Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ከሱ ዉጭ ሌላ መድሃኒት እንደማያውቅ ሰው ዱዓህን ወጥረህ ያዝ። ዱዓ ዱዓ ዱዓ ...Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ሁለመናዬ በእጅህ ነው የኔ ጌታ። ሳትጠግነኝ ይህ ረመዷን እንዳይወጣ ያ ረብ!
• ጌታዬ ሆይ! የወደድክልኝን ነገር ሁሉ ከልቤ የምወድ አድርገኝ። ደካማ ባርያህ ነኝና እዝነትህ ሁሌም አይለየኝ። ታግዬ መቀየር በማልችለው ነገር ላይ ትዕግስትህን ስጠኝ። የሁልጊዜ ዓላማዬ መልካም ሰው መሆን ነዉና መልካምነትን አጎናጽፈኝ። የዱንያ ቀናቴ ከባባድና ስልቹ ቢሆኑም እርጋታህን ለግሰኝ።
منقول
منقول
Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
ስለ እህቶች መቆርቆር!
ለእህቶቻችን ተቆርቋሪ ነን የምትሉ..... ወንድሞቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ለመልካም አሳቢነታችሁ ትልቅ ሚንዳን ይመንዳችሁ! ነገር ግን ሁሌም እነሱ የሚሉትን ብቻ በመስማት ባትነጉዱ ጥሩ ነው። እነሱንም ተቆጡ! መቆርቆር ማለት.... ወሪያቸውን አዳምጦ ሂዶ ሌላውን መወረፍ አይደለም! ዘወር... ብሎ ባማረ ስነ'ምግባር... (በተዋበ ትህትና) እነሱን መምከር በራሱ መቆርቆር ነው።
አላህ ያዘነላቸው.... ሲቀሩ ብዙዎች አውርተው ለማሶራት የሚሟጭሩ ናቸው። ተለሳልሰው የሚቀርቡት ወንዶቹ ብቻ አይደሉም! ተበዳይ ዝም ቢል በዳዩ ከሰሰ የሚባለው አይነት!
ስንት ዱዓቶች በሰው ምላስ ምክንያት ብቸኝነትን መርጠው ጠፍተዋል⁉ አንዳንዴ ለወቀሳ ሲመጡላችሁ ወደ እህቶቻችሁም ዘወር ብላችሁ አላህን ፍሩ ልትሉ ይገባል ነገሩን እንደወረደ ይዛችሁ አታጧጡፉት።
ከዛ በተረፈ ጉዳዩ አስተማማኝ ከሆነ እና አጥፊ እንዲታረም ተጠቂዎችም እንዲድኑ ከሆነ የምትፈልጉት እንደ ወንድም በግል አድራሻውን ፈልጋችሁ ምከሩ አይ ካለ ካመፀ የዛኔ በግልፅ እከሌን ተጠንቀቁ ብላችሁ አስጠንቅቁን።
የሚዲያ ኡስ-ታዝ..... ብሎ በጅምላ መወረፍ ሰውን ማሰልቸት ነው እህ ጀመሩ እንጂ ሌላ ነገር አይመጣም! ሚዲያን ደህናውም መጥፎውም ገራሙም ክፉም ኡስ_ታዙም ተማሪውም ይጠቀመዋል ሲጀመር ማን ከሚዲያ የራቀ አለ'ና የሚዲያ ኡስ-ታዝ..... ይባላል⁉
እህቶች አላህን ልንፈራ ይገባል አስገድዶ የናንተን ገንዘብ ከኪሳችሁ መንጭቆ የሚወስድ የለም። ምን አልባት በብድር መልኩ ወስዶ ወይም..... በአስተምርሻለሁ ምክንያት ልትሉ ትችላላችሁ አታበድሪ! ካላበደርሽኝ ብሎ..... ይጥላሽ! ይቆጣብሽ! ለማታውቂው ሰው ገና ኡስ-ታዝ ስለሆነ ብቻ ማን አበድሪ አለሽ⁉
በቂርአት ሰበብም ቢሆን ማን ጋር መቅራት እንዳለባችሁ አስቡ ከዐቂዳው (ከመንሐጁ) ጀምራችሁ እስከ ስነ'ምግባሩ አጣሩ ስለ ወርሃዊ ክፍያችሁም ቀድማችሁ ተስማሙ። ቀድማችሁ አትክፈሉ መዝለቅ አለመዝለቃችሁን አላህ ነው የሚያውቀው። የተማራችሁባትን ወር እየቆጠራችሁ ክፍያችሁን ፈፅሙ።
በተቀረ ከኪሳችሁ..... መንጥቆ የናንተን ገንዘብ የሚወስድ የለም! አውቃችሁ ሰጥታችሁ ለመክሰስ አትገባበዙ። የምትፈልጉት ነገር ኑሮ ባይሳካም ሰውን አታነውሩ ሰውን በማነወር የሚገኝ ነገር የለም። ነገራቶች የሚሳኩት በአላህ..... ፍቃድ እንጂ በናንተ መፈለግ.... አይደለም!
አላህ ለሁላችንም ሂዳያን መቀናትን ይወፍቀን! ወሩ የብዙ ኸይር ወር ነው እና የበደላችሁ ሰው ቢኖርም እንኳን አላህ ባህሪውን እንዳስተካክልለት'ና ከመልካም ባሪያዎቹ እንዳደርገው ዱዓእ አድርጉለት ኢላሂ ከአጥፊዎች ሳይሆን ከአሳማሪዎች አድርገን🤲🤲
✍بِــــــنـــــتُ فُــــلان
¤t.me/Nisau_As_Selefiya

• ለኛ የማይመጥኑንን መንገዶች ላራቀልንና በጣም ቆንጆ የተሻለ
=
t.me/https_Asselefya1
የሆኑትን ቀደሮች (እጣ ፈንታዎች) ላዘጋጀልን አላህ ምስጋና ይገባዉ አልሃምዱሊላህ!=
t.me/https_Asselefya1
ليلة القدر _ عبدالسلام الشويعر(MP3)
• በለይለቱል ቀድር የሚፈፀሙ በላጭ ኢባዳዎች
1✓ሙሉ ለሊቷ መቆም( በአላህ አምኖ እና አላህ ሚንዳዬን ይሰጠኛል ብሎ አስቦ ..!
2✓መስጅድ ላይ መቀመጥ ....
3✓ዱአ ማብዛት
4✓ ቁርአንን መቅራት
=
t.me/https_Asselefya1
1✓ሙሉ ለሊቷ መቆም( በአላህ አምኖ እና አላህ ሚንዳዬን ይሰጠኛል ብሎ አስቦ ..!
2✓መስጅድ ላይ መቀመጥ ....
3✓ዱአ ማብዛት
4✓ ቁርአንን መቅራት
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተነሱ እንዳያመልጣችሁ ሰሑር 🖐
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قناة طيب الحياة القرآنية – الجزء السادس عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء السابع عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
« الليلة ١٧ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➀➆
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27997
« الليلة ١٧ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➀➆
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27997
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
Photo
ጅቡን ጅብ በላው!
~
ኻሚነኢ ኢራን ውስጥ ለረጅም ዘመን አዛዥ ናዛዥ ሆኖ ኖሯል። ስልጣኑ ሁሉ ተጠቅልሎ በእጁ ነበር። የሃገሪቱ ፕሬዚደንት፣ የጦር መሪዎች፣ ... ሁሉ በሱ ስር ነበሩ። ስለዚህ በኢራን መንግስት አማካኝነት
* በዒራቅ፣ በሶሪያ፣ በሊባኖስ፣ በየመን ተደራጅተው፣ በሎጂስቲክ፣ በስልጠና፣ እየታገዙ እነዚህን ሃገራት ሲያምሱ የነበሩ / እያመሱ ያሉ ቡድኖች ያደረሱት ጥፋት ሁሉ የኻሚነኢ እጅ አለበት። ሊባኖስን በሒዝበ ሸይ ^ ጧን፣ የመንን በሑሢ፣ ዒራቅን በሐሽደ ሸዕቢ እና በሌሎችም አንጃዎች ያመሰ ሰው ነው። አገር አፍራሽ፣ ደም አፍሳሽ፣ ህዝብ አፈናቃይ ነበር። እጁ በነዚህ ሀገራት ከሁለት ሚሊዮን በላይ በሚገመቱ ሱኒ ሙስሊሞች ደም የተጨማለቀ ነው።
* በነዚህ ሃገራት ውስጥ ደም የጠማቸው ቡድኖችን ከማደራጀት ባለፈ ሺ0ዎችን ከኢራን፣ ከዒራቅ፣ ከአፍጋኒስታን፣ ... በመቀስቀስ፣ የጦር መሪዎችን እና ከባድ የጦር መሳሪያዎችን በመላክ ሶሪያ እና የሶሪያ ሙስሊሞች ላይ ከባድ እልቂት፣ ከባድ ውድመት ያደረሰ ሰው ነው፣ ኻሚነኢ።
* በሶሪያ ሲካሄድ የነበረውን ጦርነት በየዚድ ጦር እና በሑሴን ጦር መካከል የሚካሄድ ውጊያ ነው በማለት 14 ክፍለ ዘመን ያለፈውን የሑሴን ሞት ሱኒ ሙስሊሞች ላይ በማላከክ የበቀል ቅስቀሳ ያደረገ ነው። ጉልበት እንዳለው ሲሰማው በዚህ መልኩ ሱኒ ሙስሊሞችን "የየዚድ ጦር" ብሎ በመፈረጅ እልቂት ያውጃል። (ልብ በሉ! የዚድ እነሱ ዘንድ ሙስሊም አይደለም።) አሜሪካና እ S ^ራሄል ሲነሱበት ጊዜ ደግሞ ተቂያውን ያመጣና ሱኒዎችን እንደ ሙስሊም የሚቆጥር ይመስላል። የዋሆች ይህንን ማስመሰያውን ከልብ በመውሰድ በበጎ ሊያስቡት ይነሳሉ። ከራፊዷ ሃይማኖት መሰረታዊ እምነት ውስጥ አንዱ ተቂያ ነው፣ አቅም ደከም ሲል፣ የማይመች ሁኔታ ሲገጥም እምነታቸውን ለመደበቅ የሚከተሉት የውሸት ስትራቴጂ። (ኢንሻአላህ በዚህ ጉዳይ ላይ ኪታቦቻቸውን እያጣቀስኩ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ።)
* እንጂ ሱኒዮች እነሱ ዘንድ እንደ ሙስሊም አይቆጠሩም። ያያያዝኩትን የአልጀዚራ ዘገባ ተመልከቱ። ራሱ ኻሚነኢ የተናገረው ነው። "በሶሪያ የምናካሂደው ውጊያ በኢስላም እና በክህ ^ ደት መካከል የሚደረግ ውጊያ ነው" ይላል። ልብ በሉ! አንደኛ ሶሪያ ላይ ከበሻር አልአሰድ ጎን ሆነው እየተዋጉ እንደሆነ እየገለፀ ነው። ሁለተኛ በነሱ እየተጨ ^ፈጨፉ ያሉት ሶሪያውያን ሙስሊሞች አይደሉም እያለ ነው። አንተ ለሱ ሞት ታዝናለህ፣ ሽንጥህን ገትረህ ትሟገታለህ። እሱ ግን የየዚድ ተከታይ ብሎ እንደ ሙስሊምም አይቆጥርህም።
* "በአሁኑ ሰዓት የራፊዷ ሺዐዎችን እውነተኛ ማንነት ማጋለጥ ለአ Y ^ሁድ መወገን ነው" የሚሉ እንዳሉ ይታወቃል። በርግጥ ዓኢሻን በዝሙት የሚወነጅሉ፣ እነ አቡበክርና ዑመርን የሚያወግዙ ጠማሞችን ከሚያወድስ አካል ይሄ የሚገርም አይደለም። ለማንኛውም እየተባልሉ ያሉት አካላት ሁለቱም ለሙስሊሞች እጅግ ክፉዎች ናቸው፣ አንዱ በኢስላም ስም፣ ሌላው በቀጥታ። አ Y ^ሁዶች በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ጨርሰዋል፣ ምድራቸውን ነጥቀዋል፣ ገዝዛን አፍራርሰዋል። ራፊዷ ሺዐዎችም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ጨርሰዋል፣ ሃገራትን ወረዋል፣ አፍርሰዋል። ሁለቱም ግዛት የማስፋፋት እቅድ አላቸው። አሁን ሁለቱ ተፋጠዋል። የአንዱ እሳት ሌላውን እየበላ ነው። ኻሚነኢ ትናንት ሶሪያውያንን ሲፈጅበት በነበረው ሚሳኤል ዛሬ ተበልቷል። ኢራን ትናንት ሶሪያን ስታፈራርስ ነበር፣ ዛሬ ተረኛ ሆናለች። እ$ ^ ራሄልም የሆነ ያክል የድርሻዋን እያገኘች ነው። ስራ ለሰሪው፣ እሾህ ላጣሪው።
* የጦርነቱ ውጤት ምን ይዞ እንደሚመጣ የሚያውቀው አላህ ነው። ብቻ ዛሬ ላይ አንድ ነገር እርግጠኛ ሆኖ መናገር ይቻላል። ኻሚነኢ የእጁን ነው ያገኘው። ኢራን ላይ እየደረሰ ያለውም እነሱ በሌሎች ላይ ያደረሱትን ነው። በተረፈ አልተከሰተም እንጂ ሌሎች አካላት ከነ አሜሪካ ጋር በቀጥታ ተሰልፈው ጥቃት ቢፈጽሙ ራሱ ይሄ ተግባር ራሱ የነ ኻሚነኢ ተግባር ነው። ከሩሲያ ጋር በመተባበር እኮ ነው ሶሪያ ላይ ያን ሁሉ ፍጅት የፈፀሙት።
{ وَكَذَ ٰلِكَ نُوَلِّی بَعۡضَ ٱلظَّـٰلِمِینَ بَعۡضَۢا بِمَا كَانُوا۟ یَكۡسِبُونَ }
"እንደዚሁም ከፊል በደለኞችን በከፊሉ ላይ - ይሠሩት በነበሩት ጥፋት ምክንያት - እንሾማለን።" [አልአንዓም: 129]
* የሶሐባ ጠላቶችን የሚያወድሱ አካላት ሳያፍሩ፣ እኛ የነዚህን ማንነት ለማጋለጥ ልናፍር አይገባም።
ኢንሻአላህ ይቀጥላል።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ረመዷን16/1447)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor

Para el desarrollo de la ambientación del_Remake de Resident Evil…
• የነፍስ ደስታዋ፣ የልቦና እረፍት፣የፊት ዉበት፣ የነገሮች መስተካከል የሚገኘዉ አላህን በድብቅ በማምለክ ነዉ! እድለ ቢስነት፣ የነፍስ መጨናነቅ፣የፊት መበላሸት ፣ነገሮች አለመስተካከል በድብቅ ወንጀሎች የሚመጣ። ድብቅ ኢባዳዎች አብዙ! ድብቅ ወንጀሎች እራቁ!
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
ኹጥባ የሶደቃ ታላቅነት
በወንድም አቡ ዑሠይሚን
#የጁሙዓ_ኹጥባ_የሶደቃ_ታላቅነት_በረመዷን
🎙በወንድም አቡ ኡሠይሚን ኢብኑ ሻፊ
🕌 በከለላ
መስጂደ ሱናህ ድሬ የተደረገ
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
🎙በወንድም አቡ ኡሠይሚን ኢብኑ ሻፊ
🕌 በከለላ
መስጂደ ሱናህ ድሬ የተደረገ
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
• أعظم ذكر يحفظك _• لفضيلة الشيخ عبد السلام الشويعر حفظه الله وغفر…
✓ ከሸይጧን መጠበቂያ ታላቁ ዚክር የእዉቀት ባለቤቶት ይላሉ፦
لا إلهَ إلاَّ اللَّه وحْدهُ لاَ شَرِيكَ لهُ، لَهُ المُلْكُ، ولَهُ الحمْدُ، وَهُو عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ،
100 ጊዜ በቀን ያለ አካል ፣ሸይጧን አይቀርበዉም፣ በኢባዳዉ ላይ ተፀኖ ያያል፣ ለሶላት ፈጅርም ይነቃል።
=
t.me/https_Asselefya1
لا إلهَ إلاَّ اللَّه وحْدهُ لاَ شَرِيكَ لهُ، لَهُ المُلْكُ، ولَهُ الحمْدُ، وَهُو عَلَى كُلِّ شَيءٍ قَدِيرٌ،
100 ጊዜ በቀን ያለ አካል ፣ሸይጧን አይቀርበዉም፣ በኢባዳዉ ላይ ተፀኖ ያያል፣ ለሶላት ፈጅርም ይነቃል።
=
t.me/https_Asselefya1
• እንዲህም በዱአ የሚፈልግሽ ወንድ እያለ የማይፈልግሽ ወንድ ስር ለምን ራስሺን ዝቅ ታደርጊያለሽ ወደ ጌታሽ ዙሪ እንድህ በዱአ የሚወስድሽ የልብሽ ንጉስ ይመጣል ልልሽ ነዉ እቱዬ!
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
• ሀቢብቲ አንች እኮ ሙዚየም ካሉ ዉድ ነገሮች በላይ ዉድ ነሽ፣ ዉብ ነሽ ማንም እንዲነካሽ አትፍቀጅ ሀላልሽ እስከ አልሆነ ድረስ !
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1