💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያረብ እንደረሷት ይቅሩ🤲 እኛ ያለፈ ጦርነት ድምፁ እስከ አሁን አእምሯችን ላይ አለ ድጋሜ አንፈልግም ያረብ ሰላም ለሁሉም ሀገራት ስጥልን🤲
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ተቀርቶ የተጠናቀቀ የሹሩጡ ላ'ኢላሃ ኢለላህ ደርስ፦

ፒዲኤፍ t.me/husseinali210/2160

ክፍል ⓵↓↓↓
t.me/husseinali210/2174
t.me/husseinali210/2174

ክፍል ⓶↓↓↓
t.me/husseinali210/2175
t.me/husseinali210/2175

ክፍል ⓷↓↓↓
t.me/husseinali210/2176
t.me/husseinali210/2176

ክፍል ⓸↓↓↓
t.me/husseinali210/2188
t.me/husseinali210/2188

ክፍል ⓹↓↓↓
t.me/husseinali210/2191
t.me/husseinali210/2191

ክፍል ⓺↓↓↓
t.me/husseinali210/2194
t.me/husseinali210/2194

ክፍል ⓻↓↓↓
t.me/husseinali210/2197
t.me/husseinali210/2197

ክፍል ⓼↓↓↓
t.me/husseinali210/2200
t.me/husseinali210/2200

ክፍል ⓽↓↓↓
t.me/husseinali210/2201
t.me/husseinali210/2201
• ሰዉ  ትልቅ የሚባለዉ በአስተሳሰቡ ነዉ። በእድሜዉ አይደለም። ፍቅር ደግሞ በተግባር ነዉ በቃል አይደለም።  ጓደኝነትም በጥቅም ሳይሆን በአመለካከት ነዉ።

=
t.me/https_Asselefya1
በዱአ አትርሱኝ ቤይሩት ኢስራኢል መምታት ጀምራለች አሁን ከቤት ለቀን ወደ ሌላ ቦታ እየሄድን ነዉ በሂወት ከተረፍን በዚሁ አሳዉቃለሁ ምን አልባች ካልተረፍኩም ቻዉ🤲 ቀደር አላህ ወማ ሸአ ፈአል!

#ረመዷን 13/ 1447"
الجزء الثالث عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ŮĄŮŁ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➀➂

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 Âť t.me/https_Asselefya1/27960
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በዱአ አትርሱኝ ቤይሩት ኢስራኢል መምታት ጀምራለች አሁን ከቤት ለቀን ወደ ሌላ ቦታ እየሄድን ነዉ በሂወት ከተረፍን በዚሁ አሳዉቃለሁ ምን አልባች ካልተረፍኩም ቻዉ🤲 ቀደር አላህ ወማ ሸአ ፈአል! #ረመዷን 13/ 1447"
~ አንዳንዴ ጥሩ ነዉ ችግር /መከራ ያስባሉ ይጨነቃሉ ብለን ያሰብናቸዉ ግን ለነሱ እኛ ምንም እንዳልሆን ያሳያል! በተቃራኒ ምንም አያስቡም አላቃቸዉ ያልናቸዉ እንዴት እንደሚጨነቁ ያሳየናል! ለማንኛዉም አለን ተርፈናል ለተጨነቃችሁልኝ በሙሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁ ይክፈላችሁ 🤲 ክፉ አይንካችሁ የሚጨነቅላችሁ ሰዉ አያሳጣችሁ !
✍#بنت أراغاو
=
الجزء الرابع عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ٥٤ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➀➃

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 Âť t.me/https_Asselefya1/27967
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.

ያጀመዓ! የቴሌ ግራም ልብስ ልንቀይር አስበናልና እዳትደናገሩ፣ እኛው ነን። ትልቅ እውቀት ኖሮኝ ባይሆንም፣ የምማረውንና የማነባትን ለእናንተ ለማካፈል የምሞክርባት ትንሿ ቤታችን ናት። ይህ አዲስ ፕሮፋይል መለያችን ይሁንልን። አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ!

نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے

- ይጠቅማል ካላቹህ ቻናሉን ሼር አድርጉት!

የቴሌ ግራም ቻናል ፦
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته. ያጀመዓ! የቴሌ ግራም ልብስ ልንቀይር አስበናልና እዳትደናገሩ፣ እኛው ነን። ትልቅ እውቀት ኖሮኝ ባይሆንም፣ የምማረውንና የማነባትን ለእናንተ ለማካፈል የምሞክርባት ትንሿ ቤታችን ናት። ይህ አዲስ ፕሮፋይል መለያችን ይሁንልን። አብራችሁኝ ስላላችሁ አመሰግናለሁ! نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے - ይጠቅማል ካላቹህ ቻናሉን…
በጣም ይጠቅማል እንጅ ብእሮችህ ይባረኩ በርታልን🙌
الجزء الخامس عشر.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

ÂŤ الليلة  ŮĄŮĽ رمضان ٥٤٤٧ Âť

∙ ጁዝ  ➀➄

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27974
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
በዱአ አትርሱኝ ቤይሩት ኢስራኢል መምታት ጀምራለች አሁን ከቤት ለቀን ወደ ሌላ ቦታ እየሄድን ነዉ በሂወት ከተረፍን በዚሁ አሳዉቃለሁ ምን አልባች ካልተረፍኩም ቻዉ🤲 ቀደር አላህ ወማ ሸአ ፈአል! #ረመዷን 13/ 1447"
• ረመዷን #13 ተርፈን 14ኛ ቀን እንፆማለን የሚል ተስፋ የለንም ነበር ግን አላህ ምን ይሳነዋል ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነዉ 14ኛ ቀን እድል ሰጥቶን ፆምን 15"ኛንም ተስፋ አንቆርጥም በቃ እንፆማለን ኢንሻ አላህ ! የሞቱት አላህ ይዘንላቸዉ !

=
كان السلف يتواسون بهذه الكلمات:
" إنما هي أيام قلائل ٫ و الموعد الجنة"


   =