❞ من أعظم نعم الله
❝ ከትላልቅ የአላህ ነኢማዎች መካከል ፦
❞ أن تُمسي و تُصبح وانت مُعافى .
في اهلك و مالك . و ولدك ،،
❝
❞ تلكَ نعمة لا يُدركها إلا من يفتقدها ..
❝
=
t.me/https_Asselefya1
❝ ከትላልቅ የአላህ ነኢማዎች መካከል ፦
❞ أن تُمسي و تُصبح وانت مُعافى .
في اهلك و مالك . و ولدك ،،
❝
ከቤተሰብህ፣ ከሀብትህ እና ከልጆችህ ጋር ጤናማ ሆነህ ማምሸትህ እና ማንጋትህ ነዉ። ❞❞ تلكَ نعمة لا يُدركها إلا من يفتقدها ..
❝
ይህን ፀጋ ያጣዉ እና የሌለዉ ካልሆነ በስተቀር አያቀዉም። ❞=
t.me/https_Asselefya1
« لو علمت السرعة التي سينساك الناس بها بعد وفاتك فلن تعيش حياتك لإرضاء أحد سوى الله !!»
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል በፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ አላህን እንጂ ሌላን ለማስደሰት በመሞከር ሕይወትህን አትኖርም ነበር።»=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
<unknown> – • الدَّرْسُ الثَّالث فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ…
• الدَّرْسُ الرَّابِع فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ…
<unknown>
• الدَّرْسُ الرَّابِع فِي
شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
«لست خير النساء لكنني أخاف الله لست أجملهن لكن جميلة لست ذو حظ عظيم ولكن مؤمنة بما يقدره الله لي في دنيا
«
=
t.me/https_Asselefya1
«
እኔ ከሴቶች ሁሉ የተሻልኩ አይደለሁም፣ ግን አላህን እፈራለሁ። እኔ በጣም ቆንጆ አይደለሁም፣ ነገ ግን ቆንጆ ነኝ። እጅግ በጣም እድለኛ አይደለሁም፣ ነገር ግን አላህ በዱኒያ ለእኔ በወሰነው ነገር አምናለሁ።
=
t.me/https_Asselefya1
"وغايةُ المَرء أن يجِد إنسانًا يَسكن إليه، يشعر معه بالأمان، إنسان يَكون هو بَيتُه"
•
=
t.me/https_Asselefya1
•
የአንድ ሰው የመጨረሻ ግብ(አላማዉ) ወደ እሱ የሚረጋጋበት ሰዉ ማገኜቱ ነዉ። እርሱ ጋር ሲሆን ሰላም የሚሰማው ፣ ቤቱ የሚሆነዉ ሰዉ።"=
t.me/https_Asselefya1
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ግን... አንዳድ የኳስ ደጋፊዎች የምር ጤነኛ ናቸው?፣ ዓቅል ያለው ሰው እንዴት ለሚደግፈው ክለብ ብሎ ጆሮውን ይቆርጣል!?፣ እንዴትስ በረኪና ይጠጣል?፣ እስከ መፈጠርህ ለማያውቅህ ቡድን ራስን ማጥፋት ምን የሚሉት ጀግንነት ነው¡¿ የጉድ ሀገር !! አሁን አሁንማ ከወንዶች ሴቶች ብሶባቸዋል፣ ለኳስ ብለው ሲነፋረቁ ወሏሂ ይገርመኛል፣ ዕውነትም ሀሞቱን ያፈሰሰ ትውልድ!። በኳስ ምክንያት እልፍ ትዳሮች ላይጠገኑ…
እኔ በሚድያ ስዘዋወር ወተት ጠጪ በዛ እያልኩ ጭራሽ ጆሮ መቁረጥ በረኪና መጠጣት ማልቀስ ላይ ተደርሷል.....ከእዚህ ህዝብ ጋር ተደምረን ያለን¿¡ የራሳችን ስንት ነገር እያለብን ሌላ ቡድን ደግፎ መጃጃል ምን ይባላል?
አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ!
=
አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ!
=
Forwarded from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ዙሪያችንን የከበቡን ተመልካቾች መልካቸው ብዙ ነው። በስስት የሚጎመጅም አለ፣ በመውደድ የሚሳሳ አለ፣ በጥርጣሬ የሚመረምርና በቅናት የሚቃጠልም አይጠፋም። ነገር ግን የምልከታቸው መብዛት የፍቅራቸው መለኪያ ሆኖ ሊያታልልህ አይገባም፤ ምክንያቱም ዐይን ሁሉ ወዳጅ፣ ትኩረትም ሁሉ ፍቅር አይደለምና። ለዚህ ነው ለሁሉም ዐይኖች ከፍርዳቸው ይልቅ ፈጣሪ ሆይ መልካሙን ስጣቸው ብሎ ዱዓ ማድረግ ነው የሚሻለው።
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ ማር ፣ የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አዋሩን👇👇👇
@Hayuumufa
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ ማር ፣ የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አዋሩን👇👇👇
@Hayuumufa
"ቀጥተኝነት (ኢስቲቃማ) እና (በዲን ላይ) መጽናት፤ ባሪያው በራሱ ችሎታ ሊያመጣቸው የሚችላቸው ነገሮች አይደሉም። ለዚህም ነው ጌታውን መጽናትን (ثبات) ሊለምነው የሚገቡት። ስንትና ስንት መልካም ሰሪዎች አሉ—በእነርሱና በጀነት መካከል አንድ ክንድ ብቻ እስኪቀራቸው ድረስ መልካም ሲሰሩ ቆይተው፣ መርከባቸው የነጃ (የመዳኛ) ዳርቻ ላይ ለመድረስ ስትቃረብ፣ የስሜት ማዕበል መትቷቸው ሰጥመው የቀሩ!"
منقول
منقول
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
<unknown> – • الدَّرْسُ الرَّابِع فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ…
• الدَّرْسُ الخَامس فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ…
<unknown>
• الدَّرْسُ الخَامس فِي
شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
« وعلاج الحب؟
•የፍቅር መድሀኒቱ?
«اما الوصل بالزواج او الترك .
•በጋብቻ መቀጠል አለዛ መተዉ!
«غير ذلك يجلب:
« غضب الرب،ووهن النفس،وضياع العمر»
• ከዚህ ዉጭ የሚከተሉትን ያመጣል ፦ አላህን ያስቆጣል፣ ነፍስን ያደክማል፣ እድሜን ያባክናል።
=
t.me/https_Asselefya1
•የፍቅር መድሀኒቱ?
«اما الوصل بالزواج او الترك .
•በጋብቻ መቀጠል አለዛ መተዉ!
«غير ذلك يجلب:
« غضب الرب،ووهن النفس،وضياع العمر»
• ከዚህ ዉጭ የሚከተሉትን ያመጣል ፦ አላህን ያስቆጣል፣ ነፍስን ያደክማል፣ እድሜን ያባክናል።
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Abu hizam – نصيحتي للنساء 10
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
نصيحتي للنساء 11
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ
⎘ ደርስ ቁጥር ⓵⓵
የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848
🎙أستاذ أبو حزام حفظه الله
ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
⎘ ደርስ ቁጥር ⓵⓵
የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848
🎙أستاذ أبو حزام حفظه الله
ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam
«فَإِنَّ الطَّيِّبَ لَا يُنَاسِبُهُ إِلَّا الطَّيِّبُ وَلَا يَرْضَى إِلَّا بِهِ ،
«
«وَلَا يَسْكُنُ إِلَّا إِلَيْهِ ، وَلَا يَطْمَئِنُّ قَلْبُهُ إِلَّا بِهِ... »
«
زاد المعاد | صـ٦٥
=
t.me/https_Asselefya1
«
ጥሩ ነገር ለጥሩ ነገር ብቻ የሚስማማ ነው፣ በእሱም ቢሆን እንጂ አይደሰትም!»«وَلَا يَسْكُنُ إِلَّا إِلَيْهِ ، وَلَا يَطْمَئِنُّ قَلْبُهُ إِلَّا بِهِ... »
«
በእሱም እንጂ አይረጋም፣ ልቡም አይረጋጋም በእሱ ቢሆን እንጂ...!»زاد المعاد | صـ٦٥
=
t.me/https_Asselefya1