«من الآن عوّد نفسك على كثرة تلاوة القرآن؛ حتى ينفتح قلبك للقرآن شيئًا فشيئًا؛ حتى إذا جاء شهر القرآن تذوقت حلاوته واستمتعت به".»
«
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
«
ከአሁኑ ጀምረህ ቁርአን መቅራት በማብዛት ላይ ነፍስህን አለማምዳት ፣ ልብህ ለቁርአን ቀስ በቀስ እንድከፈትልህ፣ የረመዳን ወር ሲመጣ የቁርአንን ጣዕሙን እና በሱ ትጠቀም ዘንድ!"»•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
http://t.me/https_Asselefya1
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
"የመጀመሪያዋ ሚስት ምላሽና የወንዱ የጥንቃቄ እርምጃ" 1. የ"FBI" ምርመራና ድንገተኛ ፍተሻ ወንዱ ገና ለሁለተኛ ለማግባት ሲያስብ (እንኳን ገና አግብቶ)፣ ሚስትየው ውስጥ ያለው "ስድስተኛ ስሜት" ይነቃል። ድንገት ባልየው ሽቶ መቀየር ሲጀምር ወይም ስልኩን ይዞ ሽንት ቤት መቆየት ሲያበዛ፣ ሚስት "Detective" (መርማሪ) ትሆናለች። "ዛሬ ምነው አምሮብሃል? የት ነው ስብሰባው? አዲሷ የሱቅ…
"ለባለ ሁለት ሚስት ወንዶች የሰላም መመሪያ"
1. "የዝሆን ጆሮ" ይኑርህ (Selective Hearing)
በሁለት ቤት መሃል ስትኖር፣ ሁለቱም ሚስቶች ስለ አንደኛው ቤት "ወቀሳ" ማቅረባቸው አይቀሬ ነው።
አንደኛዋ ቤት ስትሆን፣ ስለ ሁለተኛዋ የሚነገረውን "ወሬ" እንደ ሬዲዮ ሞገድ አታሳልፈው። "እሺ... እውነትሽን ነው... ይስተካከላል" እያልክ በፈገግታ እለፈው።
"እሷ እኮ እንዲህ አለችሽ" ብለህ ወሬ ካመላለስክ፣ የራስህን መቃብር በገዛ እጅህ እየቆፈርክ እንደሆነ እወቅ።
2. "የስልክ ጥበብ" (Mobile Diplomacy)
ስልክህ ለሁለተኛው ትዳርህ ወይ "ምሰሶ" ወይ "መጥረቢያ" ነው።
ስምህን በኮድ መጻፍ (ለምሳሌ፦ "አብዱ መካኒክ" ወይም "ዶክተር ጋሻው") አደጋ አለው። ምክንያቱም "መካኒኩ" በሌሊት ደውሎ " ......" ካለ ምስጢሩ ይጋለጣል።
ብዙዎች "ሁለት ስልክ" ይይዛሉ። ነገር ግን ሁለቱም ሚስቶች ስልክህን የመበርበር "ተሰጥኦ" እንዳላቸው አትርሳ። ስለዚህ ብቸኛው አማራጭ "ግልጽነት" ነው። "አዎ፣ ደውላለች፣ ሰላም ናት" ብሎ በልበ ሙሉነት መናገር "የጭንቀት ላብን" ይቀንሳል።
3. "የገበያ ሚዛን" (The Shopping Law)
ሁለተኛ ሚስት ያገባ ወንድ የኢኮኖሚክስ ሊቅ መሆን አለበት።
ለአንደኛዋ "ሽንኩርት" ገዝተህ ከገባህ፣ ለሁለተኛዋ "ድንች" ይዘህ አትግባ። "ለምን ሽንኩርት አልገዛህም?" የሚል ጦርነት ይነሳል።
ሁልጊዜ ሁለት ተመሳሳይ ፌስታል ይዘህ ተንቀሳቀስ። አንዷ ጋ "ብርቱካን" ከገባ፣ ሌላኛዋ ጋ "ሙዝ" አይታሰብም። "እኩልነት" በፌስታል ይጀምራል!
4. "የማስታወስ ችሎታህን" አሰልጥን
ትልቁ አደጋ "ስም መሳሳት" ነው።
በአንደኛዋ ቤት ሆነህ የሁለተኛዋን ስም ከጠራህ፣ ያን ቀን ቤቱ "የዓለም የቦክስ ሻምፒዮና" መድረክ ይሆናል። ለሁለቱም አንድ ዓይነት የቁልምጥ ስም ተጠቀም። "የኔ ፍቅር"፣ "የኔ ውድ" ወይም "ሐብ ሐብ ቲ" የሚሉ ቃላት ስምህን እንዳትሳሳት እንደ "ሴፍቲኔት" ያገለግሉሃል።
5. "ገለልተኛ" ሁን (Non-Alignment Policy)
በሁለቱ ሚስቶች መካከል ጠብ ቢነሳ፣ አንዱን ወግነህ ዳኛ ለመሆን አትሞክር።
ዳኛ ለመሆን ከሞከርክ፣ መጨረሻ ላይ ሁለቱም ተስማምተው አንተን "ተከሳሽ" ያደርጉሃል።
ብልሃቱ፦ "ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ፣ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ" ብለህ ወደ መስጂድ ሽሽ።
የመጨረሻው ምክር
ሁለት ሚስት ማግባት ልክ እንደ "ሰርከስ" ነው። በአንድ እጅህ ሁለት ኳሶችን አየር ላይ እያሽከረከርክ፣ በሌላ እጅህ ደግሞ እሳት ላይ እንዳትወድቅ ሚዛንህን መጠበቅ አለብህ።
🛑👉ለወንዶች፦ ይህን ሁሉ ችለህ፣ "ፍትህን" አስከብረህ፣ የሁለቱንም ልብ አስደስተህ ከኖርክ... አንተ ወንድ ነህ!
منقول

"ለባለ ሁለት ሚስት ወንዶች የሰላም መመሪያ" 1. "የዝሆን ጆሮ" ይኑርህ (Selective Hearing) በሁለት ቤት መሃል ስትኖር፣ ሁለቱም ሚስቶች ስለ አንደኛው ቤት "ወቀሳ" ማቅረባቸው አይቀሬ ነው። አንደኛዋ ቤት ስትሆን፣ ስለ ሁለተኛዋ የሚነገረውን "ወሬ" እንደ ሬዲዮ ሞገድ አታሳልፈው። "እሺ... እውነትሽን ነው... ይስተካከላል" እያልክ በፈገግታ እለፈው። "እሷ እኮ እንዲህ አለችሽ"…
ይህ ከላይ የጦመርኩት ጥቅል፥ የተከበረና የታፈረን ትዳር የማናጋትና በባልና ሚስት መካከል ሰላም የማደፍረስ ከይሲ አላማ የለውም። ከየቦታው የተለቃቀሙ ለፈገግታ ፍጆታ የሚውሉ ከፍ ካለም ትዝብት የቋጠሩ ብዕሮች ናቸው። ይህን የፅሁፍ ግድፈት በመጠቀም የማንነት ጥያቄ አልያም የድንበር ይካለልልኝ ንትርክ እንዳይነሳ ይሁን።
👇ግልባጭ
ሁለተኛ ላገባችሁ ብሎም ለተመቻቹ አልያም ላልተመቻቹ!
ላሰባቹና ላላሰባቹ ለመላው ታማኝ ወንዶች ይሁን!
✍ትሁት ፃሃፊና መካሪያቹ
منقول
👇ግልባጭ
ሁለተኛ ላገባችሁ ብሎም ለተመቻቹ አልያም ላልተመቻቹ!
ላሰባቹና ላላሰባቹ ለመላው ታማኝ ወንዶች ይሁን!
✍ትሁት ፃሃፊና መካሪያቹ
منقول
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ ምን ማድረግ ይቻላል🙌 በቃ አግቡና ሙሉ ታደምጣላችሁ ህእ¡¡
=
=
﴿۞شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ فَمَن شَهِدَ مِنكُمُ ٱلشَّهۡرَ فَلۡیَصُمۡهُۖ وَمَن كَانَ مَرِیضًا أَوۡ عَلَىٰ سَفَرࣲ فَعِدَّةࣱ مِّنۡ أَیَّامٍ أُخَرَۗ یُرِیدُ ٱللَّهُ بِكُمُ ٱلۡیُسۡرَ وَلَا یُرِیدُ بِكُمُ ٱلۡعُسۡرَ وَلِتُكۡمِلُوا۟ ٱلۡعِدَّةَ وَلِتُكَبِّرُوا۟ ٱللَّهَ عَلَىٰ مَا هَدَىٰكُمۡ وَلَعَلَّكُمۡ تَشۡكُرُونَ ﴾
=
=
🛑👉ተከታታይ ስንለቅ የነበረ ረመዷን የተመለከቱ አጠር መጠን ያሉ ፀሁፎች ስብስብ !
የረመዷን ወር አቀባበል ➀↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23827
t.me/https_Asselefya1/23827
የረመዷን ወር አቀባበል ➁↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23853
t.me/https_Asselefya1/23853
የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23857
t.me/https_Asselefya1/23857
የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23937
t.me/https_Asselefya1/23937
የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23951
t.me/https_Asselefya1/23951
የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል
t.me/https_Asselefya1/23990
t.me/https_Asselefya1/23990
የጨረቃ ልዩነት ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23993
t.me/https_Asselefya1/23993
ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24011
t.me/https_Asselefya1/24011
ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24024
t.me/https_Asselefya1/24024
ሶላተ ተራዊሕ አኳኋኗ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24039
t.me/https_Asselefya1/24039
ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24044
t.me/https_Asselefya1/24044
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የረመዷን ወር አቀባበል ➀↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23827
t.me/https_Asselefya1/23827
የረመዷን ወር አቀባበል ➁↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23853
t.me/https_Asselefya1/23853
የረመዷን ወር አቀባበል ➂ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23857
t.me/https_Asselefya1/23857
የረመዷን ወር ትሩፋት ⓵ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23937
t.me/https_Asselefya1/23937
የረመዷን ወር ትሩፋት ⓶ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23951
t.me/https_Asselefya1/23951
የረመዷን ወር መግባት በምን ይታወቃል
t.me/https_Asselefya1/23990
t.me/https_Asselefya1/23990
የጨረቃ ልዩነት ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/23993
t.me/https_Asselefya1/23993
ሶላተ አት_ተራዊሕ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24011
t.me/https_Asselefya1/24011
ሶላተ አት_ተራዊሕ ቁጥሯ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24024
t.me/https_Asselefya1/24024
ሶላተ ተራዊሕ አኳኋኗ ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24039
t.me/https_Asselefya1/24039
ሰሑር እና የሰሑር በረካዎች ↓↓↓
t.me/https_Asselefya1/24044
t.me/https_Asselefya1/24044
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ !
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
● አሁን ሳስብ ምን መጣልኝ መሠላችሁ
ከአለፈዉ ረመዷን እስከ አሁን ድረስ ባለዉ ጊዜ ብዙ ነገሮች ተቀያይረዋል እኮ በሂወታችን፦ ጥሩ ናቸዉ የምንላቸዉ መጥፎ ሁነዋል መጥፎ ያልናቸዉ ጥሩ ሁነዋል፣ አልቅሰናል፣ ስቀናል፣ .....ብቻ ብዙ ነገር ይሄ ሁሉ ለማየት በጤና አቆይቶ ዛሬ ላይ ላደረሰን አልሃምዱሊላህ ረመዷን በሰላም አድርሶን በወሩ ከአምና የበለጠ የምንጠቀምበት ያድርገን! " እና ምን ልላችሁ ነዉ እስኪ ወደ ኋላ ዘወር በሉና አስቡትማ.....በጣም ድንቅ ጊዜ ነበረ...!=
Forwarded from 【ኢብኑ ተይሚያ የሱናው አንበሳ】የእውቀት ማእድ
🔖የትዳር ጥቅም፦
«ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦»
∽ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
«ሸይኽ ሷሊህ አል-ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ይላሉ፦»
«ሴት ልጅ ያለ ወንድ የምትሰቃይ ትሆናለች»
«ወንድ ልጅም ያለ ሴት የሚሰቃይ ይሆናል» «ነገር ግን ሁለቱ ተስማሚ ጥንዶች በጋብቻ በተጣመሩ ጊዜ «ሙሉዕ የሆነ ፀጋ ይሆናል!»∽ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧)
ሲጀመር ፕሮፋይል ፎቶ እና "Hacking" (መጥለፍ) አይገናኙም
በመሰረታዊ የሳይበር ደህንነት እውቀት፣ "ሀኪንግ" ወይም መጥለፍ ማለት ወደ አንድ ሲስተም ያለ ፈቃድ ሰብሮ መግባት ማለት ነው። ይህን ለማድረግ ሀከሩ (Hacker) የግድ የይለፍ ቃል (Password)፣ የማረጋገጫ ኮድ (SMS Code)፣ ወይም የመግቢያ ፈቃድ (Session) ማግኘት አለበት።
ቴሌግራም ላይ "ፕሮፋይል ፎቶ ስለተጠቀሙ አካውንት ሀክ ይደረጋል" የሚለው መልዕክት ቴክኖሎጂያዊ መሰረት የሌለው የውሸት ማስጠንቀቂያ ነው።
ይህ መልዕክት የተፈጠረው ሰዎች ስለ "Impersonation" (ማንነትን መቅዳት) ያለውን አደጋ አጋንኖ በመግለጽ ከተፈጠረ የተሳሳተ መረዳት ነው። ስለዚህ ፕሮፋይል ፎቶን ማጥፋት አያስፈልግም። ይልቅስ Two-Step Verification በመጠቀም አካውንትዎን ይጠብቁ!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
በመሰረታዊ የሳይበር ደህንነት እውቀት፣ "ሀኪንግ" ወይም መጥለፍ ማለት ወደ አንድ ሲስተም ያለ ፈቃድ ሰብሮ መግባት ማለት ነው። ይህን ለማድረግ ሀከሩ (Hacker) የግድ የይለፍ ቃል (Password)፣ የማረጋገጫ ኮድ (SMS Code)፣ ወይም የመግቢያ ፈቃድ (Session) ማግኘት አለበት።
ቴሌግራም ላይ "ፕሮፋይል ፎቶ ስለተጠቀሙ አካውንት ሀክ ይደረጋል" የሚለው መልዕክት ቴክኖሎጂያዊ መሰረት የሌለው የውሸት ማስጠንቀቂያ ነው።
ይህ መልዕክት የተፈጠረው ሰዎች ስለ "Impersonation" (ማንነትን መቅዳት) ያለውን አደጋ አጋንኖ በመግለጽ ከተፈጠረ የተሳሳተ መረዳት ነው። ስለዚህ ፕሮፋይል ፎቶን ማጥፋት አያስፈልግም። ይልቅስ Two-Step Verification በመጠቀም አካውንትዎን ይጠብቁ!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 (𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~
ለሌሎችም ሊጠቅም ይችላል ሼር አድርጉላቸው!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
«لَكَ الأروَاحُ يَا رَمَضَانُ تَهفُو
وَتَغتَسِلُ النُّفُوسُ وَتَستَقِيمُ
لَئِن أقبَلتَ مُشتَاقًا إلَينَا
فَمِلءُ قُلُوبِنَا شَوقٌ عَظِيمُ»
=
وَتَغتَسِلُ النُّفُوسُ وَتَستَقِيمُ
لَئِن أقبَلتَ مُشتَاقًا إلَينَا
فَمِلءُ قُلُوبِنَا شَوقٌ عَظِيمُ»
=
" الأخ الحقيقـي مـن يترك في قلبك بصمته وتجـد لـه أثرا كلمـا تذكرته .
~
=
t.me/https_Asselefya1
~
እውነተኛ ወንድም ማለት በልብህ ላይ አሻራውን የሚተው እና ስለ እሱ ስታስብ የሚታወስ ሰው ነው።=
t.me/https_Asselefya1