው በማለት 14 ክፍለ ዘመን ያለፈውን የሑሴን ሞት ሱኒ ሙስሊሞች ላይ በማላከክ የበቀል ቅስቀሳ ያደረገ ነው። ጉልበት እንዳለው ሲሰማው በዚህ መልኩ ሱኒ ሙስሊሞችን "የየዚድ ጦር" ብሎ በመፈረጅ እልቂት ያውጃል። (ልብ በሉ! የዚድ እነሱ ዘንድ ሙስሊም አይደለም።) አሜሪካና እ S ^ራሄል ሲነሱበት ጊዜ ደግሞ ተቂያውን ያመጣና ሱኒዎችን እንደ ሙስሊም የሚቆጥር ይመስላል። የዋሆች ይህንን ማስመሰያውን ከልብ በመውሰድ በበጎ ሊያስቡት ይነሳሉ። ከራፊዷ ሃይማኖት መሰረታዊ እምነት ውስጥ አንዱ ተቂያ ነው፣ አቅም ደከም ሲል፣ የማይመች ሁኔታ ሲገጥም እምነታቸውን ለመደበቅ የሚከተሉት የውሸት ስትራቴጂ። (ኢንሻአላህ በዚህ ጉዳይ ላይ ኪታቦቻቸውን እያጣቀስኩ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ።)

* እንጂ ሱኒዮች እነሱ ዘንድ እንደ ሙስሊም አይቆጠሩም። ያያያዝኩትን የአልጀዚራ ዘገባ ተመልከቱ። ራሱ ኻሚነኢ የተናገረው ነው። "በሶሪያ የምናካሂደው ውጊያ በኢስላም እና በክህ ^ ደት መካከል የሚደረግ ውጊያ ነው" ይላል። ልብ በሉ! አንደኛ ሶሪያ ላይ ከበሻር አልአሰድ ጎን ሆነው እየተዋጉ እንደሆነ እየገለፀ ነው። ሁለተኛ በነሱ እየተጨ ^ፈጨፉ ያሉት ሶሪያውያን ሙስሊሞች አይደሉም እያለ ነው። አንተ ለሱ ሞት ታዝናለህ፣ ሽንጥህን ገትረህ ትሟገታለህ። እሱ ግን የየዚድ ተከታይ ብሎ እንደ ሙስሊምም አይቆጥርህም።

* "በአሁኑ ሰዓት የራፊዷ ሺዐዎችን እውነተኛ ማንነት ማጋለጥ ለአ Y ^ሁድ መወገን ነው" የሚሉ እንዳሉ ይታወቃል። በርግጥ ዓኢሻን በዝሙት የሚወነጅሉ፣ እነ አቡበክርና ዑመርን የሚያወግዙ ጠማሞችን ከሚያወድስ አካል ይሄ የሚገርም አይደለም። ለማንኛውም እየተባልሉ ያሉት አካላት ሁለቱም ለሙስሊሞች እጅግ ክፉዎች ናቸው፣ አንዱ በኢስላም ስም፣ ሌላው በቀጥታ። አ Y ^ሁዶች በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ጨርሰዋል፣ ምድራቸውን ነጥቀዋል፣ ገዝዛን አፍራርሰዋል። ራፊዷ ሺዐዎችም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ጨርሰዋል፣ ሃገራትን ወረዋል፣ አፍርሰዋል። ሁለቱም ግዛት የማስፋፋት እቅድ አላቸው። አሁን ሁለቱ ተፋጠዋል። የአንዱ እሳት ሌላውን እየበላ ነው። ኻሚነኢ ትናንት ሶሪያውያንን ሲፈጅበት በነበረው ሚሳኤል ዛሬ ተበልቷል። ኢራን ትናንት ሶሪያን ስታፈራርስ ነበር፣ ዛሬ ተረኛ ሆናለች። እ$ ^ ራሄልም የሆነ ያክል የድርሻዋን እያገኘች ነው። ስራ ለሰሪው፣ እሾህ ላጣሪው።

* የጦርነቱ ውጤት ምን ይዞ እንደሚመጣ የሚያውቀው አላህ ነው። ብቻ ዛሬ ላይ አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል። ኻሚነኢ የእጁን ነው ያገኘው። ኢራን ላይ እየደረሰ ያለውም እነሱ በሌሎች ላይ ያደረሱትን ነው። በተረፈ አልተከሰተም እንጂ ሌሎች አካላት ከነ አሜሪካ ጋር በቀጥታ ተሰልፈው ጥቃት ቢፈጽሙ ራሱ ይሄ ተግባር ራሱ የነ ኻሚነኢ ተግባር ነው። ከሩሲያ ጋር በመተባበር እኮ ነው ሶሪያ ላይ ያን ሁሉ ፍጅት የፈፀሙት።
{ وَكَذَ ٰ⁠لِكَ نُوَلِّی بَعۡضَ ٱلظَّـٰلِمِینَ بَعۡضَۢا بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
"እንደዚሁም ከፊል በደለኞችን በከፊሉ ላይ - ይሠሩት በነበሩት ጥፋት ምክንያት - እንሾማለን።" [አልአንዓም: 129]

* የሶሐባ ጠላቶችን የሚያወድሱ አካላት ሳያፍሩ፣ እኛ የነዚህን ማንነት ለማጋለጥ ልናፍር አይገባም።

ኢንሻአላህ ይቀጥላል።

(ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዷን16/1447)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Para el desarrollo de la ambientación del_Remake de Resident Evil…
• የነፍስ ደስታዋ፣ የልቦና እረፍት፣የፊት ዉበት፣ የነገሮች መስተካከል የሚገኘዉ አላህን በድብቅ በማምለክ ነዉ! እድለ ቢስነት፣ የነፍስ መጨናነቅየፊት መበላሸትነገሮች አለመስተካከል በድብቅ ወንጀሎች የሚመጣ። ድብቅ ኢባዳዎች አብዙ! ድብቅ ወንጀሎች እራቁ!

=
t.me/https_Asselefya1
• أعظم ذكر يحفظك _• لفضيلة الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله وغفر…
ከሸይጧን መጠበቂያ ታላቁ ዚክር የእዉቀት ባለቤቶት ይላሉ፦

لا إلهَ إلاَّ اللَّه وحْدهُ لاَ شَرِيكَ لهُ، لَهُ المُلْكُ، ولَهُ الحمْدُ، وَهُو عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ،

100 ጊዜ በቀን ያለ አካል ፣ሸይጧን አይቀርበዉም፣ በኢባዳዉ ላይ ተፀኖ ያያል፣ ለሶላት ፈጅርም ይነቃል።

=
t.me/https_Asselefya1
عبدالباسط عبدالصمد هو أحد أعلام التلاوة في تاريخ القرآن الكريم،…
• አላህ ሀራም ያደረገዉ ነገር ላይ እወድቃለሁ ብሎ ለነፍሱ የሚፈራ አካል ለጋብቻ ችሎታ ካለዉ ሊያገባ ግድ ይለዋል።

=
t.me/https_Asselefya1
• እንዲህም በዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ!

=
t.me/https_Asselefya1
• ሀቢብቲ አንች እኮ ሙዚየም ካሉ ዉድ ነገሮች በላይ ዉድ ነሽ፣ ዉብ ነሽ ማንም  እንዲነካሽ አትፍቀጅ  ሀላልሽ እስከ አልሆነ ድረስ !

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ቤይሩት አይይይይይ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ቤይሩት ከከተማ ከጦርነት ሸሽተን ገጠር እኛ ያለንበት አካባቢ በምሽት ይሄን ይመስላል...! ሀቂቃ እኔ ይሄን ያክል የሚያስብልኝ ሰዉ አለ ብዬ አላስብም ነበረ ግን ለካ አላችሁኝ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወደ ገጠር ሄደናል ብዬ ፀፌ ነበረ ምግብ አለ ወይ መጠጥስ ልብስስ እያላችሁ የጠየቃችሁኝ አስባችሁ ሁሉም አለ አልሃምዱሊላህ ከዛ ድንጋጤ አዉጥቶ በዚህ እያኖረን ነዉ! ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ልላችሁ እወዳለሁ! በተለይ በቦት በኩል ሁሌ ጧት ማታ ሁኔታችን የምጠይቁኝ እናንተ ምርጥ ሰዎች አላህ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ ለኔ እንዳሰባችሁ አላህ ለእናንተ ያስብላችሁ 🤲

ኡሙ ዑሰይሚን ቢንት አራጋዉ
الجزء الثامن عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ١٨ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➀➇

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/28012
صلاة التراویح رمضان ١٤٤٧
القارئ: عبدالرحمن الإتيوبي
🍀 تلاوة من صـلاة التـراويح

📖 من سورۃ الإسراء إلی الکهف

« لیلة ١٤ رمضان لعام ۱٤٤٧ »

🎙  القارئ:عبدالرحمن الإتیوبي


=
t.me/abuUseyminabdurehman
✓ ዋጋሺን ስትገነዘቢ በሁሉም ቦታ፣ ከሁሉም ሰዉ ጋር፣ እና በማንኛዉም ነገር እራስሽን ማባከን ታቆሚያለሽ።

=
t.me/https_Asselefya1
• ስለ አጣሺዉ ነገር አትዘኚ ! ምን አልባች ያጣሺዉ ነገር ብታገኚዉ ህመሙ የበለጠ ክፉ ይሆን ነበረ! ምርጫዉ አላህ ለአንች  የመረጠዉ ነዉ እናም አላህ አንች ባላሰብሺዉ ነገር ይክስሻል !

=
t.me/https_Asselefya1