This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء الأول.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
« الليلة ➀ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➀
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 »t.me/https_Asselefya1/27833
« الليلة ➀ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➀
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 »t.me/https_Asselefya1/27833
برنامج رمضان 📚__منهجنا_الكتاب_والسنة_على_فهم_سلف_الأمة _اذكار _قرآن…
• የረመዷን ወር ሲገባ ጊዜን ገደብ አድርግ! የተራዊህ ሶላት እንዳያመልጥህ
•በፆም ወቅት ዚክር ማብዛት እንዳያመልጥህ!
=
•በፆም ወቅት ዚክር ማብዛት እንዳያመልጥህ!
=
شهرُ العبادة فلا تبخل على نفسك بالطاعة فأنت من تحتاجها ✅(MP3)
● ሀራም የሆነ ነገር ከመግሪብ አዛን በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። መዚቃ ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም፣ ሀራም ግንኙነቶች ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። ፊልም መመለከትም ከኢፍጧር በኋላ ሀላል ሊሆን አይችልም። አላህን በረመዷን በቀኑም በሌሊቱም ክፍል ልትፈራ ይገባሀል !
=
t.me/https_Asselefya1
=
t.me/https_Asselefya1
«በምናፈጥር ጊዜ የሚባል ዱአ፦
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
~
ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
=
ﺫﻫﺐ ﺍﻟﻈﻤﺄ ﻭ ﺍﺑﺘﻠﺖِ ﺍﻟﻌﺮﻭﻕ ﻭﺛﺒﺖ ﺍﻷﺟﺮ ﺇﻥ ﺷﺎﺀ ﺍﻟﻠﻪ
~
ጥም ተወገደ፣ ጉሮሮዎችም (የደም ስሮች) ረጠቡ፣ በአሏህ ፍቃድ አጅሩም ፀደቀ።"ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺠﺎمع) [(4678)
=
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ በረመዷን ትኩረት እንድትሰጥ እፈልጋለሁ፦ የኢሻ እና የፈጅር ሶላት በጀመአ መስገድ እንዳያመልጥህ።
=
=
• ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“አላህ እንዲህ ይላል፦
=
t.me/https_Asselefya1
“አላህ እንዲህ ይላል፦
የአደም ልጆች ሥራቸው ሁሉ ለራሳቸው ነው። ፆም ብቻ ሲቀር ፆም የኔ ነው ምንዳውንም የምከፍለው እኔው ነኝ አለ።” =
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለሰሑር ተነሱ .......ህእ
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قناة طيب الحياة القرآنية – الجزء الأول.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
تذّكر أنها :" أَيَّامًا مَّعْدُودَاتٍ " فأحسِن اغتنامها .
=
=
∙ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
=
t.me/https_Asselefya1
“ፆመኛ መሆኑን ዘንግቶ የበላ ወይም የጠጣ ፤ ፆሙን ይሙላ (ይቀጥል)። ያበለውና ያጠጣው አላህ ነውና።”=
t.me/https_Asselefya1
√ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“
=
t.me/https_Asselefya1
“
አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ሰው ካስፈጠረው ፆመኛ ምንም ሳይቀንስበት ያስፈጠረውን ፆመኛ ያህል አጅር (ምንዳ) ያገኛል።”=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
قناة طيب الحياة القرآنية – الجزء الأول.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
الجزء الثاني.أحمد محمد طاهر برواية حفص عن عاصم
قناة طيب الحياة القرآنية
« ቁርአን በረመዷን አብረንእናኽትም!
« الليلة ➁ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➁
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27852
« الليلة ➁ رمضان ١٤٤٧ »
∙ ጁዝ ➁
🎙الشيخ / أحمد محمد طاهر
𝐓𝐞 » t.me/https_Asselefya1/27852
ما تيسر من سورة الحج 27 رمضان 1442 هـ
عبد الرحمن البكالي
•የምሺት ቲላዋ ግብዣ
=
=
كثرة النوم في رمضان خسارة كبيرة(MP3)
• በረመዷን እንቅልፍ ማብዛት ትልቅ ክስረት ነዉ። መተኛት የፈለገ ሰዉነቱ ለማሳረፍ ያክል ከሌሊቱ የመጀመሪያ ክፍል ይተኛ! ለቂያም ለይል እንድሁም ለፈጅር ያግዘዉ ዘንድ። ወይም ከቀኑ ክፍል ከዙሁር በኋላ ቀይሉላ ይተኛ ለተራዊህ ይዘጋጅ ዘንድ!
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
አላህ ብቻ!
~
ከዐርሹ በላይ የሆነው ጌታ እንዲህ ይላል፦
{ وَإِن یَمۡسَسۡكَ ٱللَّهُ بِضُرࣲّ فَلَا كَاشِفَ لَهُۥۤ إِلَّا هُوَۖ وَإِن یَمۡسَسۡكَ بِخَیۡرࣲ فَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَیۡءࣲ قَدِیرࣱ }
"አላህም በጉዳት ቢነካህ ለእርሱ (ለጉዳቱ) ከእርሱ በቀር ሌላ አስወጋጅ የለም፡፡ በበጎም ነገር ቢነካህ እርሱ በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡" [አልአንዓም: 17]
ምንም ፈተና ቢገጥመን ወደ አላህ ነው መሸሽ ያለብን። ከዘመናት በፊት የሞቱ አካላትን መማፀን ትልቁ ሺርክ ነው። "ኹዝ ቢየዲ ያ ረሱለላህ" (እጄን ያዙኝ የአላህ መልእክተኛ ሆይ!) ማለት ሺርክ ነው። እሳቸው እጅህን አይዙህም። በማይሞተው ህያው አምላክ ላይ ተመካ።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor