💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
بَصْمَۃُ دَاعِيَۃٍ – 1 من 32/شرح عمدة الأحكام/الصيام/حديث/ لا تقدموا رمضان بصوم يوم../…
• الدَّرْسُ الثَّانِي فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ…
<unknown>
• الدَّرْسُ الثَّانِي فِي
شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙 لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ.
=
t.me/https_Asselefya1
شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙 لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ.
=
t.me/https_Asselefya1
የሰዎች መዋደድና መተሳሰብ ከሁለቱም በኩል ሲሆን ስሜት ይሠጣል፣ ደስም ይላል። አንዱ ፈላጊ ሌላው ተፈላጊ፣ አንዱ አሳቢ ሌላው ረሺ የሆነበት ሚዛናዊ ያልሆነ ግንኙነት ራስን ማድከም ሌላዉንም ማጨናነቅ ነው የሚሆነው። አለመፈለግህን ካወቅክ ኮስታራ ሁን፣ ቁረጥ። አብዝቶ መከተል ያስንቃል፣ ያዋርዳልም። ያ እስኪሆን አትጠብቅ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
•ማስታወስ፦ ያለፈ ረመዷን ቀዷ ያልፆማችሁ አሁን ተሽቀዳደሙ ቀጣዬ ረመዳን ሊገባ የተወሰኑ ቀኖች ብቻ የቀሩት!
=
=
• ከቁንጂና ይልቅ አደብ ልብን ይገዛል ከእዉቀት በላይ መልካም ስነ_ምግባር ሚዛን ይደፋል! ከአንዳንድ ማሸነፍና ከጥንካሬ በላይ ደግሞ ቦታዉን ያወቀ መሸነፍ ራሱን የቻለ ስኬት ነዉ።=
t.me/https_Asselefya1
•
=
t.me/https_Asselefya1
ክፉ ቀን ትክክለኛዎቹን ሰዎች ሊያሳያችሁ ነዉ የሚመጣዉ ማን አስመሳይ እንደሆነ ማን እስከመጨረሻዉ አብሯችሁ እንደማቆይ....!!=
t.me/https_Asselefya1
•
أختي الغالية
لَيست القضية وضع خاتم في يدكِ ،القَضية هيَ وضعُ دينك في يد رجُل رُبما بهِ سَيزداد أو ينقص ..!
فأحسنِ الإختيار.
=
أختي الغالية
لَيست القضية وضع خاتم في يدكِ ،القَضية هيَ وضعُ دينك في يد رجُل رُبما بهِ سَيزداد أو ينقص ..!
فأحسنِ الإختيار.
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
<unknown> – • الدَّرْسُ الثَّانِي فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ…
• الدَّرْسُ الثَّالث فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ…
<unknown>
• الدَّرْسُ الثَّالث فِي شَرْحِ كِتَابِ الصِّيَامِ مِنْ عُمْدَةِ الأَحْكَامِ.
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
🎙لِلشَّيْخِ صَالِحِ الفَوْزَانِ حَفِظَهُ اللَّهُ
=
t.me/https_Asselefya1
«اللهم بلغنا رمضان، وأعنا فيه على الصيام والقيام، واجعلنا فيه من عتقائك من النار.
«አላህ ሆይ፣
=
t.me/https_Asselefya1
«አላህ ሆይ፣
ረመዳንን አድርሰን ፣በሱም ውስጥ እንድንጾምና እንድንሰግድ እርዳን፣ ከእሳትም ነፃ ካወጣሀቸው መካከል አድርገን።=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
• በምን መልኩ አላህ እንደሚያገናኛችሁ አይታወቅም!
=
=
ባል ሚስቱን
ሴት በቀን 30,000 ቃል ትናገራለች
ወንድ በቀን 15,000 ቃል ይናገራል ብሎ አወራት....የሷ መልስ፦ እስከምትረዱ ድረስ አንዱን ቃል ሁለተየ መድገም አለብን ብላዉ ቁጭ! ! ምን ማድረግ ይቻላል¡¿ አትረዱማ ቃል ካልተጋገመ¡
=
ሴት በቀን 30,000 ቃል ትናገራለች
ወንድ በቀን 15,000 ቃል ይናገራል ብሎ አወራት....የሷ መልስ፦ እስከምትረዱ ድረስ አንዱን ቃል ሁለተየ መድገም አለብን ብላዉ ቁጭ! ! ምን ማድረግ ይቻላል¡¿ አትረዱማ ቃል ካልተጋገመ¡
=
Forwarded from النِّساءُ السَّلَفِيَّات أَغلَى مِنَ الذَّهَبِ الأَحمَر
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተቀርቶ የተጠናቀቀ #የአሕካሙ_ሲያም_ደርስ፦
ፒዲኤፍ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8688
t.me/IbnuMunewor/8688
ክፍል 01↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8692
t.me/IbnuMunewor/8692
ክፍል 02↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8703
t.me/IbnuMunewor/8703
ክፍል 03↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8747
t.me/IbnuMunewor/8747
ክፍል 04↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8751
t.me/IbnuMunewor/8751
ክፍል 05↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8768
t.me/IbnuMunewor/8768
ክፍል 06↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8781
t.me/IbnuMunewor/8781
ክፍል 07↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8793
t.me/IbnuMunewor/8793
ክፍል 08↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8803
t.me/IbnuMunewor/8803
=
ፒዲኤፍ↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8688
t.me/IbnuMunewor/8688
ክፍል 01↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8692
t.me/IbnuMunewor/8692
ክፍል 02↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8703
t.me/IbnuMunewor/8703
ክፍል 03↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8747
t.me/IbnuMunewor/8747
ክፍል 04↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8751
t.me/IbnuMunewor/8751
ክፍል 05↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8768
t.me/IbnuMunewor/8768
ክፍል 06↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8781
t.me/IbnuMunewor/8781
ክፍል 07↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8793
t.me/IbnuMunewor/8793
ክፍል 08↓↓↓
t.me/IbnuMunewor/8803
t.me/IbnuMunewor/8803
=
• اللَّهُمَّ عَلِّقْ قَلْبِي بِالْقُرْآنِ
وَاجْعَلْهُ مُرْجِعِي وَمَلَاذِي الْأَوَّلِ دَائِمًا "
=
t.me/https_Asselefya1
وَاجْعَلْهُ مُرْجِعِي وَمَلَاذِي الْأَوَّلِ دَائِمًا "
=
t.me/https_Asselefya1
🏷 للتذكير... صرنا في شهر شعبان
فاكثروا من الصيام وقراءة القرآن والعبادات استعدادا لرمضان
• ማስታወሻ ... አሁን የሻዕባን ወር ላይ ነን።
اللهم بلغنا رمضان 🤲
•አላህ ሆይ ረመዳንን አድርሰን!
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
فاكثروا من الصيام وقراءة القرآن والعبادات استعدادا لرمضان
• ማስታወሻ ... አሁን የሻዕባን ወር ላይ ነን።
ስለዚህ ለረመዳን ዝግጅት ጾም፣ ቁርአን መቅራት፣ ኢባዳን አብዙ።اللهم بلغنا رمضان 🤲
•አላህ ሆይ ረመዳንን አድርሰን!
=
t.me/abu_reyyis_arreyyis
•تُحترم المرأة بحدودها ورزانتها !
•
•وتُحبّ برقتها وحنانها وأنوثتها!
•
• وفنّ الاتزان أن تجمع بين ذلك كلّه بمهارة!
•
=
t.me/https_Asselefya1
•
ሴት በወሰኖቿና በእርጋታዋ ትከበራለች።•وتُحبّ برقتها وحنانها وأنوثتها!
•
በገርነቷ፣ በርህራሄዋ እና በሴትነቷ ትወደዳለች !• وفنّ الاتزان أن تجمع بين ذلك كلّه بمهارة!
•
ሚዛናዊነት ጥበብ እነዚህን ሁሉ ባሕርያት በብቃት በማጣመር ላይ ነው።=
t.me/https_Asselefya1
«عباد الله لا تكونوا كالبهائم!»
«የአላህ ባሪያዎች ሆይ፣ እንደ እንስሳት አትሁኑ!»
🎙الشيخ : صالح الفوزان -حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
«የአላህ ባሪያዎች ሆይ፣ እንደ እንስሳት አትሁኑ!»
🎙الشيخ : صالح الفوزان -حفظه الله
=
t.me/https_Asselefya1
Forwarded from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት)
የወደፊት ህይወትን የሚያበላሹ 6 ልምዶች፦
1-ከአላህ መራቅ፦ መንፈሳዊ ግንኙነትን እና ዓላማን ማጣት።
2-ከውጭ አድናቆትን መፈለግ፦ ለራስህ ያለህ ግምት በሌሎች ሰዎች አድናቆት ላይ ብቻ ሲመሰረት።
3-የስነ-ስርዓት (ዲስፕሊን) ማጣት፦ ለስሜትና ለጊዜያዊ ፍላጎቶች መገዛት።
4-የስልክ ሱሰኝነት፦ ትኩረትን በመበታተን ወደ ግብ የሚደረገን ጉዞ ያደናቅፋል።
5-ለታይታ መጨነቅ፦ የውስጥ ማንነትን በመርሳት ለውጫዊ ገጽታ ብቻ ትኩረት መስጠት።
6-ውጤትን መቸኮል፦ ጠቃሚ ነገር የሚገነባው በትዕግስት ነው፤ አጫጭር ደስታዎች እውቀትን ወይም ማንነትን አይገነቡም።
https://t.me/abuabdirehim
1-ከአላህ መራቅ፦ መንፈሳዊ ግንኙነትን እና ዓላማን ማጣት።
2-ከውጭ አድናቆትን መፈለግ፦ ለራስህ ያለህ ግምት በሌሎች ሰዎች አድናቆት ላይ ብቻ ሲመሰረት።
3-የስነ-ስርዓት (ዲስፕሊን) ማጣት፦ ለስሜትና ለጊዜያዊ ፍላጎቶች መገዛት።
4-የስልክ ሱሰኝነት፦ ትኩረትን በመበታተን ወደ ግብ የሚደረገን ጉዞ ያደናቅፋል።
5-ለታይታ መጨነቅ፦ የውስጥ ማንነትን በመርሳት ለውጫዊ ገጽታ ብቻ ትኩረት መስጠት።
6-ውጤትን መቸኮል፦ ጠቃሚ ነገር የሚገነባው በትዕግስት ነው፤ አጫጭር ደስታዎች እውቀትን ወይም ማንነትን አይገነቡም።
https://t.me/abuabdirehim