💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
﴿۞شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ وَمَن كَانَ مَرِیضًا أَوۡ عَلَىٰ سَفَرࣲ فَعِدَّةࣱ مِّنۡ أَیَّامٍ أُخَرَۗ یُرِیدُ ٱللَّهُ بِكُمُ ٱلۡیُسۡرَ وَلَا یُرِیدُ بِكُمُ ٱلۡعُسۡرَ وَلِتُكۡمِلُوا۟ ٱلۡعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡ وَلَعَلَّكُمۡ تَشۡكُرُونَ ﴾
=
∙ ወንጀል ስነ ምግባር፣ ስራን፣ እሪዝቅን ያበላሻል።

=
🛑👉ተከታታይ ስንለቅ የነበረ ረመዷን የተመለከቱ አጠር መጠን ያሉ ፀሁፎች ስብስብ  !


የረመዷን ወር አቀባበል  ➀↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23827
t.me/https_Asselefya1/23827

የረመዷን ወር አቀባበል  ➁↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23853
t.me/https_Asselefya1/23853

የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23857
t.me/https_Asselefya1/23857

የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23937
t.me/https_Asselefya1/23937

የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23951
t.me/https_Asselefya1/23951

የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል
t.me/https_Asselefya1/23990
t.me/https_Asselefya1/23990

የጨረቃ  ልዩነት  ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23993
t.me/https_Asselefya1/23993

ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24011
t.me/https_Asselefya1/24011

ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24024
t.me/https_Asselefya1/24024

ሶላተ ተራዊሕ  አኳኋኗ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24039
t.me/https_Asselefya1/24039

ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24044
t.me/https_Asselefya1/24044

     ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
  ሟር በማድረግ  የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
     ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
● አሁን ሳስብ ምን መጣልኝ መሠላችሁ
ከአለፈዉ ረመዷን እስከ አሁን ድረስ ባለዉ ጊዜ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል እኮ በሂወታችን፦ ጥሩ ናቸዉ የምንላቸዉ መጥፎ ሁነዋል መጥፎ ያልናቸዉ ጥሩ ሁነዋል፣ አልቅሰናል፣ ስቀናል፣
.....ብቻ ብዙ ነገር ይሄ ሁሉ ለማየት በጤና አቆይቶ ዛሬ ላይ ላደረሰን አልሃምዱሊላህ ረመዷን በሰላም አድርሶን በወሩ ከአምና የበለጠ የምንጠቀምበት ያድርገን! " እና ምን ልላችሁ ነዉ እስኪ ወደ ኋላ ዘወር በሉና አስቡትማ.....በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረ...!

=
● የማትሰግድ ሴት ማግባት አይፈቀድም!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَفَضلُ اللهِ لَا يُؤتاهُ عَاصي...

የአላህ ችሮታ ለወንጀለኛ ሰዉ አይሰጥም!

=
t.me/https_Asselefya1
🔖የትዳር ጥቅም፦

«ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦»

«ሴት ልጅ ያለ ወንድ የምትሰቃይ ትሆናለች»
«ወንድ ልጅም ያለ ሴት የሚሰቃይ ይሆናል» «ነገር ግን ሁለቱ ተስማሚ ጥንዶች በጋብቻ በተጣመሩ ጊዜ
  «ሙሉዕ የሆነ ፀጋ ይሆናል!Âť


∽ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Forwarded from đ€đ›đŽ 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧)
ሲጀመር ፕሮፋይል ፎቶ እና "Hacking" (መጥለፍ) አይገናኙም
በመሰረታዊ የሳይበር ደህንነት እውቀት፣ "ሀኪንግ" ወይም መጥለፍ ማለት ወደ አንድ ሲስተም ያለ ፈቃድ ሰብሮ መግባት ማለት ነው። ይህን ለማድረግ ሀከሩ (Hacker) የግድ የይለፍ ቃል (Password)፣ የማረጋገጫ ኮድ (SMS Code)፣ ወይም የመግቢያ ፈቃድ (Session) ማግኘት አለበት።

ቴሌግራም ላይ "ፕሮፋይል ፎቶ ስለተጠቀሙ አካውንት ሀክ ይደረጋል" á‹¨áˆšáˆˆá‹ መልዕክት á‰´áŠ­áŠ–áˆŽáŒ‚á‹Ťá‹Š መሰረት የሌለው የውሸት ማስጠንቀቂያ áŠá‹á˘
ይህ መልዕክት የተፈጠረው ሰዎች ሾለ "Impersonation" (ማንነትን መቅዳት) ያለውን አደጋ አጋንኖ በመግለጽ ከተፈጠረ የተሳሳተ መረዳት ነው። ስለዚህ ፕሮፋይል ፎቶን ማጥፋት አያስፈልግም። ይልቅስ Two-Step Verification á‰ áˆ˜áŒ á‰€áˆ አካውንትዎን ይጠብቁ!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from đ€đ›đŽ 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❌ቴሌ ግራም ላይ መጠለፌን(ሀክ መደረጌን) እንደት ማወቅ እችላለሁ?

🌐እንድሁም ቴሌ ግራሜን እንዳይጠልፉብኝ ምን ማድረግ አለብኝ?

📲በ ወንድማችሁ አቡ ሱፍያን
~
ለሌሎችም ሊጠቅም ይችላል ሼር አድርጉላቸው!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
‏«لَكَ الأروَاحُ يَا رَمَضَانُ تَهفُو
‏وَتَغتَسِلُ النُّفُوسُ وَتَستَقِيمُ

‏لَئِن أقبَلتَ مُشتَاقًا إلَينَا
‏فَمِلءُ قُلُوبِنَا شَوقٌ عَظِيمُ»
=
                             
" الأخ الحقيقـي مـن يترك في قلبك بصمته وتجـد لـه أ؍عا كلمـا تذكرته . 

~ እውነተኛ ወንድም ማለት በልብህ ላይ አሻራውን የሚተው እና ስለ እሱ ስታስብ የሚታወስ ሰው ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
«ከሁሉም ሰዉ መራቅሽ ስለራስሽ ቆም ብለሽ እንድታሰቢ ያደርግሻል እንጅ ብቸኛ አያደርግሺም!»

=
t.me/https_Asselefya1
«ክብርሽ እንዴ መድሀኒት ነዉ
ህፃናት እንዳይነኩት አርቀሽ አስቀምጪ !»

=
t.me/https_Asselefya1
اللهم وان ضلت نفسي طريقا فردها اليك ردا جميلا
••
قال ابنُ القيِّم -رحمهُ الله

🔖 ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸዉ) እንዲህ ብለዋል፡-

«طَلَبُ العِلمِ مِن أفضلِ الحَسَنات، والحَسَناتُ يُذهِبنَ السَّيِّئات؛ فَجَديرٌ أن يكونَ طَلَبُ العِلمِ ابتغاءَ وجهِ اللهِ يُكَفِّرُ ما مضى مِن السَّيِّئات».

“እውቀትን መፈለግ ከመልካም ስራዎች ሁሉ በላጭ ነው፣ መልካም ስራዎች ደግሞ መጥፎ ስራዎችን ያስወግዳሉ፤ የአላህን ፊት ብቻ ፈልጎ እውቀትን መፈለግ ተገቢ ነዉ... ያለፉትን ወንጀሎችን ያስምራልና(ያሳብሳልና)።”

=
t.me/https_Asselefya1
«أكثر دعاء يحتاج إليه المسلم كُل لحظه في زمن الفتن :»

«አንድ ሙስሊም በፈተና ውስጥ በእያንዳንዱ ጊዜ በጣም የሚያስፈልገዉ ዱዓ፡-»

" يامقلب القلوب ثبت قلبي على دينك ".

«አንተ ልቦችን እንዳሻህ የምትገለባብጥ ጌታችን ሆይ ልቦቻችን በድንህ ላይ አፀናልን !»

=
t.me/https_Asselefya1
«اللهمّ نوّر قلوبنا بنورك
واجعلنا من الصالحين
!

« አላህ ሆይ ልባችንን በብርሃንህ አብራልን ከደጋጎችም አድርገን !

=
⭅المرأة ! اذا تيقنت من جمالها تنقبت
واذا شكت فيه تبرجت !

⭆ሴት በውበቷ እርግጠኛ ከሆነች፣ ራሷን ትሸፍናለች። በዉበቷ የምትጠራጠር ከሆነ፣ ትገላለጣለች ።

🫵 ምርጫዉ የአንች ነዉ እህት አለም¡

=
t.me/https_Asselefya1
يارب مع إقتراب رمضان وقد أثقلتنا الدنيا
خفّف عن قلوبنا وقرّبنا إليك قربًا ينسينا كل تعب !


" አላህ ሆይ፣ ረመዳን እየቀረበ ሲመጣ  የዱኒያ  ሁኔታ ሲከብደን፣ ከልባችን ላይ አቅልልን ! ድካምን ሁሉ እንድንረሳ በሚያደርገን መንገድ ወደ አንተ አቅርበን !

=
t.me/https_Asselefya1