💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
تذّكر أنها :‏" أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ " فأحسِن اغتنامها .


=
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ ወይም የጠጣ ፤ ፆሙን ይሙላ (ይቀጥል)። ያበለውና ያጠጣው አላህ ነውና።”

=
t.me/https_Asselefya1
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።”

=
t.me/https_Asselefya1
الجزء الثاني.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ➁ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➁

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27852
كثرة النوم في رمضان خسارة كبيرة(MP3)
• በረመዷን እንቅልፍ ማብዛት ትልቅ ክስረት ነዉ። መተኛት የፈለገ ሰዉነቱ ለማሳረፍ ያክል ከሌሊቱ የመጀመሪያ ክፍል ይተኛ! ለቂያም ለይል እንድሁም ለፈጅር ያግዘዉ ዘንድ። ወይም ከቀኑ ክፍል ከዙሁር በኋላ ቀይሉላ ይተኛ ለተራዊህ ይዘጋጅ ዘንድ!

🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
•ሶላት ሳይሰግድ የሚፆም ! ፆሙ ባጢል ነዉ ተቀባይነት የለዉም።

🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
=
t.me/https_Asselefya1
አላህ ብቻ!

~
ከዐርሹ በላይ የሆነው ጌታ እንዲህ ይላል፦

{ وَإِن یَمۡسَسۡكَ ٱللَّهُ بِضُرࣲّ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥۤ إِلَّا هُوَۖ وَإِن یَمۡسَسۡكَ بِخَیۡرࣲ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَیۡءࣲ قَدِیرࣱ }

"አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡" [አልአንዓም: 17]

ምንም ፈተና ቢገጥመን ወደ አላህ ነው መሸሽ ያለብን። ከዘመናት በፊት የሞቱ አካላትን መማፀን ትልቁ ሺርክ ነው። "ኹዝ ቢየዲ ያ ረሱለላህ" (እጄን ያዙኝ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!) ማለት ሺርክ ነው። እሳቸው እጅህን አይዙህም። በማይሞተው ህያው አምላክ ላይ ተመካ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
الجزء الثالث.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ➂ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➂

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27860
አሁን ደግሞ ቀኑ ሊገባደድ፣ ፀሀይቱ ልትጠልቅ በተቃረበችበት፣ ከዐሱር ሶላት በኋላ ባለው እጅግ ውድ እና ወርቃማ ሰዓት ላይ ነን። በጁሙዓ ቀን ከዐሱር እስከ መግሪብ ያለው ጊዜ አላህ የባሮቹን ዱዓ ከሚቀበልባቸው (ሙስተጃብ ከሆኑ) ልዩ ሰዓታት ውስጥ ቀዳሚው መሆኑ ይታወቃል።

ይህ ታላቅ የዱዓ ሰዓት ደግሞ ከረመዷን ፆም ጋር ሲገጣጠም ምንዳውና ተቀባይነቱ ምን ያህል የላቀ እንደሚሆን አስቡት!

በርቱ... እጃችሁን ወደ አላህ ዘርግታችሁ ዱዓ አድርጉ!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
يا ربّ تعلمُ حاجتِي فامنُن بها
أنا لستُ أهلًا، غيرَ أنكَ أڪرمُ ")!

🤲
DU75AoLj2GM(MP3)
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ

~ ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ

~
ይህ ዱአ የሚደረገዉ ምግቡ ከተመገበ ወሀ ከጠጣ በኋላ ነዉ እንጅ። ምግብ ሳይበላ አዛን ሲል ዱአ የሚል እንዴት ነዉ? ዉሀ ጥሙ ሳይወገድ የደም ስሮችም ሳይረጥቡ !

=
الجزء الرابع.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!

« الليلة  ➃ رمضان ١٤٤٧ »

ጁዝ  ➃

🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
 

𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27871
🔖 የፆመኛን አጅር የሚቀንሱ መጥፎ ተግባሮች ፦

ሙዚቃ መስማት
•ተገላልጦ መዉጣት
•ሶላትን ከወቅቱ ማዘግየት
•ፊልም መመልከት
•ሀሜት
•ሀራም የሆኑ ግንኙነቶት
•ነገር ማዋሰድ

«ከፆምን አይቀር የፆምን ሀቁን ጠብቀን እንፁም ከሀላሉ ምግብ ታግሰን በሀራም ነገሮች የፆም አጅራችንን አናጉድል ‼️

=
t.me/https_Asselefya1
ለገንዘቧ ብሎ ማግባት

ሴትን ልጅ ለገንዘቧ ብሎ የሚያገባ ወንድ ድብቅ ሌባ ነው። ምክንያቱም ገንዘቧን የሚጠቀመው በፍቅር ስም ስለሆነ።

ሰነፍ ደካማ ነው። ምክንያቱም መስራት ሲያቅተው እራሱን ለደካማ ሴት እንድትጦረው አሳልፎ ስለሰጠ።

አኽላቁ የዘቀጠ ነው። ምክንያቱም በአካሏ እንደምትነግድ ሴት እሱም አካሉን ለሴት ልጅ አከራይቷልና።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Salafiat46
አንዳንድ ሰው በረመዷን መስጂዶች በሰጋጆች ተሞልተውና በመልካም ማዐዛቸው ታጥነው ሲመለከት በማበረታታት ፋንታ ራሱን ዳኛ አድርጎ ይስልና  “የት ነበሩ? እስካሁን አመቱን ሙሉ ሳናያቸው!”  ይላል።  ገነትና ሲኦልን በስልጣኑ ስር ያደረገ ይመስለዋል። እነርሱ ያንተ ሳይሆን የአላህ እንግዳ ናቸው። ባንተ ቤት ሳይሆን በአላህ ቤት ውስጥ ናቸው።  የጌታቸውን እዝነትና ማሀርታ ከጅለው እንጂ አንተን ከጅለው አልመጡም።
  ኩን ዳዒየን ወላ ተኩን ቃዲየን!
  (ተጣሪ እንጂ ዳኛ አትሁን!)
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman