💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
• اللهُم بكَ أحاول ولاقُوّة إلا بك !

• አላህ ሆይ፦  በአንተ እርዳታ እታገላለሁ  ባንተ  ካልሆነ በስተቀር ኃይል የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
❞ من أعظم نعم الله

❝ ከትላልቅ የአላህ ነኢማዎች  መካከል ፦

❞  أن تُمسي و تُصبح  وانت مُعافى .
في اهلك و مالك . و ولدك ،،


❝ ከቤተሰብህ፣ ከሀብትህ እና ከልጆችህ ጋር  ጤናማ ሆነህ ማምሸትህ እና ማንጋትህ ነዉ። ❞

❞ تلكَ نعمة لا يُدركها إلا من يفتقدها ..

❝ ይህን ፀጋ ያጣዉ እና የሌለዉ ካልሆነ በስተቀር አያቀዉም። ❞

=
t.me/https_Asselefya1
ÂŤ لو علمت السرعة التي سينساك الناس بها بؚد وفاتك فلن تعيش حياتك لإرضاء ŘŁŘ­ŘŻ سوى الله  !!Âť

« ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል በፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ አላህን እንጂ ሌላን ለማስደሰት በመሞከር ሕይወትህን አትኖርም ነበር።»

=
t.me/https_Asselefya1
• ለሰዎች ያላዘነ አላህ አያዝንለትም!

=
«لست خير النساء لكنني أخاف الله لست أجملهن لكن جميلة لست ذو حظ عظيم ولكن مؤمنة بما يقدره الله لي في دنيا

«እኔ ከሴቶች ሁሉ የተሻልኩ አይደለሁም፣ ግን አላህን  እፈራለሁ። እኔ በጣም ቆንጆ አይደለሁም፣ ነገ ግን ቆንጆ ነኝ። እጅግ በጣም እድለኛ አይደለሁም፣ ነገር ግን አላህ በዱኒያ ለእኔ በወሰነው ነገር አምናለሁ።

=
t.me/https_Asselefya1
"وغايةُ المَرء أن يجِد إنسانًا يَسكن إليه، يشعر معه بالأمان، إنسان يَكون هو بَيتُه"

• የአንድ ሰው የመጨረሻ ግብ(አላማዉ) ወደ እሱ የሚረጋጋበት ሰዉ ማገኜቱ ነዉ። እርሱ ጋር ሲሆን ሰላም የሚሰማው ፣ ቤቱ የሚሆነዉ ሰዉ።"

=
t.me/https_Asselefya1
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ግን... አንዳድ የኳስ ደጋፊዎች የምር ጤነኛ ናቸው?፣ ዓቅል ያለው ሰው እንዴት ለሚደግፈው ክለብ ብሎ ጆሮውን ይቆርጣል!?፣ እንዴትስ በረኪና ይጠጣል?፣ እስከ መፈጠርህ ለማያውቅህ ቡድን ራስን ማጥፋት ምን የሚሉት ጀግንነት ነው¡¿ የጉድ ሀገር !! አሁን አሁንማ ከወንዶች ሴቶች ብሶባቸዋል፣ ለኳስ ብለው ሲነፋረቁ ወሏሂ ይገርመኛል፣ ዕውነትም ሀሞቱን ያፈሰሰ ትውልድ!። በኳስ ምክንያት እልፍ ትዳሮች ላይጠገኑ…
እኔ በሚድያ ስዘዋወር ወተት ጠጪ በዛ እያልኩ ጭራሽ ጆሮ መቁረጥ በረኪና መጠጣት ማልቀስ ላይ ተደርሷል.....ከእዚህ ህዝብ ጋር ተደምረን ያለን¿¡ የራሳችን ስንት ነገር እያለብን ሌላ ቡድን ደግፎ መጃጃል ምን ይባላል?
አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ!

=
ዙሪያችንን የከበቡን ተመልካቾች መልካቸው ብዙ ነው። በስስት የሚጎመጅም አለ፣ በመውደድ የሚሳሳ አለ፣ በጥርጣሬ የሚመረምርና በቅናት የሚቃጠልም አይጠፋም። ነገር ግን የምልከታቸው መብዛት የፍቅራቸው መለኪያ ሆኖ ሊያታልልህ አይገባም፤ ምክንያቱም ዐይን ሁሉ ወዳጅ፣ ትኩረትም ሁሉ ፍቅር አይደለምና። ለዚህ ነው ለሁሉም ዐይኖች ከፍርዳቸው ይልቅ ፈጣሪ ሆይ መልካሙን ስጣቸው ብሎ ዱዓ ማድረግ ነው የሚሻለው።
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
ከስልኮች ሁሉ ምርጡ iPhone pro max ነዉ

እና ጋብቻም 4ሴቶች ለአንድ ወንድ ምርጡ ነዉ እያሉ ነዉ ፒክቸሩ ላይ.....! ሀሳቡ ከየት መጣላቸዉ ግን¿

=
• ሀይድ ላይ ስትሆን አላህ እንኳን ሶላቷን እና ፆሟን ትቶላታል። አንተ ግን ትንሿን ስህተቷን እንኳን መተዉ አቃተህ !?

=
t.me/https_Asselefya1
• አባትሽ ችግሩን ሳያሳይሽ ለፍቶ ያሳደገሽ  ለማንም ወጠጤ እንድታለቅሺ አይደለም።

=
t.me/https_Asselefya1
السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ ማር ፣ የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አዋሩን👇👇👇

@Hayuumufa
​"ቀጥተኝነት (ኢስቲቃማ) እና (በዲን ላይ) መጽናት፤ ባሪያው በራሱ ችሎታ ሊያመጣቸው የሚችላቸው ነገሮች አይደሉም። ለዚህም ነው ጌታውን መጽናትን (ثبات) ሊለምነው የሚገቡት። ስንትና ስንት መልካም ሰሪዎች አሉ—በእነርሱና በጀነት መካከል አንድ ክንድ ብቻ እስኪቀራቸው ድረስ መልካም ሲሰሩ ቆይተው፣ መርከባቸው የነጃ (የመዳኛ) ዳርቻ ላይ ለመድረስ ስትቃረብ፣ የስሜት ማዕበል መትቷቸው ሰጥመው የቀሩ!"

منقول
አንድት ወጣትን ከወደድክ !
የአንተ ድረሻ እንዳልሆነች ካወቅክ
ለአላህ ብለህ ተዋት!

=
« وعلاج الحب؟
•የፍቅር መድሀኒቱ?

«اما الوصل بالزواج او الترك .

•በጋብቻ መቀጠል  አለዛ መተዉ!

«غير ذلك يجلب:
« غضب الرب،ووهن النفس،وضياع العمر»


• ከዚህ ዉጭ የሚከተሉትን ያመጣል ፦ አላህን ያስቆጣል፣ ነፍስን ያደክማል፣ እድሜን ያባክናል።

=
t.me/https_Asselefya1
نصيحتي للنساء 11
Abu hizam
📙 የ "نصيحتي للنساء" ደርስ

⎘ ደርስ ቁጥር  ⓵⓵

የኪታቧ ፒዲኤፍ ⇓⇓⇓
t.me/durusuabihizam/1848

🎙أستاذ أبو حزام  حفظه الله

ደርሱን ለመከታተል
╭┈──── •📚•
╰┈➢ t.me/durusuabihizam