💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

ያጀመዓ! የቴሌ ግራም ልብስ ልንቀይር አስበናልና እዳትደናገሩ፣ እኛው ነን። ትልቅ እውቀት ኖሮኝ ባይሆንም፣ የምማረውንና የማነባትን ለእናንተ ለማካፈል የምሞክርባት ትንሿ ቤታችን ናት። ይህ አዲስ ፕሮፋይል መለያችን ይሁንልን። አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ!

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

- ይጠቅማል ካላቹህ ቻናሉን ሼር አድርጉት!

የቴሌ ግራም ቻናል ፦
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ያጀመዓ! የቴሌ ግራም ልብስ ልንቀይር አስበናልና እዳትደናገሩ፣ እኛው ነን። ትልቅ እውቀት ኖሮኝ ባይሆንም፣ የምማረውንና የማነባትን ለእናንተ ለማካፈል የምሞክርባት ትንሿ ቤታችን ናት። ይህ አዲስ ፕሮፋይል መለያችን ይሁንልን። አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ! نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے - ይጠቅማል ካላቹህ ቻናሉን…
በጣም ይጠቅማል እንጅ ብእሮችህ ይባረኩ በርታልን🙌
الجزء الخامس عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ŮĄŮĽ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➀➄

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27974
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በዱአ አትርሱኝ ቤይሩት ኢስራኢል መምታት ጀምራለች አሁን ከቤት ለቀን ወደ ሌላ ቦታ እየሄድን ነዉ በሂወት ከተረፍን በዚሁ አሳዉቃለሁ ምን አልባች ካልተረፍኩም ቻዉ🤲 ቀደር አላህ ወማ ሸአ ፈአል! #ረመዷን 13/ 1447"
• ረመዷን #13 ተርፈን 14ኛ ቀን እንፆማለን የሚል ተስፋ የለንም ነበር ግን አላህ ምን ይሳነዋል ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉ 14ኛ ቀን እድል ሰጥቶን ፆምን 15"ኛንም ተስፋ አንቆርጥም በቃ እንፆማለን ኢንሻ አላህ ! የሞቱት አላህ ይዘንላቸዉ !

=
كان السلف يتواسون بهذه الكلمات:
" إنما هي أيام قلائل ٫ و الموعد الجنة"


   =
ላ'ኢላሃ ኢለሏህ
በወንድም ዒዘዲን ሻፊ
#ሙሓደራ_ስለ_ላ'#ኢላሃ_ኢለሏህ


🎙በወንድም አቡ ኡሠይሚን ኢብኑ ሻፊ

🕌 በሙቀጭ
መስጂደ ሰላም መርዴ የተደረገ

የቴሌግራም ቻናል፦
¤
t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
كانت سماء مكة تتنهد بصمتٍ مهيب، حين _‎ارتفعت على قمة برج الساعة…
• ፆም ልብን ያለሰልሳል፣ ወደ መልካም ነገር ያቃርባል፣ደረጃን ከፍ ያደርጋል፣ አይኑን ለሰበረ፣ ብልቱን ለጠበቀ፣እጁን ለሰበሰበ፣ምላሱን ለጠበቀ አካል ለወደፊቱ ሂወት ላይ ተፀኖ ያሳድርበታል።፣ ፆም ስነ ምግባርን ያስተካክላል።

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• አላህ አንድን ባሪያ ሲወደዉ ከሀራም ነገሮች ያርቀዋል። የሀራም በሮች ይዘጉለታል !

=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• ማንኛዉም ፀጋ ከአላህ መሆኑን
በእርግጠኝነት ልብህን ሙላዉ!

=
t.me/https_Asselefya1
الجزء السادس عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ŮĄŮŚ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➀➅

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27983
• ሁለት የሚዋደዱ አካሎች ዱአ! ጠንክሩ ለአላህ ምንም የሚሳነዉ ነገር የለም!

አላህ ሆይ ባሮችህን በሀላል አጣምራቸዉ 🤲

=
ከሱ ዉጭ ሌላ መድሃኒት እንደማያውቅ ሰው ዱዓህን ወጥረህ ያዝ። ዱዓ ዱዓ ዱዓ ...
ሁለመናዬ በእጅህ ነው የኔ ጌታ። ሳትጠግነኝ ይህ ረመዷን እንዳይወጣ ያ ረብ!
• ጌታዬ ሆይ! የወደድክልኝን ነገር ሁሉ ከልቤ የምወድ አድርገኝ። ደካማ ባርያህ ነኝና እዝነትህ ሁሌም አይለየኝ። ታግዬ መቀየር በማልችለው ነገር ላይ ትዕግስትህን ስጠኝ። የሁልጊዜ ዓላማዬ መልካም ሰው መሆን ነዉና መልካምነትን አጎናጽፈኝ። የዱንያ ቀናቴ ከባባድና ስልቹ ቢሆኑም እርጋታህን ለግሰኝ።

منقول
ስለ እህቶች መቆርቆር!

ለእህቶቻችን ተቆርቋሪ ነን የምትሉ..... ወንድሞቻችን ኡስታዞቻችን አላህ ለመልካም አሳቢነታችሁ ትልቅ ሚንዳን ይመንዳችሁ! ነገር ግን ሁሌም እነሱ የሚሉትን ብቻ በመስማት ባትነጉዱ ጥሩ ነው። እነሱንም ተቆጡ! መቆርቆር ማለት.... ወሪያቸውን አዳምጦ ሂዶ ሌላውን መወረፍ አይደለም! ዘወር... ብሎ ባማረ ስነ'ምግባር... (በተዋበ ትህትና) እነሱን መምከር በራሱ መቆርቆር ነው።

አላህ ያዘነላቸው.... ሲቀሩ ብዙዎች አውርተው ለማሶራት የሚሟጭሩ ናቸው። ተለሳልሰው የሚቀርቡት ወንዶቹ ብቻ አይደሉም! ተበዳይ ዝም ቢል በዳዩ ከሰሰ የሚባለው አይነት!

ስንት ዱዓቶች በሰው ምላስ ምክንያት ብቸኝነትን መርጠው ጠፍተዋል⁉  አንዳንዴ ለወቀሳ ሲመጡላችሁ ወደ እህቶቻችሁም ዘወር ብላችሁ አላህን ፍሩ ልትሉ ይገባል ነገሩን እንደወረደ ይዛችሁ አታጧጡፉት።

ከዛ በተረፈ ጉዳዩ አስተማማኝ ከሆነ እና አጥፊ እንዲታረም ተጠቂዎችም እንዲድኑ ከሆነ የምትፈልጉት እንደ ወንድም በግል አድራሻውን ፈልጋችሁ ምከሩ አይ ካለ ካመፀ የዛኔ በግልፅ እከሌን ተጠንቀቁ ብላችሁ አስጠንቅቁን።

የሚዲያ ኡስ-ታዝ..... ብሎ በጅምላ መወረፍ ሰውን ማሰልቸት ነው እህ ጀመሩ እንጂ ሌላ ነገር አይመጣም! ሚዲያን ደህናውም መጥፎውም ገራሙም ክፉም ኡስ_ታዙም ተማሪውም ይጠቀመዋል ሲጀመር ማን ከሚዲያ የራቀ አለ'ና የሚዲያ ኡስ-ታዝ..... ይባላል⁉

እህቶች አላህን ልንፈራ ይገባል አስገድዶ የናንተን ገንዘብ ከኪሳችሁ መንጭቆ የሚወስድ የለም። ምን አልባት በብድር መልኩ ወስዶ ወይም..... በአስተምርሻለሁ ምክንያት ልትሉ ትችላላችሁ አታበድሪ! ካላበደርሽኝ ብሎ..... ይጥላሽ! ይቆጣብሽ! ለማታውቂው ሰው ገና ኡስ-ታዝ ስለሆነ ብቻ ማን አበድሪ አለሽ⁉

በቂርአት ሰበብም ቢሆን ማን ጋር መቅራት እንዳለባችሁ አስቡ ከዐቂዳው (ከመንሐጁ) ጀምራችሁ እስከ ስነ'ምግባሩ አጣሩ ስለ ወርሃዊ ክፍያችሁም ቀድማችሁ ተስማሙ። ቀድማችሁ አትክፈሉ መዝለቅ አለመዝለቃችሁን አላህ ነው የሚያውቀው። የተማራችሁባትን ወር እየቆጠራችሁ ክፍያችሁን ፈፅሙ።

በተቀረ ከኪሳችሁ..... መንጥቆ የናንተን ገንዘብ የሚወስድ የለም! አውቃችሁ ሰጥታችሁ ለመክሰስ አትገባበዙ። የምትፈልጉት ነገር ኑሮ ባይሳካም ሰውን አታነውሩ ሰውን በማነወር የሚገኝ ነገር የለም። ነገራቶች የሚሳኩት በአላህ..... ፍቃድ እንጂ በናንተ መፈለግ.... አይደለም!

አላህ ለሁላችንም ሂዳያን መቀናትን ይወፍቀን! ወሩ የብዙ ኸይር ወር ነው እና የበደላችሁ ሰው ቢኖርም እንኳን አላህ ባህሪውን እንዳስተካክልለት'ና ከመልካም ባሪያዎቹ እንዳደርገው ዱዓእ አድርጉለት ኢላሂ ከአጥፊዎች ሳይሆን ከአሳማሪዎች አድርገን🤲🤲

✍بِــــــنـــــتُ فُــــلان

¤t.me/Nisau_As_Selefiya
¤t.me/Nisau_As_Selefiya
✓ አላህ ሆይ ልቤን ከሀራም ምኞት  እግሬን  ከሀራም ጉዞ አንተ ጠብቅልኝ   !

=
t.me/https_Asselefya1