💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
14.3K subscribers
4.8K photos
2.21K videos
164 files
13.1K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_selefyaa_bot
@Ass_selefyaa_bot
Download Telegram
🏷 للتذكير... صرنا في شهر شعبان
فاكثروا من الصيام وقراءة القرآن والعبادات استعدادا لرمضان


• ማስታወሻ ... አሁን የሻዕባን ወር ላይ ነን። ስለዚህ ለረመዳን ዝግጅት ጾም፣ ቁርአን መቅራት፣  ኢባዳን አብዙ።

اللهم بلغنا رمضان 🤲
•አላህ ሆይ ረመዳንን አድርሰን!

=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
•تُحترم المرأة بحدودها ورزانتها !
•ሴት በወሰኖቿና በእርጋታዋ ትከበራለች።

•وتُحبّ برقتها وحنانها وأنوثتها!
•በገርነቷ፣ በርህራሄዋ እና በሴትነቷ ትወደዳለች !

• وفنّ الاتزان أن تجمع بين ذلك كلّه بمهارة!
•ሚዛናዊነት ጥበብ እነዚህን ሁሉ ባሕርያት በብቃት በማጣመር ላይ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
«عباد الله لا تكونوا كالبهائم!»

«የአላህ ባሪያዎች ሆይ፣ እንደ እንስሳት አትሁኑ!»

🎙الشيخ : صالح الفوزان -حفظه الله

=
t.me/https_Asselefya1
የወደፊት ህይወትን የሚያበላሹ 6 ልምዶች፦
1-​ከአላህ መራቅ፦ መንፈሳዊ ግንኙነትን እና ዓላማን ማጣት።

2-​ከውጭ አድናቆትን መፈለግ፦ ለራስህ ያለህ ግምት በሌሎች ሰዎች አድናቆት ላይ ብቻ ሲመሰረት።

3-​የስነ-ስርዓት (ዲስፕሊን) ማጣት፦ ለስሜትና ለጊዜያዊ ፍላጎቶች መገዛት።

4-​የስልክ ሱሰኝነት፦ ትኩረትን በመበታተን ወደ ግብ የሚደረገን ጉዞ ያደናቅፋል።

5-​ለታይታ መጨነቅ፦ የውስጥ ማንነትን በመርሳት ለውጫዊ ገጽታ ብቻ ትኩረት መስጠት።

6​-ውጤትን መቸኮል፦ ጠቃሚ ነገር የሚገነባው በትዕግስት ነው፤ አጫጭር ደስታዎች እውቀትን ወይም ማንነትን አይገነቡም።


https://t.me/abuabdirehim
الإلمامُ في أحكامِ الصِّيام
إعداد/ وَلِيد بن حَمُود العَبْرِي

• #አልኢልማም_ፊ_አሕካሚ_ሲያም
• የሸይኽ ወሊድ ብኑ ሐሙድ አልዐብሪ
• اللهُم بكَ أحاول ولاقُوّة إلا بك !

• አላህ ሆይ፦  በአንተ እርዳታ እታገላለሁ  ባንተ  ካልሆነ በስተቀር ኃይል የለም።

=
t.me/https_Asselefya1
❞ من أعظم نعم الله

❝ ከትላልቅ የአላህ ነኢማዎች  መካከል ፦

❞  أن تُمسي و تُصبح  وانت مُعافى .
في اهلك و مالك . و ولدك ،،


❝ ከቤተሰብህ፣ ከሀብትህ እና ከልጆችህ ጋር  ጤናማ ሆነህ ማምሸትህ እና ማንጋትህ ነዉ። ❞

❞ تلكَ نعمة لا يُدركها إلا من يفتقدها ..

❝ ይህን ፀጋ ያጣዉ እና የሌለዉ ካልሆነ በስተቀር አያቀዉም። ❞

=
t.me/https_Asselefya1
ÂŤ لو علمت السرعة التي سينساك الناس بها بؚد وفاتك فلن تعيش حياتك لإرضاء ŘŁŘ­ŘŻ سوى الله  !!Âť

« ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል በፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ አላህን እንጂ ሌላን ለማስደሰት በመሞከር ሕይወትህን አትኖርም ነበር።»

=
t.me/https_Asselefya1
• ለሰዎች ያላዘነ አላህ አያዝንለትም!

=
«لست خير النساء لكنني أخاف الله لست أجملهن لكن جميلة لست ذو حظ عظيم ولكن مؤمنة بما يقدره الله لي في دنيا

«እኔ ከሴቶች ሁሉ የተሻልኩ አይደለሁም፣ ግን አላህን  እፈራለሁ። እኔ በጣም ቆንጆ አይደለሁም፣ ነገ ግን ቆንጆ ነኝ። እጅግ በጣም እድለኛ አይደለሁም፣ ነገር ግን አላህ በዱኒያ ለእኔ በወሰነው ነገር አምናለሁ።

=
t.me/https_Asselefya1
"وغايةُ المَرء أن يجِد إنسانًا يَسكن إليه، يشعر معه بالأمان، إنسان يَكون هو بَيتُه"

• የአንድ ሰው የመጨረሻ ግብ(አላማዉ) ወደ እሱ የሚረጋጋበት ሰዉ ማገኜቱ ነዉ። እርሱ ጋር ሲሆን ሰላም የሚሰማው ፣ ቤቱ የሚሆነዉ ሰዉ።"

=
t.me/https_Asselefya1
نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ግን... አንዳድ የኳስ ደጋፊዎች የምር ጤነኛ ናቸው?፣ ዓቅል ያለው ሰው እንዴት ለሚደግፈው ክለብ ብሎ ጆሮውን ይቆርጣል!?፣ እንዴትስ በረኪና ይጠጣል?፣ እስከ መፈጠርህ ለማያውቅህ ቡድን ራስን ማጥፋት ምን የሚሉት ጀግንነት ነው¡¿ የጉድ ሀገር !! አሁን አሁንማ ከወንዶች ሴቶች ብሶባቸዋል፣ ለኳስ ብለው ሲነፋረቁ ወሏሂ ይገርመኛል፣ ዕውነትም ሀሞቱን ያፈሰሰ ትውልድ!። በኳስ ምክንያት እልፍ ትዳሮች ላይጠገኑ…
እኔ በሚድያ ስዘዋወር ወተት ጠጪ በዛ እያልኩ ጭራሽ ጆሮ መቁረጥ በረኪና መጠጣት ማልቀስ ላይ ተደርሷል.....ከእዚህ ህዝብ ጋር ተደምረን ያለን¿¡ የራሳችን ስንት ነገር እያለብን ሌላ ቡድን ደግፎ መጃጃል ምን ይባላል?
አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ!

=
ዙሪያችንን የከበቡን ተመልካቾች መልካቸው ብዙ ነው። በስስት የሚጎመጅም አለ፣ በመውደድ የሚሳሳ አለ፣ በጥርጣሬ የሚመረምርና በቅናት የሚቃጠልም አይጠፋም። ነገር ግን የምልከታቸው መብዛት የፍቅራቸው መለኪያ ሆኖ ሊያታልልህ አይገባም፤ ምክንያቱም ዐይን ሁሉ ወዳጅ፣ ትኩረትም ሁሉ ፍቅር አይደለምና። ለዚህ ነው ለሁሉም ዐይኖች ከፍርዳቸው ይልቅ ፈጣሪ ሆይ መልካሙን ስጣቸው ብሎ ዱዓ ማድረግ ነው የሚሻለው።
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
ከስልኮች ሁሉ ምርጡ iPhone pro max ነዉ

እና ጋብቻም 4ሴቶች ለአንድ ወንድ ምርጡ ነዉ እያሉ ነዉ ፒክቸሩ ላይ.....! ሀሳቡ ከየት መጣላቸዉ ግን¿

=
• ሀይድ ላይ ስትሆን አላህ እንኳን ሶላቷን እና ፆሟን ትቶላታል። አንተ ግን ትንሿን ስህተቷን እንኳን መተዉ አቃተህ !?

=
t.me/https_Asselefya1
• አባትሽ ችግሩን ሳያሳይሽ ለፍቶ ያሳደገሽ  ለማንም ወጠጤ እንድታለቅሺ አይደለም።

=
t.me/https_Asselefya1
السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته

ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ ማር ፣ የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አዋሩን👇👇👇

@Hayuumufa